ቁረዓን ከባይብል ተኮረጀን ?????????????

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ቁረዓን ከባይብል ተኮረጀን ?????????????

Postby መርፊው » Fri Oct 04, 2013 5:16 pm

ቁርዓን ከባይበል ተኮረጀን ?

************

ምን ያህል ፕርሰንት ይሆን የተኮረጀው 1 ፤5 ፤80 ፤100 ወይስ ስንት በርግጥ ተኮረጀ የሚሉት የጠቀሱትን ቁጥር ያክል ቁርዓንን ይቀበሉታል ? አልያስ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)መጻፍ ማንበብ የማይችሉ መሆኑን አያውቁም ? ለመሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ በሌሎች ቋንቋ በተለይ በአረብኛ መች ነው የተተረጎመው 1000 ዓመት እንከዋን ይሞላዋልን ?

ይህን የሚናገር ነግግሩ ሀሳት መሆኑን የሚረዳው ሁለቱን መጽሐፍ ሲያገላብጥ ብቻ ነው እኔም የተወሰኑ ነጥቦች ላይ ያላቸው ልዩነት በተወሰነ ምልኩ አንቀጽ ቁጥሩን በመጥቀስ እነሆ፡

ምሳሌ መሰረታዊ የፈጣሪ ጽንሰ ሀሰብ በጥቂቱ እንኳን ብናይ ሰማይ ምድር ነው ልዩነቱ

ፈጣሪ ቁርዓን (ሙስሊሞች) ፈጣሪ ባይብል (ክርስቲያኖች)
<------------------------------ >
1.አይደክም አያርፍም (50፡38) *ፈጣሪ ድካም፤ ዐረፈ ዘፍጥ 2፡2 ተጨማሪ ዘጽ 20፡11

2.አይታይም (6፡103) *ተይቷል ትንቢተ ኢሳያስ 6፡1 ተጨማሪ ዘጽ 24፡9-10

3.ሰው በምፍጠሩ ተደሳች(17፡7፤95፡6) * በምጠሩ ተጸጸተ፤አዘነ (ዘፍጥ 6፡6)

4.ምሳሌ ያለውም (16፡74 ተጨ 112፡4) *ፈጣሪ ምሳሌ አለው ዘፍጥ 1.26 እና 5፡1 ተጨ 1ኛ ቆሮ 11፡7

5. ፈጣሪ አይተኛም ( 2.255 *ፈጣሪ ይተኛል መዝሙረ
ዳዊት 44:23 ተጨማሪ 78፡65

6.ፈጣሪ አንድ ነው (112፡1) *አንድም ሶስትም (ስላሴ)

7.ሚስት የለውም( 72፡3 ተጨ6፡101) * ፈጣሪ ባልሽ ነው ትንቢተ ኢሳያ 54፡5

8. ስላሴ ያወግዛል (4፡171) *ስላሴን ይቀበላሉ

9. ፈጣሪ ልጅ የለውም (25፡2) *ብዙ ልጅች አሉት
(ዘጽአት 4፡23 ተጨ ኤርሚያ 31.9

10. ሁሉ አላው ( 31፡26 ተጨ 35፡15) * ፈጣሪ ምላጭ ይከራያል ኢሳይያስ 7:20

ወዘተ …. .. … በፈጣሪ ጉዳይ ብቻ ትንሽ ማሰያ ናት፡፡
ፈጣሪ ህያው ≠ ከፈጣሪ ሞተ ተኮረጀ እንዴ ?
ፈጣሪ አይተኛም ≠ ከተኛ ተኮረጀ እንዴ ?
ፈጣሪ ሰው አይደለም ≠ ሰው ነበር ተኮረጀ እንዴ ?
ንጹህ አንድ ≠ አንድም ሶስትም ተኮረጀ እንዴ ?
.. ከብዙ በጥቂቱ ነው

በመጨረሻም
---------------
እኛ ሙስሊሞች አንድ ምንግዜም ህያው የሆነን ፍጥረታትን የሚመግብ ለራሱ የማይመገብ አምልኮ ለሱ ብቻ ተገቢው የሆነውን ሰማይ ምድርን የፈጠረ አላህ(ሱ.ወ) እንገዛለን ለሱ ብቻ እናጎነብዛለን እሱ የላካቸውን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ነብየት ባጠቃላይ እንቀበላል ጌታችን አላህ በተለያዩ ዘመኖች የላካቸው መመሪያዎች ትክክል ናቸው በጊዜ ሂደት ማንነታቸው ቢያሳጡዋቸውም ፡፡ ቁርዓን ደግሞ የመጨረሻው ከጌታችን የወረደ የተጠበቀም መመሪያ ነው እሱን የያዘ የመጨረሻውን ነብይ የተከተለ በዕርግጥ ትክክለኛውን የነብያት መንገድ ጨብጦዋል
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Re: ቁረዓን ከባይብል ተኮረጀን ?????????????

Postby ጌታ » Mon Nov 04, 2013 10:40 pm

መርፊው wrote:ቁርዓን ከባይበል ተኮረጀን ?

************

አልያስ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)መጻፍ ማንበብ የማይችሉ መሆኑን አያውቁም ?

ውድ መርፊው - አልያስ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ማንበብ እና መጻፍ እንደማይችሉ ካንተ መስማቴ ነው:: ሆኖም የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክ ለማወቅ የግድ ማንበብና መጻፍ ማወቅ አስፈላጊ አይደለም:: እኔ ስለነብዩ የማውቀው ታሪክ ደግሞ ክርስቶስን እጅግ የምትወድ አክስት ነበረቻቸው እናም ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ጥዋትና ማታ መፅሐፍ ቅዱስ እየተተረከላቸው እንዳደጉ ነው::

ታድያ ከ500 ዓመታት በኋላ የተጻፈው ቁርኣን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ተመሳሳይ ታሪኮች ካሉት ከየት ተኮረጀ ልትለን ነው? ኮመን ሴንስ እንጠቀም................

እምነት የግል አገር የጋራ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: ቁረዓን ከባይብል ተኮረጀን ?????????????

Postby መርፊው » Tue Nov 05, 2013 8:44 pm

ውድ ወገን ጌታ በመጀመሪ ደረጃ ላሳውቅ እምወደው ነገር ቢኖር ማንኛው ሀይማኖት ወይም ነገር በስማ በለው ወይም በአፈ ታሪክ ልታብራራው አትሞክር ከሞከርክም ማስረጃ ማቅረብ የግድ ይላል አለበልዝያ ስለምትናገራ ነገር በቂ እውቀት ሊኖርህ ይገባል ::
በመጀመሪያ ደርጃ አንተ እንዳልከው ነብዮ ሙሀመድ (አሰ)ከክርስቲያን አክስትም የላቸውም አላቸው የምትል ከሆነ ማስረጃህን አሳየንና እኛም ካንተ ማስረጃ እንማር :oops:

ሁለተኛው ችግርህ ደግሞ ስለ እስልምና ሀይማኖት ባታምነበትም እንኳን አንብበህ መሰረታዊ እውቀት ማግኘት ስትችል እንዲሁ ለሀይማኖቱ ጥላቻ ካላቸው ሰዎች
የሰማሄውን ተራ አሉባልታ መቸክቸክ አዋቂነት አይመስለኝም :wink: ባታምንበትም እኳን ማንኛውንም በአለም ላይ ያሉ እምነትን አንብቦ ማወቅ ካላዋቂነት ያድናል :idea:

መርፊው ዘ-ነገደ የሁዳ ከዴር ሱለጣንጌታ wrote:
መርፊው wrote:ቁርዓን ከባይበል ተኮረጀን ?

************

አልያስ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)መጻፍ ማንበብ የማይችሉ መሆኑን አያውቁም ?

ውድ መርፊው - አልያስ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ማንበብ እና መጻፍ እንደማይችሉ ካንተ መስማቴ ነው:: ሆኖም የመጽሐፍ ቅዱስን ታሪክ ለማወቅ የግድ ማንበብና መጻፍ ማወቅ አስፈላጊ አይደለም:: እኔ ስለነብዩ የማውቀው ታሪክ ደግሞ ክርስቶስን እጅግ የምትወድ አክስት ነበረቻቸው እናም ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ጥዋትና ማታ መፅሐፍ ቅዱስ እየተተረከላቸው እንዳደጉ ነው::

ታድያ ከ500 ዓመታት በኋላ የተጻፈው ቁርኣን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ተመሳሳይ ታሪኮች ካሉት ከየት ተኮረጀ ልትለን ነው? ኮመን ሴንስ እንጠቀም................

እምነት የግል አገር የጋራ
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Postby ጌታ » Tue Nov 05, 2013 9:59 pm

ወገን መርፊው

ኃይማኖትማ በስማ በለው እንጂ በማስረጃ የተደገፈ አይደለም:: በማስረጃ የተደገፈ ነገር ቢኖርማ ሁላችንም አንድ አቋም ይኖረን ነበር:: ማስረጃ የሚባለው ነገር የሚሰራው ሳይንስ ላይ ነው::

እምነት የሰሙትን አሜን ብሎ በመቀበል እንጂ ፕሩቭ አታደርገውም:: በመሆኑም እምነትህን አከብርልሃለሁ:: ከላይ የሰጠሁህ መልስ ግን ከታሪክ አንጻር ነበር:: ነብዩ ሞሀመድ (ሰ. ዐ. ወ) ከመወለዳቸው በፊት እስልምና ኃይማኖት ስላልነበረ አክስቶቹ በሙሉ ክርስትያን መነበራቸው ምንም አስገራሚ አይደለም:: እንዳነበብኩት ደሞ ካክስቶቹ አንዷ ብቻ ናት ሰልማ ያለፈችው:: ማስረጃ እንጅሩ......ቅቅቅቅቅ

ይመችህ ወዳጄ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby መርፊው » Wed Nov 06, 2013 8:00 pm

ወገን ጌታ ሳይንስ ብቻወን ለሰው ልጅ እንቆቅልሽ መፍትሄ አይሆንም :idea:

ዘመኑ ሰልጥኗል፣ ሐላ ቀርነት አየተረሳ ይመስላል፣ ልማት ፣ እድገት፣ ሳይንስ ፣ ቴክኖሎጂ ፣ትምህርት ፣ ተማሪ ፣ ምርምር ፣ ተመራማሪ ፣ ፍብሪካ፣ ኢንሱስትሪ… ጂኒ ቁልቋል የሰውን ልጅ ሕልውና እና እንቆቅልሽ የፈቱ እስኪመስሉ ድረስ ገነው ገነው የብዙሀኑ አንገት ለይ የጠለቁ ጉንጉን ሆነዋል፡፡ በዚህ አይነት "ሰለጠነ ወይም ሰየጠነ" በተባለት ማህበረሰብ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ሐይማኖት ቦታ የለውም፡፡
እውነት እውነት እልሐለሁ! እምነትህ ሲወቀስ እንጂ ሲወደስ አትሰማም ፡፡ ምክንያቱም ሐይማኖት ለማህበረሰቡ ለውጥ አላመጣም እንዲሁም አያመጣም የሚል ፕሮፓጋንዳ ችግኝ የብዙሐኑ አእምሮ ላይ በሚዲያ ተተክሎ ሲያበቃ ፣ በሚድያ ተኮትኩቶ ፣ በሚድያ አድጎ፣ ፍሬም አፍርቷል፡፡ እናም ሳይንስ ለነገሮች ሁሉ እንዲሁም ለሰው ልጅ አንገብጋቢ ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ ያለው እስኪመስል ድረስ ተጋኖ ስለቀረበ ብቻ ምእራቡ ማህበረሰቡ ሙሉ የህልውና ጥገኝነቱን ሳይንስ ላ ቢጥል አይገርምም፡፡ እነሆም ቁሳዊ ማህበረሰብ በመፈጠሩ የሰው ልጅ ህልውና ቁሳዊነት ላይ ብቻ የተገደበ አድርጎታል፡፡ ወይም ያ! ማህበረሰብ መንፈሳዊ ማንነቱን እንዲክድ ምክንያት ሆኖታል፡፡
ግና! የሰው ልጅ ቁሳዊ ማንነት ብቻ ነው ያለው ብለሕ ጠይቅ ? ጠይቀህም የሰው ልጅ ህይወትን አጥና !! የሰራቸውን ስራዎች ሁሉ ፈትሽ፣ መርምር ፣ ምርምረህም አስመርምር ! ከዛም እመነኝ! ሁለት ፍፁም የተቃረነ ምላሽ ታገኛለህ ፡፡ ጥበብ ምትሰጠው ምላሽ ሌላ ሳይንስ ሚሰጠው ምላሽ ሌላ !!! አራምባ እና ቆቦ! ወይም ባሌ ና ቦሌ !!! በለው ከፈለክ፡፡
ግን እንዴት? ! እኮ እንዴት? ተወርዋሪ ጥያቄ፡፡

ሳይንስ እና ጥበብ (Art & Science)

ሳይንሳዊው ማሽን የሚንቀሳቀስበት ስርአት (Order) እንዳለ ሁሉ ጥበባዊው ዜማ የሚንቀሳቀስበት ስርአት አለ በልና ጀምር!!! ፡፡ ከዛም ሳይንሳዊው ማሽን የሚጓዝበት ስርአት እንግዲህ በመጠን የሚለከ (Quantitative) ሲሆን የተለያዩ ክፍልሎች ባሉት ቁስ አካል በተዋቀረ ና ሒሳባዊ ተመን ወይም ስሌት ባለው ክፍል የሚመራ ነው እናም ይህ ደግሞ የትኛውም ሳይንሳዊ ውጤት መሰረታዊ እና የማይቀየር ህግ ነው በልና አስምረህ እለፍ፡፡ ቀጥልና ፊትህን ወደ ጥበብ አዙር ፡፡
ውዴ! ጥበብ ጋር ግን ስትመጣ ይህ አይሰራም፡፡በመጠን የሚለካ ቁስ አካልም አደለም ጥበብን ሚመራው ግና ጥበብ ምትመራው በተዋቀሩ ቃላት ፣ ዜማዎች እና ግጥሞች ቢሆን እንጂ!!! እናም አነዚህ ሁለቱ የተለያዩ ስርአቶች ወደ ሁለት የተለያዩ ግቦች ያመራሉ አንደኛው ወደ ሳይንስ ሁለተኛው ወደ ሐይማኖት!!!! ግን እንዴት?
ከዚህ አለም ውጪ ሌላ አለም አለ ሲል እና ሰለዛኛው አለም በተደጋጋሚ በ መግለፅ ትንትታኔ መስጠት እና የየትኛውም ጥበባዊ እና ሐይማኖታዊ ስርአት መገለጫ ነው፡፡ ምክንያቱም ህልውና ያለው ይሄኛው በብረቱ አይንህ የምታየው አለም ብቻ ቢሆን ኖሮ ጥበብ ህልውና አይኖረውም ነበር፡፡የትም ሂድ የትም ግባ! እና ታሪክን ፈትሽ የእያንዳንዱ ጥበባዊ ስራ ሚስጥራዊ መልእክቱ የሰው ልጅ ምንጭ ነው ፡፡ይህም ሲባል የሰው ልጅ ምንጩ ይህ አለም እንዳልሆነ ነው በርእግጠኝነት ሚነግርህ፡፡ ለዛም ነው ይህን አይተው ሲያበቁ ነው አንዳንድ ምሁራን ጥበብን የሰው ልጅ መፈጠር ጥሪ ነው ሚሉህ፡፡
ሳይንስ ሄዶ ሄዶ መጨረሻ ፍፃሜው የሚሆነው የሰው ልጅ ህልውናን መካድ ነው፡፡ ጥበብ ግን የዚህ ተቃራኒ ነው፡፡ ወይም የሰውን ልጅ ህልውና እና ጅምር ምንጩን መመለስ ነው ፍፃሜው፡፡ ወይም የሰው ልጅ የተፈጠረ እና ምንጩ እዚህ አለም ላይ አለመሆኑን ማሳወቅ እና ማሳየት ላይ ነው ጥበብ ፍፃሜውን ያረገው፡፡ ለዛም ነው ልክ እንደነ ቻርልስ ዳርዊን ያሉ ቁሳውያን በመላምታቸው ላይ ጥበብን መካድ የፈለጉት ….
የሆነ ሆኖ በዚህ ተፈጥሮ ውስጥ ማንም ማይክደው ሶስት ህልውና ያላቸው እውነታዎች አሉ፡፡ አንድም "ቁስ (Matter) ሲሆን ሁለትም ህይወት(life) ሶስትም ደግሞ ሰብአዊነት (personality) ናቸው ፡፡ እናም ኦቦይ! "ሳይንስ" ሚያጠናው የመጀመሪያውን ነው ፡፡ ጥበበኛው "ጥበብ " ግን ሚያጠናው የመጨረሻውን ነው፡፡ ቀሪው ግን ብዥታ ነው፡፡ ምክንያቱም ሳይንስ ህይወትን ከሰው ጋር አጣምሮ ሲጋፈጥ መጨረሻው ምላሹ ቁሳዊው እና ሙቱ ማንነት ላይ ይሆናል፡፡ ከሞት ቡሐላ ስላለው ማንነት በትክክል ሊነግር አቅምም ችሎታም ስልጣንም የለውም፡፡ በቃ! The End!!!!
ሳይንስ እና ጥበብ በመጠን እና በጥራት መመሰል ይቻላል፡፡ ጀምር ! እና የሳይንስ ንግስት የተባለችውን ማትስ (Mathmatics) ውሰድ ትርጉሟንም ጠይቅ ኦገስት ኮሚቴ ማትማቲስን ሲፈስረው " በተዘዋዋሪ ነገሮች የሚለኩበት መለኪያ" ሲል ይገልፀዋል(1) ቀጥለህም ስለ ጥበብ ጠይቅ መልሱን በተቃራኒው ጊያኮሜቲ ጥበብን ሲፈስረው "The Research of impossible A vain effort to grasp the essence of life " " በማይቻል ነገር ላይ ያለ ምርምር ይለዋል የህይወትን ምንነት ለመመለስ የሚደረግ ከንቱ ድካም "(2) ይለዋል፡፡
እናም ይህ ቁሳዊው አለም ሚለካው በሳይንስ ከሆነ አንድ መለያ አለው ማለት ነው:: እሱም "ሁሉም መጠን ያላቸው ነገሮች ተወዳዳሪ መሆናቸው ላይ ነው ቁልፉ ሚስጥሩ"
ልክ ፍሬድሪክ ኤግልስ ዲያሌክትስ ኦፍ ኔቸር በሚል መፅሐፉ ላይ እንዲህ ሲል እንደጠቀሰው "It is impossible to change a quality of a body without adding or taking a substance.”(3) ወደ ፌደራሉ ቋንቋ ሲተረጎም " የአንድን ቁስ ጥራት መቀየር አይቻልም ከዛ ቁስ ላይ የሆነን ክፍል ካልጨመረን ወይም ካልቀነስን" ብሎ እርፍ እንዳለው! ወይም የአንድ ቁሳዊ አካል ጥራት መጨመር ወይም መቀነስ የሚቻለው ቀለም በመቀባት ነው ወይም ቀለሙን በማጥፋት ነው፡፡ ብቻ ለጥራቱ መጨመር ሆነ መቀነስ የሚጨመርበት ነገር ወይም የሚቀነስበት ነገር ሊኖር የግድ ነው፡፡
ግን ወደ ጥበብ ስትመጣ ለየት የሚል እና የሚያስገርም ሚስጥርን ትጋፈጣለህ፡፡ ጥበብ ጋር የ ፍሬድሪክ ኤግልስ ቁሳዊ ትንታኔ አይሰራም፡፡ አንድን ነገር ጥራት (Quality) ለመቀየር ሆነ ለመጨመር ከዛ ቁስ ላይ የሆነ ነገር መጨመር ወይም መቀነስ አለብህ የሚለውም ብሂልም አይሰራም፡፡ የአንድ ኦሪጅናልን ጥበባዊ ስእል እና የዚህን ስእል ኮፒ ን ጥራት እንዴት ከመጠን ጋር አይይዞ በመጠን መግለፅ ይቻላል? ግን ማንም ሄደ ማንም መጣ!!! ኦርጅናል ከ ኮፒው የበለጠ ውብ ነው (4) የስእሉ ውበት ከመጠን መቀነስ ወይም መጨመር ጋር አለመያያዙ ግልፅ ነው፡፡ ካልተያያዘ ደግሞ ከሰአሊው ውስጣዊ ሰብአዊነት ጋር መያያዙ ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡
ሳይንስ እና ጥበብን ያለውን መሰረታዊ ልዩነት በሁለት ሰዎች መግለፅ ይቻላል፡፡ የመጀመሪያው የቁሳዊው አለም ነብይ ተብሎ በሚታወቀው "ኒውተን" እና ቀጣዩ ና ሁለተኛው ስለ ሰው ልጅ ሁሉን ያውቀል ተብሎ በሚታወቀው ጥበበኛው "ሼክስፔር "ወይም ደግሞ "ኢንስታይን "እና "ዶስቶቬስኪ"፡፡ ሁለቱም ግን ሰለሰው ማንነት እና ምንነት የተቃረነ ፍፃሜ ላይ ይደርሳሉ፡፡
ስለ ሰው ቀደር፣ ሞት ፣ ልቅና እና ውርደት የየትኛውም ሳይንስ የጥናት መስክ አይደለም አይሆንምም፡፡ ምክንያቱም እነዚህ እውነታዎች የሚለኩ እና የሚመጠኑ ጉዳዮች አይደሉም፡፡ ይህን ሚያጠናው ጥበብ ብቻ ነው፡፡ በመሆኑም ጥበብ ሰብአዊ እውቀት በለው ሳይንስን ደግሞ ቁሳዊ እውቀት በለው!
ሳይንስ ሚረጋገጠው ነገሮችን በመሰብሰብ ፣ በመለካት ፣ በማየት እና ሙከራዎችን በማድረግ ሲሆን ጥበብ ግን የሚረጋገጠው በሰው ልጅ ውስጣዊ ሚስጥር በመፈተሸ ነው፡፡ ፍቅር ፣ ሐዘን፣ ደስታ ፣ ስቃይ እና መሰል ነገሮችን በመዳሰስ ……
የፈለክ ያህል "ነገደ ጎበዜ" እንኳ ብትሆን ፍቅርን በሙከራ ፣ በማየት፣ በመለካት ወይም ሳይንሳዊውን ፋሽን መሰረት በማድረግ ልትደርስበት አትችልም ፡፡ ምክንያቱም ሚታይ ሚዳሰስ ፣ ሚጨበጥ እና ሚለካ ጉዳይ አይደለምና፡፡
እናስ?እናማ! የአርቲስት ስራ ሁልጊዜም መሰረቱን የጣለው በሰውየው ውስጣዊ ስብእና ላይ መሆኑ ነው፡፡ በመሆኑም ግሩፕ ስራ ጥበብ ላይ ትርጉም የለውም፡፡ በተቃራኒው በተለያዩ ሙከራዎች ሚሰራው ሳይንስ ግን በጀምአ ወይም በጋራ መሰራት ይችላል፡፡
ሌላው ሳይንስ ተጨባጭ ሲሆን ጥበብ ግን እውነት ነው፡፡ ጥበብ የነገሮችን ተጨባጭነት ሳይሆን እውነታነት ይፈልጋል፡፡ ሳይንስ ግን ተጨባጭ የሆኑት የተፈጥሮ ህግና ትእዛዛት በምን መልኩ መጠቀም እንደሚቻል ይፈልጋል፡፡
ሳይንስ የፈለገ ትልቅ እና ውስብስብ ቢሆንም በ ቃላት ይገለፃል፡፡የሚገለፅበትም ቋንቋም ጠፍቶ አያውቅም፡፡ ጥበብ ግን ወስጣዊ እና ከመንፈሳዊ ማንነት ስለሚመነጭ በቋንቋ ላይገለፅ ይችላል፡፡ እንደሚታወቀው ፅሁፍ ሚገልፀው ንግግርን ነው፡፡ ንግግር ደግሞ ሚገልፀው አስተሳሰብ ነው፡፡ አስተሳሰብ ደግሞ ሚመነጨው ከ አእምሮ ነው፡፡ እናም ይህ አእምሮ ቁሳዊ ነገሮችን በተመለከተ ሙሉ በሙሉ የመግለፅ ልዩ ክህሎት አለው፡፡ ስለሆነም ሳይንሳዊ እውነታዎች በሙሉ አረፍተ ነገር መገለፅ ይችላሉ ማለት ነው፡፡ በተቃራኒው የአንድ ሰው በህይወት ተሞክሮ ያገኘውን የ ፍቅርን ምንነት ወይም በእምነትህ ውስጥ ስላለው የጌታህን ፍቅር ታላቅነት ፣ ረሱላችንን የማጣን ሀዘን ወይም በህይወትህ የደረሰበህን ስቃይ እና መከራ ግን ሙሉ በሙሉ በቃላት ላትገልፀው ትችላለህ ወይም "ቃላት ያጥሩሐል " እናም መለካት አትችልም እነዚህን ጥበባዊ እውነታዎች፡፡
በመሆኑም የሰው ልጅ ሁለት ምነነት አለው አንድም መለከት የሚችለው ቁሳዊ ማንነት ሌላው መለካት ማይቻለው ውስጣዊ ሰብአዊ ማንነት ፡፡ ሳይንስ ስልጣኑ መለከት በሚችለው ሰጋዊ ማንነት ላይ ብቻ ነው፡፡ ግን መለካት በማይችለው ውስጣዊ ማንነት ስልጣን የለውም፡፡
ወይም ሳይንስ ስጋህ ሲጎዳ መድሐኒት ሰርቶ ሩህህ እስካለች ድረስ ሊያክምህ ይችላል፡፡ ምክንያቱም ስጋህ ቁስ ነው፡፡ የቁስ መሰረታዊ በህሪ ደግሞ ተቀያያሪነት ነው ህይወት ምንለው ነገር ባህሪው ከ ሩሐችን ነው፡፡ ግና ሳይንስ ሩህህ ከስጋህ ከተለየች በኋላ ስጋዊ ማንነትህ ላይ ህይወት ሊዘራ አይችልም፡፡ አስተሳሰብ ፣ ህይወት፣ ስሜት ፣ ስቃይ ፣ ሐዘን፣ ደስታ እና መሰል ውስጣዊ ባህሪያት በዛ በሞተ አካል ላይ መመለስ አይችልም፡፡ ይህም ወደ አንድ እውነታ ይመራናል እሱም የሰው ልጅ የተከነባው ከሁለት ክፍሎች ነው አንድም መለካት ከሚችለው ከስጋዊ ወይም ቁሳዊ ክፍሉ ሲሆነ ሁለትም መለካት እና መመጠን ከማይችለው ከመንፈሳዊው ሩሑ ነው፡፡
እናም ሳይንስ ምንጩ መለካት የሚችሉ ነገሮች ሲሆኑ ወይም ቁስ አካላት ሲሆኑ ፡፡ ጥበብ ምንጩ መለካት የማይችለው ምንነቱ የማይታወቀው ሩህ ነው፡፡
ለዛም ነው ሁሌም ጥበብ እና ሐይማኖት ስለ ሰው ልጅ ዘላአለማዊ ህልውና ሚያወሩት ፡፡
ርእሱን ሳጠቃልለው ሳይንስ ብቻውን ለሰው ልጅ እንቆቅልሽ መፍትሄ ተደርጎ መወሰድ ስህተት ነው፡፡ ምክንያቱም ሳይነስ የሰውን ልጅ ቁሳዊ ጥቅም ይመልስ ሆናል እንጂ ውስጥዊ ምንነቱን እና ማንነቱን መመለስ አይችልም፡፡ እናስ ? እናማ! ለሰው ልጅ ሁለቱንም ማንነቱ መመለስ የሚያስችለው የህይወት ዘይቤ ያስፈልገዋል ማለት ነው ፡፡ ይህም የህይወት ዘይቤ እና ጥበብ ኢስላም ብቻ ነው ለዘም ነው አላህ በቁርአን ውስጥ እንዲህ ሲል ያሳወቀን
"ከኢስላም ውጪ ሌላን ዲን የሚከተል ለርሱ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም በሚቀጥለውም አለም ከከሳሪዎች ነው፡፡"(አል ኢምራን 3፡85)

ጌታ wrote:ወገን መርፊው

ኃይማኖትማ በስማ በለው እንጂ በማስረጃ የተደገፈ አይደለም:: በማስረጃ የተደገፈ ነገር ቢኖርማ ሁላችንም አንድ አቋም ይኖረን ነበር:: ማስረጃ የሚባለው ነገር የሚሰራው ሳይንስ ላይ ነው::

እምነት የሰሙትን አሜን ብሎ በመቀበል እንጂ ፕሩቭ አታደርገውም:: በመሆኑም እምነትህን አከብርልሃለሁ:: ከላይ የሰጠሁህ መልስ ግን ከታሪክ አንጻር ነበር:: ነብዩ ሞሀመድ (ሰ. ዐ. ወ) ከመወለዳቸው በፊት እስልምና ኃይማኖት ስላልነበረ አክስቶቹ በሙሉ ክርስትያን መነበራቸው ምንም አስገራሚ አይደለም:: እንዳነበብኩት ደሞ ካክስቶቹ አንዷ ብቻ ናት ሰልማ ያለፈችው:: ማስረጃ እንጅሩ......ቅቅቅቅቅ

ይመችህ ወዳጄ
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Postby ጌታ » Fri Nov 08, 2013 6:34 pm

ወንድሜ መርፌው ትንታኔህን አነበብኩት:: አንተ በእስልምናው; እናመሰግንሃለን ደግሞ በክርስትናው እምነት ሁሪያ ብዙ ከተመራመራችሁ በኋላ ድምዳሜያችሁ 'እውነት የኔ ናት' የሚል ነው:: ዕውቀትና ጥበብ የሚለው ከበድ ስላለኝ እውነት ምንድነው ወደሚለው ልሂድ:: ኃይማኖትን በተመለከተ እኔ የተረዳሁት እውነት 99%ቱ መጀመሪያ የተነገረህ እና ያደክበት ነው:: ላንተ የምትመራበት መጽሐፍ እንደነገረህ ከኢስላም ውጪ እውነት የለም:: ለእናመሰግንሃለን ደግሞ ከኦርቶዶስ እምነት ውጪ እንደዚያው እውነት የለም:: እንኳን እስላም ይቅርና ባንድ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያምኑትንም ጴንጤና የመሳሰሉትን እውነትን እንዳላገኟት ይነግረናል::

ላንዳንዱ ደግሞ እውነት ማለት በዓይኑ የሚያየው ነው:: እግዜር የዛሬ 2000 እና 1500 ዓመታት አካባቢ ለነ አብርሃም እየሱስና ለነመሐመድ ሲገለጥ እንዳልነበር ዛሬ ምነው ድምጹ ጠፋ ይሉሃል:: ስልጣኔ እጅግ ኋላ ቀር በነበረበት ዘመን የተጻፉ መጽሐፎችንስ እንዴት በ21ኛው ምዕተ ዓመት እውነት ናቸው ብዬ ልከተል ይልሃል:: ይሄ እንግዲህ ሰለጠንኩ ተማርኩ የሚለው አዲሱ ጄነሬሽን ነው::

ታዲያ በዚህ ዘመን እንዳንተ እና እናመሰግንሃለን ዓይነት ጠንካራ አማኞች ሳይ ያበረታታኛል:: ግና አንዳችን ያንዳችንን እምነት አክብረን ተፋቅረን ብንኖር ደግሞ የተሻለ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: ይ ኖው አንተ አሁን እውነትን እንዳገኘሃት እርግጠኛ የሆንከውን ያህል እኔም እንደዛው የኔ ትክክል ለመሆኑ እርግጠኛ ነኝ (እንበል ነው):: ከቻልክ አሳምነኝ ካላመንኩ ግን 'ፍርዴን' (ካለ) በሰዓቱ ልቀበል::

በመጨረሻም አንድ ጥያቄ በመጠየቅ ልሰናበትህ:: አላህን የሚያክል ሩህሩህና አዛኝ ፈጣሪያችን ወይም አባታችን ገሃነም ይልከናል ብላችሁ ታምናላቹ ወይም ፐርሰናሊ ታምናለህ? እኔ በልጅነቴ ኃጥያት ከሰራህ ለዘለዓለም የማያቋርጥ እሳትና በረዶ ውስጥ ትወረወራለህ ብለውኝ ለብዙ ዓመት ጭንቀት ፈጥረውብኝ ነው ያደኩት:: ነፍስ ካወኩኝ በኋላ ግን ይቺ ከሰው እንጂ ከፈጣሪ እንደማትሆን ገምቼ ተረጋግቻለሁ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ምክክር » Sat Nov 09, 2013 9:10 am

ጌቾ ስማርት
ነን-ብሊቨር በመሆንህ ብቻ ስማርት ቡድን ዉሥጥ ራስህ የተወሸቀ ይመስልህ ይሆናል::

አሜሪካ ዉሥጥ
Non believers with AD campaign on smart business ተጀምሯል ቂቂቂቂ (በሌላ አካሄድ) ሃው ቱ አክት ስማርት ዊዝ አውት ቢይንግ ስማርት እንደማለት ነው :) :)

ይልቅ እስከ 1000 አንባቢ ያፈራህበትን ርዕስ ቀጥልበት... ስለ ፈስ... ..እሱ ያምርብሃል :lol:

1000 ፈሳም:
1 ጎማ አይነፋም::
የሚለዉን የመጨጊያሽ ኢላላን ዘፈን እየኮመከምክ አዝግም::

ጌታ wrote:ወንድሜ መርፌው ትንታኔህን አነበብኩት:: አንተ በእስልምናው; እናመሰግንሃለን ደግሞ በክርስትናው እምነት ሁሪያ ብዙ ከተመራመራችሁ በኋላ ድምዳሜያችሁ 'እውነት የኔ ናት' የሚል ነው:: ዕውቀትና ጥበብ የሚለው ከበድ ስላለኝ እውነት ምንድነው ወደሚለው ልሂድ:: ኃይማኖትን በተመለከተ እኔ የተረዳሁት እውነት 99%ቱ መጀመሪያ የተነገረህ እና ያደክበት ነው:: ላንተ የምትመራበት መጽሐፍ እንደነገረህ ከኢስላም ውጪ እውነት የለም:: ለእናመሰግንሃለን ደግሞ ከኦርቶዶስ እምነት ውጪ እንደዚያው እውነት የለም:: እንኳን እስላም ይቅርና ባንድ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያምኑትንም ጴንጤና የመሳሰሉትን እውነትን እንዳላገኟት ይነግረናል::

ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ክቡራን » Sun Nov 10, 2013 2:29 am

ሳታጣሩ አትዘይሩ...ሳታነቡ መስጊድ አትግቡ አሉ ነቢዩ መሀመድ ( ሱ- ዐ-ወ) እኮ ናቸው:: ስማ እንጂ ምክሩ.. ከሙስሊምነትህ ይልቅ ሾካካነትህ ገዝፎ ታየ ብልህ አትቀየመኝም አይደል:: የእኔ የማውቀው ምክክር አልሆን አልከኝ:: ሙስሊም የሌላውን እምነትና ነቢያትን አንቜሽሽሽ ይላል እንዴ? ...ይሄ የእስልምና አስተምርሆቱ ነው..እውነትን ግለጽ እንጂ የሌላውን እምነት ዝለፍ አንቌሽሽ ይላል እንዴ...?? መርፌ ላይ የተሰካው መርፌው ምን እያደረገ ነው ያለው...? ምነው ፈራሀው..? ምነው የማቅህ ምክክር አልሆንክ አልክ?? ሰውየው ( መርፌው) ኢየሱስ በጥፊ ያጠናገረው ይመስላል:: ቡዙ ቡዙ ነገሮችን ስለ ኢየሱስ ( ኢሳ) ይናገራል:: አንተ ዝምታ መረጥክ እንደውም በለሆሳስ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍህን ጌታን በመዝለፍ ለመርፌው አሳየህ:: ትክክል አይደለህም ታረም:: እኔ እንደውም ሳስበው ከይሁድነት ይልቅ ለኛ ለክርሲቲያኖች ሙስሊምነት ይቀርበናል ብዬ የማስብ ሊበራል ክርስቲያን ነኝ..አንተን የመሰሉ ሙስሊም ኢትዮጵያውያኖችን ስለማውቅ:: እስልምና እኮ ክርስቶስን አይዘልፍም:: የአላህ መልከተኛ እንደሆነ ነብይ እንደሆነ እኮ ነው የሚያስተምረው...ከፈለክ ቁራኑን ቅራ ካልቀራህ እኔ ላስቀራህ:: እዚህ ክፍል ግን የማነበው በክርስስቶስ ላይ የተከፈተ ጦርነት ነው..ሀይማኖትን ከሀይማኖት ማበላለጥ ነው:: ሶሊዩሽን ሁሉ እስልምና ነው የሚል መፈክር አይሉት ስብከት ነው የምንሰማው:: ማንኛውም እምነት ፐርፌክት አይደለም ለምን የምንኖረው ፐርፌክት በሆነው ወርልድ ውስጥ ስላልሆነ ነው:: እምነት የምርጫ ጉዳይ ነው:: ያልታደለች በታምራት ገለታ አመነች አለ:: ጽድቅ ሆኖ ይቆጥርላታል አይቆጠርላት ሌላ ጉዳይ ነው:: ግን ምርጫዋ ነው::እኔ በዚህ አልጠበኩህም ነበር:: ትክክለኛውን የእስልምና አስተምሮት የዐላሀን መንገድ ብቻ ግለጽ አስተምር እንጂ ከሚዘልፉ እብዶች ጋር አብረህ አትተባበር:: በነገራችን ላይ መርፌው ይሁዲ ይመስለኛል:: አስተያየቴ ቅር ካለህ መነገዱን ጨርቅ ያደርግልህ :: ...You just have nailed yourself by having such argument!
የዋርካ ጔደኛህ::

ምክክር wrote:ጌቾ ስማርት
ነን-ብሊቨር በመሆንህ ብቻ ስማርት ቡድን ዉሥጥ ራስህ የተወሸቀ ይመስልህ ይሆናል::

አሜሪካ ዉሥጥ
Non believers with AD campaign on smart business ተጀምሯል ቂቂቂቂ (በሌላ አካሄድ) ሃው ቱ አክት ስማርት ዊዝ አውት ቢይንግ ስማርት እንደማለት ነው :) :)

ይልቅ እስከ 1000 አንባቢ ያፈራህበትን ርዕስ ቀጥልበት... ስለ ፈስ... ..እሱ ያምርብሃል :lol:

1000 ፈሳም:
1 ጎማ አይነፋም::
የሚለዉን የመጨጊያሽ ኢላላን ዘፈን እየኮመከምክ አዝግም::

ጌታ wrote:ወንድሜ መርፌው ትንታኔህን አነበብኩት:: አንተ በእስልምናው; እናመሰግንሃለን ደግሞ በክርስትናው እምነት ሁሪያ ብዙ ከተመራመራችሁ በኋላ ድምዳሜያችሁ 'እውነት የኔ ናት' የሚል ነው:: ዕውቀትና ጥበብ የሚለው ከበድ ስላለኝ እውነት ምንድነው ወደሚለው ልሂድ:: ኃይማኖትን በተመለከተ እኔ የተረዳሁት እውነት 99%ቱ መጀመሪያ የተነገረህ እና ያደክበት ነው:: ላንተ የምትመራበት መጽሐፍ እንደነገረህ ከኢስላም ውጪ እውነት የለም:: ለእናመሰግንሃለን ደግሞ ከኦርቶዶስ እምነት ውጪ እንደዚያው እውነት የለም:: እንኳን እስላም ይቅርና ባንድ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያምኑትንም ጴንጤና የመሳሰሉትን እውነትን እንዳላገኟት ይነግረናል::

ላንዳንዱ ደግሞ እውነት ማለት በዓይኑ የሚያየው ነው:: እግዜር የዛሬ 2000 እና 1500 ዓመታት አካባቢ ለነ አብርሃም እየሱስና ለነመሐመድ ሲገለጥ እንዳልነበር ዛሬ ምነው ድምጹ ጠፋ ይሉሃል:: ስልጣኔ እጅግ ኋላ ቀር በነበረበት ዘመን የተጻፉ መጽሐፎችንስ እንዴት በ21ኛው ምዕተ ዓመት እውነት ናቸው ብዬ ልከተል ይልሃል:: ይሄ እንግዲህ ሰለጠንኩ ተማርኩ የሚለው አዲሱ ጄነሬሽን ነው::

ታዲያ በዚህ ዘመን እንዳንተ እና እናመሰግንሃለን ዓይነት ጠንካራ አማኞች ሳይ ያበረታታኛል:: ግና አንዳችን ያንዳችንን እምነት አክብረን ተፋቅረን ብንኖር ደግሞ የተሻለ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: ይ ኖው አንተ አሁን እውነትን እንዳገኘሃት እርግጠኛ የሆንከውን ያህል እኔም እንደዛው የኔ ትክክል ለመሆኑ እርግጠኛ ነኝ (እንበል ነው):: ከቻልክ አሳምነኝ ካላመንኩ ግን 'ፍርዴን' (ካለ) በሰዓቱ ልቀበል::

በመጨረሻም አንድ ጥያቄ በመጠየቅ ልሰናበትህ:: አላህን የሚያክል ሩህሩህና አዛኝ ፈጣሪያችን ወይም አባታችን ገሃነም ይልከናል ብላችሁ ታምናላቹ ወይም ፐርሰናሊ ታምናለህ? እኔ በልጅነቴ ኃጥያት ከሰራህ ለዘለዓለም የማያቋርጥ እሳትና በረዶ ውስጥ ትወረወራለህ ብለውኝ ለብዙ ዓመት ጭንቀት ፈጥረውብኝ ነው ያደኩት:: ነፍስ ካወኩኝ በኋላ ግን ይቺ ከሰው እንጂ ከፈጣሪ እንደማትሆን ገምቼ ተረጋግቻለሁ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ምክክር » Sun Nov 10, 2013 7:52 am

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Your statement is IRRELEVANT.

ክቡሻ ቅዥቅዥ አለብኝ ጽሁፍህ :roll: :roll: :roll: ውክብክብ ድፍርስርስ ብለህ ነው የፈሰስከው:: እየሮጥክ የጻፍከው ይመስላል:: በልጅነትህ ገሃነም ትገባለህ ብለውህ አንተም በጭንቀት ያደክ እስክትመስል እንዲህ የሃይማኖት ጉዳይ ሲነሳ ትብከነከናለህ:: አንዴ አማኝ ...ሌላ ጊዜ ኢ....በሌላ አርዕስት ሁሉን ሃይማኖት አክባሪ...ፈጣሪን ፈሪ....ደሞ ትንሽ ቆይተህ አስርቱን ትዕዛዝ በካልቾ አስፈንጣሪ....ፕሮፓጋንዳው ሲጦፍ አንዱን ሃይማኖት አሸባሪ....ሌላዉን መሰሪ...እንደው ምን ይሻልሃል አንተ ፎጋሪ?

"ሁሉን ትወዳለህ በመጨረሻ ሁሉን ታጣለህ" ይለው ነበር...በዓሉ ግርማ እኮ ነው ጸጋዬን በኦሮማይ መጽሐፍ ላይ በደራሲው ተመስሎ ሲገስጸው!!

ስለ አማኞች ሚጡ ጭንቅላት እና ስለ ኢ-አማኞች ግብዴ ጭንቅላት ጌታ ባለፈው የጻፈውን ነበር ገረፍ....ጨረፍ ያረኩት:: ጊዜ ስላልነበረኝ ነው ቦረሽ አርጌ የሄድኩት:: አንተ ገልበው ካላገቡልህ ይቅርታ ገልበው ካልገረፉህ አይገባህም ማለቴ አይደለም ክቡየ :cry:

'ኔ ምልህ...መርፌውን በቀጥታ መግጠም ስትችል በእኔ ማስተካክ ለምን አስፈለገህ....ለመነበብ ፈልገህ ከሆነ ይሁንልህ :)

Desperto eb el lado equivocado de la cama
Woke up on the wrong side of the bed (in spanish)

ክቡሻ ሠላም ነው ሠፈርህ!

ክቡራን wrote:ሳታጣሩ አትዘይሩ...ሳታነቡ መስጊድ አትግቡ አሉ ነቢዩ መሀመድ ( ሱ- ዐ-ወ) እኮ ናቸው:: ስማ እንጂ ምክሩ.. ከሙስሊምነትህ ይልቅ ሾካካነትህ ገዝፎ ታየ ብልህ አትቀየመኝም አይደል:: የእኔ የማውቀው ምክክር አልሆን አልከኝ:: ሙስሊም የሌላውን እምነትና ነቢያትን አንቜሽሽሽ ይላል እንዴ? ...ይሄ የእስልምና አስተምርሆቱ ነው..እውነትን ግለጽ እንጂ የሌላውን እምነት ዝለፍ አንቌሽሽ ይላል እንዴ...?? መርፌ ላይ የተሰካው መርፌው ምን እያደረገ ነው ያለው...? ምነው ፈራሀው..? ምነው የማቅህ ምክክር አልሆንክ አልክ?? ሰውየው ( መርፌው) ኢየሱስ በጥፊ ያጠናገረው ይመስላል:: ቡዙ ቡዙ ነገሮችን ስለ ኢየሱስ ( ኢሳ) ይናገራል:: አንተ ዝምታ መረጥክ እንደውም በለሆሳስ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍህን ጌታን በመዝለፍ ለመርፌው አሳየህ:: ትክክል አይደለህም ታረም:: እኔ እንደውም ሳስበው ከይሁድነት ይልቅ ለኛ ለክርሲቲያኖች ሙስሊምነት ይቀርበናል ብዬ የማስብ ሊበራል ክርስቲያን ነኝ..አንተን የመሰሉ ሙስሊም ኢትዮጵያውያኖችን ስለማውቅ:: እስልምና እኮ ክርስቶስን አይዘልፍም:: የአላህ መልከተኛ እንደሆነ ነብይ እንደሆነ እኮ ነው የሚያስተምረው...ከፈለክ ቁራኑን ቅራ ካልቀራህ እኔ ላስቀራህ:: እዚህ ክፍል ግን የማነበው በክርስስቶስ ላይ የተከፈተ ጦርነት ነው..ሀይማኖትን ከሀይማኖት ማበላለጥ ነው:: ሶሊዩሽን ሁሉ እስልምና ነው የሚል መፈክር አይሉት ስብከት ነው የምንሰማው:: ማንኛውም እምነት ፐርፌክት አይደለም ለምን የምንኖረው ፐርፌክት በሆነው ወርልድ ውስጥ ስላልሆነ ነው:: እምነት የምርጫ ጉዳይ ነው:: ያልታደለች በታምራት ገለታ አመነች አለ:: ጽድቅ ሆኖ ይቆጥርላታል አይቆጠርላት ሌላ ጉዳይ ነው:: ግን ምርጫዋ ነው::እኔ በዚህ አልጠበኩህም ነበር:: ትክክለኛውን የእስልምና አስተምሮት የዐላሀን መንገድ ብቻ ግለጽ አስተምር እንጂ ከሚዘልፉ እብዶች ጋር አብረህ አትተባበር:: በነገራችን ላይ መርፌው ይሁዲ ይመስለኛል:: አስተያየቴ ቅር ካለህ መነገዱን ጨርቅ ያደርግልህ :: ...You just have nailed yourself by having such argument!

Postby ክቡራን » Sun Nov 10, 2013 10:40 pm

ምክሩ አሰላማዋሌኩም መጀመሪያ :: እኔ ከመርፌው ጋር ምን ብዬ ነው የምወያየው ?? እርሱ በኔ አይን እስላምን አይወክልም:: አንተ የእስላም ተወካይ ( የእስልምናን ዶክትሪን ያራምዳል ብለህ ታምናለህ እንዴ..??) እሱ እኮ እዚህ የሚጽፈው ኢንሳልቲንግ ነው:; ሀይማኖትን (እኛ ቀኖና እናንተ ዲና የምትሉትን) እይደለም:: ለኔ እስላም ማለት ምክሩ ነው ወይም ጀሚላ ናት ከቸርቸል ጎዳና:: የት ጠፋች ግን እሷ ልጅ...? አገባች ይሆን..? እኔማ ለአላህ በረከት የሚሆን ፍሬ ( አንድ ድቡል እምቦሳ ) ከሷ ጋር እያሰብኩ ነበር:: አብደላ የሚባለው ቀደመኝ ማለት ነው..?? :D
ለማንኛውም ሎንግ ስቶሪ ሾርት ከመርፌው ጋር መወያየት አልፈልግም:: እስልምናን ይወክላል የሚል እምነት የለኝም...በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ና በክርስትና እምነት ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያለው ሰው ነው:: ይሁዳ ወይም ከወደሙት ( ይቅርታ ከቀደሙት) ክፉ መንፈሶች አንዱ ሊሆን ይችላል...ከስንቱ መነፈስ ጋር ተዋግተህ ትችላለህ..?? ኢግኖር ማድረግ ነው:: ዋርካ ፖሎቲካ ላይ ብትመጣ ስንት ሴተኛ አዳሪዎችንና የሰበነክ ልጆችን ኢግኖር እንዳደረኩ ማየት ትችላለህ:: አንዷማ ኢንሹራንስና ዌል ፌር ለመብላት ብላ ልጅ ወልጃለሁ ብላ ነበር....አፈር ትብላና!! ያዝናት ግን:: አሰላማሌኩም ወበረካቱ ወስብሀቱ ምክሩ:: ቀኝ ያውለን :D

ምክክር wrote::lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Your statement is IRRELEVANT.

ክቡሻ ቅዥቅዥ አለብኝ ጽሁፍህ :roll: :roll: :roll: ውክብክብ ድፍርስርስ ብለህ ነው የፈሰስከው:: እየሮጥክ የጻፍከው ይመስላል:: በልጅነትህ ገሃነም ትገባለህ ብለውህ አንተም በጭንቀት ያደክ እስክትመስል እንዲህ የሃይማኖት ጉዳይ ሲነሳ ትብከነከናለህ:: አንዴ አማኝ ...ሌላ ጊዜ ኢ....በሌላ አርዕስት ሁሉን ሃይማኖት አክባሪ...ፈጣሪን ፈሪ....ደሞ ትንሽ ቆይተህ አስርቱን ትዕዛዝ በካልቾ አስፈንጣሪ....ፕሮፓጋንዳው ሲጦፍ አንዱን ሃይማኖት አሸባሪ....ሌላዉን መሰሪ...እንደው ምን ይሻልሃል አንተ ፎጋሪ?

"ሁሉን ትወዳለህ በመጨረሻ ሁሉን ታጣለህ" ይለው ነበር...በዓሉ ግርማ እኮ ነው ጸጋዬን በኦሮማይ መጽሐፍ ላይ በደራሲው ተመስሎ ሲገስጸው!!

ስለ አማኞች ሚጡ ጭንቅላት እና ስለ ኢ-አማኞች ግብዴ ጭንቅላት ጌታ ባለፈው የጻፈውን ነበር ገረፍ....ጨረፍ ያረኩት:: ጊዜ ስላልነበረኝ ነው ቦረሽ አርጌ የሄድኩት:: አንተ ገልበው ካላገቡልህ ይቅርታ ገልበው ካልገረፉህ አይገባህም ማለቴ አይደለም ክቡየ :cry:

'ኔ ምልህ...መርፌውን በቀጥታ መግጠም ስትችል በእኔ ማስተካክ ለምን አስፈለገህ....ለመነበብ ፈልገህ ከሆነ ይሁንልህ :)

Desperto eb el lado equivocado de la cama
Woke up on the wrong side of the bed (in spanish)

ክቡሻ ሠላም ነው ሠፈርህ!

ክቡራን wrote:ሳታጣሩ አትዘይሩ...ሳታነቡ መስጊድ አትግቡ አሉ ነቢዩ መሀመድ ( ሱ- ዐ-ወ) እኮ ናቸው:: ስማ እንጂ ምክሩ.. ከሙስሊምነትህ ይልቅ ሾካካነትህ ገዝፎ ታየ ብልህ አትቀየመኝም አይደል:: የእኔ የማውቀው ምክክር አልሆን አልከኝ:: ሙስሊም የሌላውን እምነትና ነቢያትን አንቜሽሽሽ ይላል እንዴ? ...ይሄ የእስልምና አስተምርሆቱ ነው..እውነትን ግለጽ እንጂ የሌላውን እምነት ዝለፍ አንቌሽሽ ይላል እንዴ...?? መርፌ ላይ የተሰካው መርፌው ምን እያደረገ ነው ያለው...? ምነው ፈራሀው..? ምነው የማቅህ ምክክር አልሆንክ አልክ?? ሰውየው ( መርፌው) ኢየሱስ በጥፊ ያጠናገረው ይመስላል:: ቡዙ ቡዙ ነገሮችን ስለ ኢየሱስ ( ኢሳ) ይናገራል:: አንተ ዝምታ መረጥክ እንደውም በለሆሳስ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍህን ጌታን በመዝለፍ ለመርፌው አሳየህ:: ትክክል አይደለህም ታረም:: እኔ እንደውም ሳስበው ከይሁድነት ይልቅ ለኛ ለክርሲቲያኖች ሙስሊምነት ይቀርበናል ብዬ የማስብ ሊበራል ክርስቲያን ነኝ..አንተን የመሰሉ ሙስሊም ኢትዮጵያውያኖችን ስለማውቅ:: እስልምና እኮ ክርስቶስን አይዘልፍም:: የአላህ መልከተኛ እንደሆነ ነብይ እንደሆነ እኮ ነው የሚያስተምረው...ከፈለክ ቁራኑን ቅራ ካልቀራህ እኔ ላስቀራህ:: እዚህ ክፍል ግን የማነበው በክርስስቶስ ላይ የተከፈተ ጦርነት ነው..ሀይማኖትን ከሀይማኖት ማበላለጥ ነው:: ሶሊዩሽን ሁሉ እስልምና ነው የሚል መፈክር አይሉት ስብከት ነው የምንሰማው:: ማንኛውም እምነት ፐርፌክት አይደለም ለምን የምንኖረው ፐርፌክት በሆነው ወርልድ ውስጥ ስላልሆነ ነው:: እምነት የምርጫ ጉዳይ ነው:: ያልታደለች በታምራት ገለታ አመነች አለ:: ጽድቅ ሆኖ ይቆጥርላታል አይቆጠርላት ሌላ ጉዳይ ነው:: ግን ምርጫዋ ነው::እኔ በዚህ አልጠበኩህም ነበር:: ትክክለኛውን የእስልምና አስተምሮት የዐላሀን መንገድ ብቻ ግለጽ አስተምር እንጂ ከሚዘልፉ እብዶች ጋር አብረህ አትተባበር:: በነገራችን ላይ መርፌው ይሁዲ ይመስለኛል:: አስተያየቴ ቅር ካለህ መነገዱን ጨርቅ ያደርግልህ :: ...You just have nailed yourself by having such argument!
የዋርካ ጔደኛህ::

ምክክር wrote:ጌቾ ስማርት
ነን-ብሊቨር በመሆንህ ብቻ ስማርት ቡድን ዉሥጥ ራስህ የተወሸቀ ይመስልህ ይሆናል::

አሜሪካ ዉሥጥ
Non believers with AD campaign on smart business ተጀምሯል ቂቂቂቂ (በሌላ አካሄድ) ሃው ቱ አክት ስማርት ዊዝ አውት ቢይንግ ስማርት እንደማለት ነው :) :)

ይልቅ እስከ 1000 አንባቢ ያፈራህበትን ርዕስ ቀጥልበት... ስለ ፈስ... ..እሱ ያምርብሃል :lol:

1000 ፈሳም:
1 ጎማ አይነፋም::
የሚለዉን የመጨጊያሽ ኢላላን ዘፈን እየኮመከምክ አዝግም::

ጌታ wrote:ወንድሜ መርፌው ትንታኔህን አነበብኩት:: አንተ በእስልምናው; እናመሰግንሃለን ደግሞ በክርስትናው እምነት ሁሪያ ብዙ ከተመራመራችሁ በኋላ ድምዳሜያችሁ 'እውነት የኔ ናት' የሚል ነው:: ዕውቀትና ጥበብ የሚለው ከበድ ስላለኝ እውነት ምንድነው ወደሚለው ልሂድ:: ኃይማኖትን በተመለከተ እኔ የተረዳሁት እውነት 99%ቱ መጀመሪያ የተነገረህ እና ያደክበት ነው:: ላንተ የምትመራበት መጽሐፍ እንደነገረህ ከኢስላም ውጪ እውነት የለም:: ለእናመሰግንሃለን ደግሞ ከኦርቶዶስ እምነት ውጪ እንደዚያው እውነት የለም:: እንኳን እስላም ይቅርና ባንድ መጽሐፍ ቅዱስ የሚያምኑትንም ጴንጤና የመሳሰሉትን እውነትን እንዳላገኟት ይነግረናል::

ላንዳንዱ ደግሞ እውነት ማለት በዓይኑ የሚያየው ነው:: እግዜር የዛሬ 2000 እና 1500 ዓመታት አካባቢ ለነ አብርሃም እየሱስና ለነመሐመድ ሲገለጥ እንዳልነበር ዛሬ ምነው ድምጹ ጠፋ ይሉሃል:: ስልጣኔ እጅግ ኋላ ቀር በነበረበት ዘመን የተጻፉ መጽሐፎችንስ እንዴት በ21ኛው ምዕተ ዓመት እውነት ናቸው ብዬ ልከተል ይልሃል:: ይሄ እንግዲህ ሰለጠንኩ ተማርኩ የሚለው አዲሱ ጄነሬሽን ነው::

ታዲያ በዚህ ዘመን እንዳንተ እና እናመሰግንሃለን ዓይነት ጠንካራ አማኞች ሳይ ያበረታታኛል:: ግና አንዳችን ያንዳችንን እምነት አክብረን ተፋቅረን ብንኖር ደግሞ የተሻለ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: ይ ኖው አንተ አሁን እውነትን እንዳገኘሃት እርግጠኛ የሆንከውን ያህል እኔም እንደዛው የኔ ትክክል ለመሆኑ እርግጠኛ ነኝ (እንበል ነው):: ከቻልክ አሳምነኝ ካላመንኩ ግን 'ፍርዴን' (ካለ) በሰዓቱ ልቀበል::

በመጨረሻም አንድ ጥያቄ በመጠየቅ ልሰናበትህ:: አላህን የሚያክል ሩህሩህና አዛኝ ፈጣሪያችን ወይም አባታችን ገሃነም ይልከናል ብላችሁ ታምናላቹ ወይም ፐርሰናሊ ታምናለህ? እኔ በልጅነቴ ኃጥያት ከሰራህ ለዘለዓለም የማያቋርጥ እሳትና በረዶ ውስጥ ትወረወራለህ ብለውኝ ለብዙ ዓመት ጭንቀት ፈጥረውብኝ ነው ያደኩት:: ነፍስ ካወኩኝ በኋላ ግን ይቺ ከሰው እንጂ ከፈጣሪ እንደማትሆን ገምቼ ተረጋግቻለሁ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ምክክር » Mon Nov 11, 2013 7:33 am

ክቡራን wrote:ምክሩ አሰላማዋሌኩም መጀመሪያ :: እኔ ከመርፌው ጋር ምን ብዬ ነው የምወያየው ?? እርሱ በኔ አይን እስላምን አይወክልም:: አንተ የእስላም ተወካይ ( የእስልምናን ዶክትሪን ያራምዳል ብለህ ታምናለህ እንዴ..??) እሱ እኮ እዚህ የሚጽፈው ኢንሳልቲንግ ነው:; ሀይማኖትን (እኛ ቀኖና እናንተ ዲና የምትሉትን) እይደለም:: ለኔ እስላም ማለት ምክሩ ነው ወይም ጀሚላ ናት ከቸርቸል ጎዳና:: የት ጠፋች ግን እሷ ልጅ...? አገባች ይሆን..? እኔማ ለአላህ በረከት የሚሆን ፍሬ ( አንድ ድቡል እምቦሳ ) ከሷ ጋር እያሰብኩ ነበር:: አብደላ የሚባለው ቀደመኝ ማለት ነው..?? :D

ክቡሻ ጣፊጦ :D :D :D :D ዲፕሎማሲሽ ሃይለኛ! የመልስ ምትሽ ፍሬንድሊ ፋየር ነው መሰል ብዙም አልተሰማኝም :)

ዋርካ ሥር መውለድ ተጀመረ እንዴ? ቂቂቂ
እናማን ናቸው ለመሆኑ? ካፕሎች ጥንዶቹ...ማን እንዳስወለዳት ትናገር ወይስ ወለላይት ነኝ ልትል ነው :lol: :lol: :lol: ባሎቻቸው ከዋርካ ሰሞኑን የጠፉት የብቅል መግዣ ለመሸቃቀል ኖሯል ለካ ቂቂቂ....ገንፎ በላህ?

ሚዛናዊነትህን ትንሽ ኮርኮር ላርግልህና በነካ እጅህ እስኪ ዘሙ ዘሙድካን ዳኘው:: መርፌው የዘመድኩን ማርከሻ ይመስለኛል:: ፓትሪዮት! :!: ተሂ ቀደም ብዙ ተነጋግረናል ስለ ፍርድ ገምድልነት....ምንም አልተለወጥክም ጃል:: ዘመድኩን መርፌዉን ጭቃ ዉስጥ ጎትቶት ገባ:: አንዴ ጭቃ ዉስጥ ከገቡ በኍላ መለጣጠፍ አይቀርም::

አንተ የሃይማኖት ክርክር ዉስጥ ቦታህ ውሱን ሚናህ ዉል የሌለውና ያልተለየ በመሆኑ ለምን ያልተፈለገ የጦርነት ቀጠና ዉሥጥ ጥልቅ ትላለህ? ለመገላገል ከሆነ ደግሞ ከአንዱ ወግነህ አይሆንም::

ኢግኖር ማድረግ ወይም መደረግ ያለብህ ዋርካ ፓለቲካ ላይ ሳይሆን ዋርካ ጀነራል ይመስለኛል :idea: :idea: Topics to avoid discussing...የሚል የግርጌ ማስታወሻ ያዝ!

ደህና ሁን!
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ክቡራን » Mon Nov 11, 2013 12:45 pm

ምክሩ ነፍሴ ለጠየኩህ ጥያቄ መልሱን በዐርፍተ ነገሮች መኅል አገኘሁት:: ከስር በቀይ ቀለም አስምሬበታለሁ:: አመስግናለሁ:: ያራዳ ልጅ አንዴ ይናገራል አይደጋግም:: :lol: :D እኔ ተመልሶልኛል ዓላህ ያክብርልኝ:: ፍቅርና ሰላምን ጸጋና በረከትን ከላይ ከሰማይ ካርያም ከጸባኦት ይላክልኝ:: ወአሌኩም ሰላም::

ምክክር wrote:

Postby ጌታ » Mon Nov 11, 2013 7:54 pm

ሰላምዋሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ -

የፖለቲካና የኃይማኖት ውይይቶችን ጠለቅ ብዬ ባላነብም አልፎ አልፎ ማን ምን እንደሚል አቋሙን ለማወቅ የሚያህል አነባለሁ:: አሁን ታዲያ ሁለት የዋርካ ጀነራል ተሰላፊዎች ድንግርግር አደረጉኝ::

አዎ - መርፊውን ስረዳው ዘመድኩንን ከመሳደብ ውጪ ብዙም ቁምነገር አስተካክሎ መጻፍ የማይችል ሰው ሲሆን ምክክር ደግሞ በሚጽፈው ኃሳብ ሁልጊዜም ባልስማማም 'ብዕረ ርቱዕ' የሆነ ኃሳቡን በፈለገው መንገድ ኮለል አድርጎ የሚጽፍ ድንቅ ጸሀፊ ነው:: ታዲያ ባለፈው መርፊው ስለ ዕውቀትና ጥበብ ከኔ መረዳት በላይ የሆነ ነገር ቲጥፍ ይሄ እንዴት ከመርፊው መጣ ብዬ ተደናግሬያለሁ:: ሆኖም መርፊው እንዳጀማመሩ ጥሩ ምላሽ ይሰጠኛል ብዬ ሳስብ በቆንጆ አጻጻፉ የማደንቀው ምክክር ያልጠበቁትን የሁለት መስፈር ዘለፋ ለጥፎልኝ ሄደ:: ቂቂቂቂቂ

ጎበዝ - እኔ ነኝ የተምታታብኝ ወይስ ምክክር/መርፊው?

ወንድም ምክክር - በውይይት መሃል መሳደብ የመሸነፍ ምልክት ስለሆነ ጥያቄዬ መልስ እንዳላገኘ በማመን እዚህ ጋር አቆማለሁ:: ቀጣይ ስድቦችን አቀርባለሁ የምትል ከሆነ በደስታ ለማንበብ ዝግጁ ነኝ:: በውይይት እንጂ በስድብ ስለማላምን ምላሽ ስድብ አይኖረኝም::

አመሰግናለሁ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ምክክር » Tue Nov 12, 2013 7:45 am

የሁለት መስፈር ዘለፋ ቂቂቂቂ ጌትሽ ሲሪየስ አትሁን :)
ሁሉን በቀላሉ የምታይ የዋርካ አድባር ነህ ብዬ እንጂ እኔ ላይ ሆደባሻ መሆንህን ባውቅ ድርሽ አልልም ከቀዬህ :?
ቁርስ ፉል ብላ:: የትግሬ አምባሻ እየበላህ ሆደባሻ ከምትሆን!

ጌታ wrote:ሰላምዋሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ -

የፖለቲካና የኃይማኖት ውይይቶችን ጠለቅ ብዬ ባላነብም አልፎ አልፎ ማን ምን እንደሚል አቋሙን ለማወቅ የሚያህል አነባለሁ:: አሁን ታዲያ ሁለት የዋርካ ጀነራል ተሰላፊዎች ድንግርግር አደረጉኝ::

አዎ - መርፊውን ስረዳው ዘመድኩንን ከመሳደብ ውጪ ብዙም ቁምነገር አስተካክሎ መጻፍ የማይችል ሰው ሲሆን ምክክር ደግሞ በሚጽፈው ኃሳብ ሁልጊዜም ባልስማማም 'ብዕረ ርቱዕ' የሆነ ኃሳቡን በፈለገው መንገድ ኮለል አድርጎ የሚጽፍ ድንቅ ጸሀፊ ነው:: ታዲያ ባለፈው መርፊው ስለ ዕውቀትና ጥበብ ከኔ መረዳት በላይ የሆነ ነገር ቲጥፍ ይሄ እንዴት ከመርፊው መጣ ብዬ ተደናግሬያለሁ:: ሆኖም መርፊው እንዳጀማመሩ ጥሩ ምላሽ ይሰጠኛል ብዬ ሳስብ በቆንጆ አጻጻፉ የማደንቀው ምክክር ያልጠበቁትን የሁለት መስፈር ዘለፋ ለጥፎልኝ ሄደ:: ቂቂቂቂቂ

ጎበዝ - እኔ ነኝ የተምታታብኝ ወይስ ምክክር/መርፊው?

ወንድም ምክክር - በውይይት መሃል መሳደብ የመሸነፍ ምልክት ስለሆነ ጥያቄዬ መልስ እንዳላገኘ በማመን እዚህ ጋር አቆማለሁ:: ቀጣይ ስድቦችን አቀርባለሁ የምትል ከሆነ በደስታ ለማንበብ ዝግጁ ነኝ:: በውይይት እንጂ በስድብ ስለማላምን ምላሽ ስድብ አይኖረኝም::

አመሰግናለሁ::
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ጌታ » Mon Nov 18, 2013 8:00 pm

ወንድሜ ምክክር ዶክተር እንዳዘዘልኝ የማልወደውን ፉል እያንገሸገሸኝ በልቼ መጣሁ:: አሁን ሆደባሻነት ምናምን አያሰጋኝም::

ሶ - መፅሐፍ ቅዱስ ከቁርዓን ወይም ቁርዓን ከመጽሐፍ ቅዱስ ተኮረጀ ብለህ ነው የምታምነው? ክርስቶስ ከነብዩ መሐመድ (ሰ. ዐ. ወ) 500 ዓመት በላይ መፈጠሩን ታምናለህ? ኢሳ ቁርዓን ላይ ተጠቀሰ እንጂ ነብዩ መሐመድ (ሰ. ዐ. ወ.) መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለመጠቀሳቸውንስ?

ታድያ ምን ላይ ነው ግራ የገባህ? ግራ እንዳይገባህ ጠዋት በቀኝ ጎህን ተነሳ:: በነገራችን ላይ ዋርካ ፖለቲካ ላይ ስለሱዲዎች የጻፍከውን ወድጄልሃለሁ:: ቀላል ሰው አይደለህም - ከምር................
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests