ኢትዮጵያውያንን ከስውዲ ማስወጣት የአላህን ትዛዝ ማፍረስ ነው

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ኢትዮጵያውያንን ከስውዲ ማስወጣት የአላህን ትዛዝ ማፍረስ ነው

Postby ክቡራን » Mon Nov 11, 2013 1:24 pm

የወሀቢዝም ዶክትሪን ስርና ምንጭ የሆነችው የስውዲ አረቢያ ነዋሪዎች በችግር ምክንያት ከተለያየ ያገር ክፍል ተሰደው አገሯ ለገቡት ችግረኞች ያሳዩት ጥላቻና ባርባሪክ ድርጊት በፌስ ቡክና በተለያዩ ድህረ ገጾች ባለም ዙሪያ እየታዩ ነው:: ይሄን የፈጸሙት ሁሉም ስውዲዎች ባይሆኑም አብዛኞቹ ግን የዚህ ተባባሪ ስለመሆናቸው ሳምፕል መስራት ይቻላል:: ሰው እንደ ከብትና እንደ ውሻ አየተደበደበ በደቦ እየተረገጠ ሲታይ የሚያምኑት የሰላም አምላክ አላህን አለመፍራታቸው ና የሚከተሉት የወሀቢዝም ዶክትሪን ውስጣቸውን ሊገራውና ፍቅር ሊዘራባቸው እንዳልቻለ ለመገመት አስቸጋሪ አልሆነም:: ""መልካም ዛፍ ከፍሬው ያስታውቃል ...ፍሬአቹ እንደ ዘምባባ ይሁን እንጂ እንደ ጭጎጎት የሚወጋ አይሁን "" ይላል የነቡዩ መሀመድ ( ሱ.ዐ.ወ) ትምህርት::
ስውዲዎቹ ግን ይሄን ሲያደርጉ አልታዩም:: ኢትዮጵያ ባንድ ወቅት የነቢዩ መኅመድን ተከታዮችና ደቀ መዛሙርት በስደት ተቀብላ አስተናግዳለች:: ራሳቸው ነቢዩም ተከታዮቻቸውን ወደ ኢስታንቡል ወይም ወደ ፓኪስታን ሂዱ ሳይሆን ያሉት የሰላም አገር ወደ ሆነችው ወደ ኢትዮጵያ ሂዱ ነበር ያሉት:: ዛሬ ግን በስውዲ ውስጥ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸመውን ግፍ ለሚያይ እነዚህ በውነት የነቡዩ ተከታዮች ናቸውን ?? ብሎ ለመጠየቅ ያስገድዳል:: ሀቀኛ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ይሄን በግልጽ በመቃወማቸው አላህ ያክብራቸው:: ጋዜጠኛና ኡስታዝ ሳዲቅ መኅመድ ይህን በድፍረት ወጥቶ ጽፏል:: ""ኢትዮጵያውያንን የምተደበደቡ ደማቸውን በሪያድ ጎዳናዎች የምታፈሱ ስውዲዎች አረመኔዎች ናችሁ"" ብሏቸዋል:: አላህ ይባርክህ ሳዲቅ:: በተከታታይ የሳውዲዎችን ግፍ እያጋለጥን ዝምታን እንሰብራለን:: አሰላማሌኩም::

To:
-Saudi Arabia Embassy, Addis Ababa - Ethiopia
-Saudi Arabia Ministry of Foreign Affairs, Riyadh, Kingdom of Saudi Arabia
-United Nation Permanent Mission of Ethiopia
-United Nation Permanent Mission of Saudi Arabia

Subject:
The persecution of Ethiopians is in violation to the words of Prophet Muhammed.

Dear Mr/Ms,

Prophet Muhammed, seeing the sufferings of the Muslims, advised those who had no tribal protection to migrate to Abyssinia (present day Ethiopia). He told them that ‘there is a king in whose territory no one is wronged. Stay there until Allah makes circumstances favorable for you to return.’ These are the words of the Prophet demonstrating Ethiopia as a safe place for people of Saudi Arabia.

As the Prophet promised to them, Allah makes circumstances favorable for the people of Makkah. Today, Saudi Arabia is a prosperous kingdom where many Ethiopians migrate. They migrate with a dream to break the vicious circle of poverty that they encounter at home. Unfortunately, Ethiopians are being hunted and killed by the same people who protected Muslims of Makkah from the persecutions of the Quraysh.

Dear Mr/Ms, I am writing this letter to remind you that the persecution of Ethiopians by the Ministry of Interior of the Saudi Arabian Kingdom is a violation if the words and teachings of Prophet Muhammad. Thus, the concerned bodies should be conscious of this
Quranic truth in repatriating Ethiopian citizens.

I Thank you

Seyoum Teshome
seyee123@gmail.com
Lecturer at Ambo University, Ethiopia
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Mon Nov 11, 2013 1:39 pm

የኢትዮጵያውያን ስቃይና መከራ በስውዲ አረቢያ ::
በሳዲቅ አህመድ::
እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Thu Nov 14, 2013 3:51 am

ሰላም ለሁሉ ለሚወገሩት ስደተኞች
በሳኡዲ መዲና የግፈኞች ሰለባዎች
የሁለት ምላስ ወያኔው ተፋላሚዎች
የህዝቦች መንግስት ተሟጋች የለሾች
ይህ አምድ ይከፍታል ስለወገኖች
ሌላው ወያኔ በእኒህ ላይ ሲፈርድ
ቀድመው ተደባደቡ እያለ ሲቀድ
በወገኖች ላይ ወንጀል ሲገምድ
ሌሎች ስደተኞች በጦቢያ የሚኖሩ
ዜጎችን በዱላና በጩቤ ቢወግሩ
በሚከተለው ድብደባ ቢያማርሩ
እያለ ሲቀልድ በወገኖች ስቃይ
ይህኛው ያስታል ክፉ አሰናካይ
ድምጻች ይሰማ ትግል ተበቃይ
ወሀቢ ሱፊ ይላል አውደልዳይ
የአዞ እንባ የሚያፈስ አስመሳይ
ለማያቅ ታጠን እስስት አታላይ
የዚህ መከራና የህዝቦቻችን ስቃይ
ዋና መንስኤ የግፍ አገዛዝ ተዋናይ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Nov 14, 2013 2:22 pm

በግጥሙ ጥልቀት ከእለት ወደ እለት ዋርካን እያስደነቃት ለመጣው ለገጣሚ ዲጎኔ ሰላምና ጤናን እንዲሁም ረጅም እድሜንም እየተመኘሁ ወደ ዋናው ጉዳያችን እገባለሁ:: የወገኖቻችን የስቃይ ድምጽ ባረቡ አለም:: ድምጻችው ይሰማ ዘንድ እነሆ ድምጽ እንሁላቸው..
እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Thu Nov 14, 2013 2:38 pm

አይኔ ሰው አማረው የእውነት ሰው አማረው
ከያኒ ዮፍታሄ ሱዳን ምድር እንዳለው
ክቡራን ወያኔውን ፈጣሪ ሲታረቀው
እንዲህ የህዝቦች ልሳን ሲያረገው
ጎልማሳ ጆሮዬ ሀቅ እንደናፈቀው
እንዲህ ለክቡ በግልጽ ልክፈትው
እንዲይጸናለት እኔ የምጽልየው
ወደ ክፋቱ እንዳይመለስ ነው

ክቡራን wrote:በግጥሙ ጥልቀት ከእለት ወደ እለት ዋርካን እያስደነቃት ለመጣው ለገጣሚ ዲጎኔ ሰላምና ጤናን እንዲሁም ረጅም እድሜንም እየተመኘሁ ወደ ዋናው ጉዳያችን እገባለሁ:: የወገኖቻችን የስቃይ ድምጽ ባረቡ አለም:: ድምጻችው ይሰማ ዘንድ እነሆ ድምጽ እንሁላቸው..
እቺን ይጫኑ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Nov 14, 2013 3:02 pm

ተመስገን አምላኬ የእንስሳት ፈጣሪ
በረቂቅ ስልጣንህ ሁሉን አሳዳሪ..
እኔን በገጣሚው እንዲህ ያስጠራሀኝ..
አክብሮ ከፍ አድርጎ ስሜን ያነሳልኝ..
ደራሲው ወንድሜን የፈጠርክልኝ
ይህን ታላቅ አሴት እባክህ ጠብቅልኝ::

ምስጋናዬን ማቅረቤ ነው ገጣሚ ወንድሜ ዲጎኔ::
ገጣሚ ዲጎኔ wrote:አይኔ ሰው አማረው የእውነት ሰው አማረው
ከያኒ ዮፍታሄ ሱዳን ምድር እንዳለው
ክቡራን ወያኔውን ፈጣሪ ሲታረቀው
እንዲህ የህዝቦች ልሳን ሲያረገው
ጎልማሳ ጆሮዬ ሀቅ እንደናፈቀው
እንዲህ ለክቡ በግልጽ ልክፈትው
እንዲይጸናለት እኔ የምጽልየው
ወደ ክፋቱ እንዳይመለስ ነው

ክቡራን wrote:በግጥሙ ጥልቀት ከእለት ወደ እለት ዋርካን እያስደነቃት ለመጣው ለገጣሚ ዲጎኔ ሰላምና ጤናን እንዲሁም ረጅም እድሜንም እየተመኘሁ ወደ ዋናው ጉዳያችን እገባለሁ:: የወገኖቻችን የስቃይ ድምጽ ባረቡ አለም:: ድምጻችው ይሰማ ዘንድ እነሆ ድምጽ እንሁላቸው..
እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ገልብጤ » Thu Nov 14, 2013 10:22 pm

ዲጎኔ wrote:አይኔ ሰው አማረው የእውነት ሰው አማረው
ከያኒ ዮፍታሄ ሱዳን ምድር እንዳለው
ክቡራን ወያኔውን ፈጣሪ ሲታረቀው
እንዲህ የህዝቦች ልሳን ሲያረገው
ጎልማሳ ጆሮዬ ሀቅ እንደናፈቀው
እንዲህ ለክቡ በግልጽ ልክፈትው
እንዲይጸናለት እኔ የምጽልየው
ወደ ክፋቱ እንዳይመለስ ነው

ክቡራን wrote:በግጥሙ ጥልቀት ከእለት ወደ
እለት ዋርካን እያስደነቃት ለመጣው ለገጣሚ ዲጎኔ ሰላምና ጤናን እንዲሁም ረጅም እድሜንም እየተመኘሁ ወደ ዋናው ጉዳያችን እገባለሁ:: የወገኖቻችን የስቃይ ድምጽ ባረቡ አለም:: ድምጻችው ይሰማ ዘንድ እነሆ ድምጽ እንሁላቸው..
እቺን ይጫኑ::

:lol: :lol: :lol: ዲጉ ዛፍ ላይ ወጣ..እንደገጠመው

..............................አማረው
...............................እንዳለው
...............................ሲታረቀው
...............................ሲያደርገው
................................እንደናፍቀው
...............................ልክፈተው
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Nov 16, 2013 1:24 am

በመላው አለም ያሉ ኢትዮጵያውያን ያሰሙት የተቃውሞ ጥሪ:: እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sun Nov 17, 2013 3:56 am

ካልዲ የሚባል ሙስሊም ከህንድ ስለ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ የጻፈው ዐስገረመኝ:: ዋርካ ላይ ያሉ የኛ ሙስሊሞች እስካሁን ምንም ትንፍሽ አላሉም:: ዝምታ የመስማማት መልክት ይሆን ነው ማለታቸው ይሆን..?? መርፌው ወስፌው ሱልጣን, ካሊድ, አብዱል ቃዲር ስልሀዲን, ሙስጠፋ , ካዲቻ, ነጃት እረ ኑና እነዚህን ወሀቢስቶች አውግዙ :: አላህ ልቦናና መገለጸን ይስጣችሁ::
ካሊድ ያለውን አንብቡ::
Brother. Very well written. I am a Muslim from India and I was very sad to see the treatment meted out to Ethiopians. Greater Kings had ruled over Muslims in the past and none dared to touch Ethiopia because of the commandment from our beloved prophet( peace be upon him). He had clearly stated that Muslims should treat Ethiopians well no matter what.
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ወርቅነች » Sun Nov 17, 2013 8:08 am

ቅቅቅቅ......ክባችን ከካሊድ ጋር ኮበለለች እያልክ ሆዴን አታባባው... እኔ እኮ ያንተ ነኝ :oops: ዛሬ ደግሞ የአላህን ትእዛዝ ልታሰታውሰን ነው እንዴ...ለመሆኑ ተረሪስቶች ናችሁ ተብለን ሰንሰደብ አልነበር እንዴ የቆየነው አሁን የኛ መደገፍና መንቅፍ ምን ለውጥ ሊያመጣ ይችላል...ምክክር ያለው ይበቃል ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና

ክቡራን wrote:ካልዲ የሚባል ሙስሊም ከህንድ ስለ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ የጻፈው ዐስገረመኝ:: ዋርካ ላይ ያሉ የኛ ሙስሊሞች እስካሁን ምንም ትንፍሽ አላሉም:: ዝምታ የመስማማት መልክት ይሆን ነው ማለታቸው ይሆን..?? መርፌው ወስፌው ሱልጣን, ካሊድ, አብዱል ቃዲር ስልሀዲን, ሙስጠፋ , ካዲቻ, ነጃት እረ ኑና እነዚህን ወሀቢስቶች አውግዙ :: አላህ ልቦናና መገለጸን ይስጣችሁ::
ካሊድ ያለውን አንብቡ::
Brother. Very well written. I am a Muslim from India and I was very sad to see the treatment meted out to Ethiopians. Greater Kings had ruled over Muslims in the past and none dared to touch Ethiopia because of the commandment from our beloved prophet( peace be upon him). He had clearly stated that Muslims should treat Ethiopians well no matter what.
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ክቡራን » Sun Nov 17, 2013 3:02 pm

እንዴ እንደ ነፍሴ ጀሚላ ሰላም ነው...?? እኔማ ያንቺንና የምክሩን ስም እዚህ ማንሳት የለብኝም:: አቌማችሁ አቌሜ ስለሆነና ስለምረዳው ነው:: 8) ምን ተፈጠረና ነው ግን አንቺ አሸባሪ የተባልሽው..?? ለነገሩ ወያነም ጋ እኮ ችግር አለ:: አህባሽን ከወሀቢስት ጥሩውን ከመጥፎ ሰላማዊውን ሙስሊም ከአክራሪው ነቅሰውና ለይተው ማውጣት የሚችሉት ያሉትን ያህል በመደዴና በስማ በለው የሚያስቡ ወያነዎች እንዳሉ ይታወቃል:: ችግሩ ደሞ ከላይ አይመስለኝም ወደ ታች ሲወረድ ሁሉም ባለው ስልጣን ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ ቁጭ ይላል:: ብጥብጥ ሲነሳ ስንት ሰላማዊ ሙስሊሞች የፌዴራል ዱላ እንደወረደባቸው ቤት ይቁጥረው:; ባለፈው እንዳንቺ የምወዳት ሙስሊም ጐደኛ አለችኝ:: ከኢትዮጵያ እንደተመለስኩ ስላለው ሁኔታ ጠይቃኝ እኔም የማውቀውን እያስረድኌት ሳለሁ.."".ምን ዋጋ አለው ዘመዴ ከመስጊድ ሲመለስ ተባባሪ አሽባሪ ነህ "" ብለው አሰሩብኝ አለችኝ:: በጣም ነው ያዘንኩት :: አይዞሽ የውነት አምላክ ፍርድ ይሰጣል አልኴት:: በመህኅላችን አላህ ዋክበር..እኛ እንክበር !! እያሉ የገቡ ተኩላዎች አሉ!! እነሱ ናቸው ህዝብንም መንግስትንም ግራ ያጋቡት:: ይሀው እኮ ወሀቢዝም እኮ የሳውዲንም ህዝብ እኮ እንዳልገራው እኮ አየሸው አይደል:?? !! እናንተ ትክክለኛ ሙስሊሞች አይደላችሁም እያሉ ሶላት እንኴን አብረናቸው እንድንሰግድ አያደርጉም ብላ አንድ ሳውዲ ያለች ዘመዷ ያጫወተቻትን እቺ ያልኩሽ ልጅ ነገራኛለች:: አላህ አንቺንና አንቺን መስሎችን አቅፎ ደግፎ ይጠብቅልኝ:: ለመሪዎቻችንም ማስተዋልን ይስጣቸው:: አሰላማሌኩም ወራህመቱ ወበረካቱ:: ጀሚላ :: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ወርቅነች » Mon Nov 18, 2013 9:27 am

አዎሰላም ነው ክቡ :lol:

መጀመሪያ የአላህ ትእዛዝ ነው ብለህን አሁን ደግሞ እናንተ ሙሰሊሞች አይደላችሁም ሰሏት እንኳ አብረን እንዳንሰግድ የሚል ነገር ያጫወችህ ልጅ የምትናገረውን የምታውቅ አይመሰለኝም :lol: ያም ሆነ ይህ ሸብርተኛ ነሸ ብለው ያስቸግሩኝ የዋርካ ቄሶች ናቸው ምን ትላለህ ትላላች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና

ክቡራን wrote:እንዴ እንደ ነፍሴ ጀሚላ ሰላም ነው...?? እኔማ ያንቺንና የምክሩን ስም እዚህ ማንሳት የለብኝም:: አቌማችሁ አቌሜ ስለሆነና ስለምረዳው ነው:: 8) ምን ተፈጠረና ነው ግን አንቺ አሸባሪ የተባልሽው..?? ለነገሩ ወያነም ጋ እኮ ችግር አለ:: አህባሽን ከወሀቢስት ጥሩውን ከመጥፎ ሰላማዊውን ሙስሊም ከአክራሪው ነቅሰውና ለይተው ማውጣት የሚችሉት ያሉትን ያህል በመደዴና በስማ በለው የሚያስቡ ወያነዎች እንዳሉ ይታወቃል:: ችግሩ ደሞ ከላይ አይመስለኝም ወደ ታች ሲወረድ ሁሉም ባለው ስልጣን ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ ቁጭ ይላል:: ብጥብጥ ሲነሳ ስንት ሰላማዊ ሙስሊሞች የፌዴራል ዱላ እንደወረደባቸው ቤት ይቁጥረው:; ባለፈው እንዳንቺ የምወዳት ሙስሊም ጐደኛ አለችኝ:: ከኢትዮጵያ እንደተመለስኩ ስላለው ሁኔታ ጠይቃኝ እኔም የማውቀውን እያስረድኌት ሳለሁ.."".ምን ዋጋ አለው ዘመዴ ከመስጊድ ሲመለስ ተባባሪ አሽባሪ ነህ "" ብለው አሰሩብኝ አለችኝ:: በጣም ነው ያዘንኩት :: አይዞሽ የውነት አምላክ ፍርድ ይሰጣል አልኴት:: በመህኅላችን አላህ ዋክበር..እኛ እንክበር !! እያሉ የገቡ ተኩላዎች አሉ!! እነሱ ናቸው ህዝብንም መንግስትንም ግራ ያጋቡት:: ይሀው እኮ ወሀቢዝም እኮ የሳውዲንም ህዝብ እኮ እንዳልገራው እኮ አየሸው አይደል:?? !! እናንተ ትክክለኛ ሙስሊሞች አይደላችሁም እያሉ ሶላት እንኴን አብረናቸው እንድንሰግድ አያደርጉም ብላ አንድ ሳውዲ ያለች ዘመዷ ያጫወተቻትን እቺ ያልኩሽ ልጅ ነገራኛለች:: አላህ አንቺንና አንቺን መስሎችን አቅፎ ደግፎ ይጠብቅልኝ:: ለመሪዎቻችንም ማስተዋልን ይስጣቸው:: አሰላማሌኩም ወራህመቱ ወበረካቱ:: ጀሚላ :: 8)
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ክቡራን » Mon Nov 18, 2013 10:26 pmሰላም ነው ወርቅነት..? :D ችግሩ እኮ ያለው እኛ ጋ ሳይሆን አረቦቹ ጋ ነው...እውነት እንነጋገርና ልጅቷም ያለችኝ እነዚህ አረቦች የቁራንን ህግ እንደማይከተሉና በተግባርም እንደማያውሉት ነው ::አንደር ግራውንድ ያመነዝራሉ ይጠጣሉ የሻሪያ ህግ ደሞ በወሀቢዝም ተጠርዞ ሳውዲ-አረቢያ ውስጥ አለ:: እኛንም ኢትዮጵያውያንን ቢሆን እንደ እውነተኛ ሙስሊም አይመለከቱንም ብላኛለች:: ሳስበው እውነቷን ነው:: በፍሬአቹ ትታወቃላቹ ይላልና ቃሉ:: እያየነው እኮ ነው ወርቅዬ:: ሌላው እኔ እስከማውቀው ድርስ ዋርካ ውስጥ ቄስ የለም:: አንድም አታገኚም:; በርግጥ ቡዙ ደብተሮች አሉ:: ቄስ ካለ ያለሁት እኔ ብቻ ነኝ:: ማህሌት እመራ ነበር ባገሬ ወርቅዬ...ምን ያደርጋል ክፉ ሰዎችና ምቀኞች ካባቶች ጋር አጣልተውኝ...ይህውልሽ ዋርካ ውስጥ አለሁልሽ:: :D ሰላም ሁኚልኝ::

ወርቅነች wrote:አዎሰላም ነው ክቡ :lol:

መጀመሪያ የአላህ ትእዛዝ ነው ብለህን አሁን ደግሞ እናንተ ሙሰሊሞች አይደላችሁም ሰሏት እንኳ አብረን እንዳንሰግድ የሚል ነገር ያጫወችህ ልጅ የምትናገረውን የምታውቅ አይመሰለኝም :lol: ያም ሆነ ይህ ሸብርተኛ ነሸ ብለው ያስቸግሩኝ የዋርካ ቄሶች ናቸው ምን ትላለህ ትላላች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና

ክቡራን wrote:እንዴ እንደ ነፍሴ ጀሚላ ሰላም ነው...?? እኔማ ያንቺንና የምክሩን ስም እዚህ ማንሳት የለብኝም:: አቌማችሁ አቌሜ ስለሆነና ስለምረዳው ነው:: 8) ምን ተፈጠረና ነው ግን አንቺ አሸባሪ የተባልሽው..?? ለነገሩ ወያነም ጋ እኮ ችግር አለ:: አህባሽን ከወሀቢስት ጥሩውን ከመጥፎ ሰላማዊውን ሙስሊም ከአክራሪው ነቅሰውና ለይተው ማውጣት የሚችሉት ያሉትን ያህል በመደዴና በስማ በለው የሚያስቡ ወያነዎች እንዳሉ ይታወቃል:: ችግሩ ደሞ ከላይ አይመስለኝም ወደ ታች ሲወረድ ሁሉም ባለው ስልጣን ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ ቁጭ ይላል:: ብጥብጥ ሲነሳ ስንት ሰላማዊ ሙስሊሞች የፌዴራል ዱላ እንደወረደባቸው ቤት ይቁጥረው:; ባለፈው እንዳንቺ የምወዳት ሙስሊም ጐደኛ አለችኝ:: ከኢትዮጵያ እንደተመለስኩ ስላለው ሁኔታ ጠይቃኝ እኔም የማውቀውን እያስረድኌት ሳለሁ.."".ምን ዋጋ አለው ዘመዴ ከመስጊድ ሲመለስ ተባባሪ አሽባሪ ነህ "" ብለው አሰሩብኝ አለችኝ:: በጣም ነው ያዘንኩት :: አይዞሽ የውነት አምላክ ፍርድ ይሰጣል አልኴት:: በመህኅላችን አላህ ዋክበር..እኛ እንክበር !! እያሉ የገቡ ተኩላዎች አሉ!! እነሱ ናቸው ህዝብንም መንግስትንም ግራ ያጋቡት:: ይሀው እኮ ወሀቢዝም እኮ የሳውዲንም ህዝብ እኮ እንዳልገራው እኮ አየሸው አይደል:?? !! እናንተ ትክክለኛ ሙስሊሞች አይደላችሁም እያሉ ሶላት እንኴን አብረናቸው እንድንሰግድ አያደርጉም ብላ አንድ ሳውዲ ያለች ዘመዷ ያጫወተቻትን እቺ ያልኩሽ ልጅ ነገራኛለች:: አላህ አንቺንና አንቺን መስሎችን አቅፎ ደግፎ ይጠብቅልኝ:: ለመሪዎቻችንም ማስተዋልን ይስጣቸው:: አሰላማሌኩም ወራህመቱ ወበረካቱ:: ጀሚላ :: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ወርቅነች » Mon Nov 18, 2013 11:25 pm

ሰላም ክቡራን

ቅቅቅቅቅ....ዋርካ ውሰጥ ቄሰ የለም ነው ያልከው :lol: :lol: ዋርካ በቄሶች ተወጥራ ልትፈነዳ ትንሸ ነው የቀራት...... አንተን ግን ቄሰ ነህ ብዮ አልገምትም ቄሰም ብትሆን ያምርበሀል በተለ ሰትተርብ :lol: :lol: ያልካቸው ደብተራዎች የጠፉትን ይሆናል እንደ እንታደስ ና ሰበሀት የመሳሰሉትን ማለቴ ነው....የዘንድሮቹ ደብተርዎች ደግሞ ሱፍና ካራቫት ገርግደው ዋርካ ውሰጥ ይንቀሳቀሳሉ ማለትም ቆዳቸውን ቀይረው :lol: :lol: :lol: ግዋደኛህን አትመናት እንደ ኢትዮጵያዊያን ሙሰሊሞች በሀይማኖታቸው ክሩና ጠንካራ መሆናቸውን በዓረቡ ዓለም የታወቁ ናቸው እንደ እውነተኛ ሙሰሊም አይቆጥሩንም ያለቸው ደግሞ ምን ማለቷ እንደሆነ ባይገባኝም በቀላሉ ሐጅ ሰናደርግ ያው ከኛ ጋር ተደባልቀው አይደል የሐጅን ሰነ ሰርአት የሚፈጽሙት 8) :roll: ሳውዲዎች ደግሞ የፈለጋቸውን እንዳልከው ዋሀቢዝም ይሁን ሐንበሊዝም ይሁን ማሊኪዝም ይሁን የፈልጋቸውን መከትል መብታቸው ነው :lol: እኛን ግን ለቀቅ...አንደርግራውንድ ያመንዘራሉ ይጠጣሉ ያለቸው ደግሞ የምን አንደርግራውንድ ነው ኢትዮጵያ ውሰጥ ባደባባይ የሚሰሩት አይደል ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና

ክቡራን wrote:

ሰላም ነው ወርቅነት..? :D ችግሩ እኮ ያለው እኛ ጋ ሳይሆን አረቦቹ ጋ ነው...እውነት እንነጋገርና ልጅቷም ያለችኝ እነዚህ አረቦች የቁራንን ህግ እንደማይከተሉና በተግባርም እንደማያውሉት ነው ::አንደር ግራውንድ ያመነዝራሉ ይጠጣሉ የሻሪያ ህግ ደሞ በወሀቢዝም ተጠርዞ ሳውዲ-አረቢያ ውስጥ አለ:: እኛንም ኢትዮጵያውያንን ቢሆን እንደ እውነተኛ ሙስሊም አይመለከቱንም ብላኛለች:: ሳስበው እውነቷን ነው:: በፍሬአቹ ትታወቃላቹ ይላልና ቃሉ:: እያየነው እኮ ነው ወርቅዬ:: ሌላው እኔ እስከማውቀው ድርስ ዋርካ ውስጥ ቄስ የለም:: አንድም አታገኚም:; በርግጥ ቡዙ ደብተሮች አሉ:: ቄስ ካለ ያለሁት እኔ ብቻ ነኝ:: ማህሌት እመራ ነበር ባገሬ ወርቅዬ...ምን ያደርጋል ክፉ ሰዎችና ምቀኞች ካባቶች ጋር አጣልተውኝ...ይህውልሽ ዋርካ ውስጥ አለሁልሽ:: :D ሰላም ሁኚልኝ::

ወርቅነች wrote:አዎሰላም ነው ክቡ :lol:

መጀመሪያ የአላህ ትእዛዝ ነው ብለህን አሁን ደግሞ እናንተ ሙሰሊሞች አይደላችሁም ሰሏት እንኳ አብረን እንዳንሰግድ የሚል ነገር ያጫወችህ ልጅ የምትናገረውን የምታውቅ አይመሰለኝም :lol: ያም ሆነ ይህ ሸብርተኛ ነሸ ብለው ያስቸግሩኝ የዋርካ ቄሶች ናቸው ምን ትላለህ ትላላች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና

ክቡራን wrote:እንዴ እንደ ነፍሴ ጀሚላ ሰላም ነው...?? እኔማ ያንቺንና የምክሩን ስም እዚህ ማንሳት የለብኝም:: አቌማችሁ አቌሜ ስለሆነና ስለምረዳው ነው:: 8) ምን ተፈጠረና ነው ግን አንቺ አሸባሪ የተባልሽው..?? ለነገሩ ወያነም ጋ እኮ ችግር አለ:: አህባሽን ከወሀቢስት ጥሩውን ከመጥፎ ሰላማዊውን ሙስሊም ከአክራሪው ነቅሰውና ለይተው ማውጣት የሚችሉት ያሉትን ያህል በመደዴና በስማ በለው የሚያስቡ ወያነዎች እንዳሉ ይታወቃል:: ችግሩ ደሞ ከላይ አይመስለኝም ወደ ታች ሲወረድ ሁሉም ባለው ስልጣን ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ ቁጭ ይላል:: ብጥብጥ ሲነሳ ስንት ሰላማዊ ሙስሊሞች የፌዴራል ዱላ እንደወረደባቸው ቤት ይቁጥረው:; ባለፈው እንዳንቺ የምወዳት ሙስሊም ጐደኛ አለችኝ:: ከኢትዮጵያ እንደተመለስኩ ስላለው ሁኔታ ጠይቃኝ እኔም የማውቀውን እያስረድኌት ሳለሁ.."".ምን ዋጋ አለው ዘመዴ ከመስጊድ ሲመለስ ተባባሪ አሽባሪ ነህ "" ብለው አሰሩብኝ አለችኝ:: በጣም ነው ያዘንኩት :: አይዞሽ የውነት አምላክ ፍርድ ይሰጣል አልኴት:: በመህኅላችን አላህ ዋክበር..እኛ እንክበር !! እያሉ የገቡ ተኩላዎች አሉ!! እነሱ ናቸው ህዝብንም መንግስትንም ግራ ያጋቡት:: ይሀው እኮ ወሀቢዝም እኮ የሳውዲንም ህዝብ እኮ እንዳልገራው እኮ አየሸው አይደል:?? !! እናንተ ትክክለኛ ሙስሊሞች አይደላችሁም እያሉ ሶላት እንኴን አብረናቸው እንድንሰግድ አያደርጉም ብላ አንድ ሳውዲ ያለች ዘመዷ ያጫወተቻትን እቺ ያልኩሽ ልጅ ነገራኛለች:: አላህ አንቺንና አንቺን መስሎችን አቅፎ ደግፎ ይጠብቅልኝ:: ለመሪዎቻችንም ማስተዋልን ይስጣቸው:: አሰላማሌኩም ወራህመቱ ወበረካቱ:: ጀሚላ :: 8)
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ክቡራን » Tue Nov 19, 2013 1:22 am

ወርቅዬ በችኮላ ነው የምጽፍልሽ....ልወጣ ነው ከኦፊስ..እኔ እኮ ያልኩት እኛን እንደ እውነተኛ ሙስሊም አያዩንም ያልኩት የእኛ ሙስሊሞች ትክክለኛውን ዲና ስለሚከተሉ የቁራኑን ህግ አፕላይ ስለሚያደርጉ ላረቦቹ አልተመቹላቸውም ልልሽ ፈልጌ ነው እውነቱም ይሄ ነው እነሱ እኮ ማጅራት መቺዎችና ዱርዬዎች ናቸው:: ያሰሯቸውን ልጆች ገንዘብ ፈትሽው ወስደውባቸዋል:: አላህ እንደውም ለሌለው ጨምረህ ስጥ እንጂ ያንተ ያልሆነውን አትንካ ይላል...ይሄ ታዲያ እስልምና ነው ትያለሽ...?? እነዚህን አረቦችን አትመኚ ባጠቃላይ ከሳውዲ የሚመጣን ምንም ነገር አትመኚ!!! አንድ ነገር ብቻ መካ ውስጥ ታሪካዊ ቦታ አለ ተብሏል:: ይሀውም አብርሀም ልጁን ለመስዋትነት ያቀረበበት ቦታ ስለሆነ ሊከበር ይገባል:: ያንን ብቻ በልብሽ ያዥው ሌላው ወንጀልና ቴረር ነው:: ያገርሽን እምነት አህባሽን ( ትክክለኛውን እስልምና ያዥ) እስኪ ወርቅዬ እንደው እናንተ ሰፈር ቦታ ፈልጊልኝ...ኡስታዝ መሆን የምችል ይመስለኛል..ችግር የለም ቁራኑም ባማርኛ ስለሆነ የሰባት አመቱን ትምህርት በሰባት ቀን አስተካክለዋለሁ:: ሰላም አምሺልኝ ሰሞኑን በተሰጠኝ መገለጽ ከመጸሀፍ ቅዱስም ከቁራንም እየጠቀስኩ የሰማይን ሚስጥር አስተምርሻለሁ:: በነገራችን ላይ የምንወደው ወንድማችን ዲጎኔ እኮ የግጥም ደራሲ ሆነ ..ካልሰማሽ ብዬ ነው:: :D
ዮሀንስ ዐፍወርቅ ነኝ:: ሞቼ ነበር አላዋጣ ሲለኝ ተመልሼ መጣሁ:: :lol: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests