ታምራት ላይኔ ታጋይ , ጠ/ሚ/ር, እስረኛና ወንጌላዊ::

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ታምራት ላይኔ ታጋይ , ጠ/ሚ/ር, እስረኛና ወንጌላዊ::

Postby ክቡራን » Tue Nov 26, 2013 3:13 pm

Former Ethiopian PM , Tamrat Layne speaks on his past political life . After his long silence Tamart tells to CBS on his prison life, his childhood, the good and the bad times his organization (ANDM) went through with TPLF as well as his spiritual life. This is the introduction part of the interview. More will come soon. .. Click the link below.
http://www.http://www.CyberEthiopia.com/2013 ... amrat.html
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7943
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ታምራት ላይኔ ታጋይ , ጠ/ሚ/ር, እስረኛና ወንጌላዊ::

Postby መራራ » Tue Nov 26, 2013 5:59 pm

ሞላጫ: ሙልጭልጭ: አሉ ሰውዬው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አይ ካርቦንዬ! ይህን ዜና እዛኛው ቤት ዱቅ ተደርጎ: አንቺም እንዳቅሚቲ በሆድ አደር ጭንቅላትሽ ሀሳብ ሰተሽበት ነበር:: እኮ! :lol: :lol: :lol: ይሄን የዝንብ መጠለያ የሆነ ቤትሽን ለ ማስጎብኘት እንደ አዲስ ዜና እዚህ ዱቅ አድርገሽ ስለ አቡነአረጋዊ ስትይ ልያዝሽ? :lol: :lol: ለምን ሲጥ ብለሽ ስትሞቺ የሚያሳይ ቪዲዮ ለጥፈሽ በ አንድ ቀን ሚሊዮኖች ዌብ ሳይትሽን አይጎበኙልሽም? ጥሩ ሀሳብ አይደለም? ሙች ሞክሪው እስኪ በጌ! :lol: :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:Former Ethiopian PM , Tamrat Layne speaks on his past political life . After his long silence Tamart tells to CBS on his prison life, his childhood, the good and the bad times his organization (ANDM) went through with TPLF as well as his spiritual life. This is the introduction part of the interview. More will come soon. .. Click the link below.
http://www.http://www.CyberEthiopia.com/2013 ... amrat.html
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ቱሉቦሎ » Fri Nov 29, 2013 4:15 am

ዞብል2 እንዳለው የወያኔ IP መጥለፊያ ethiopia-this-week.com እና ethnotube.com ን አፍንጫችሁን ይዛችሁ እለፏቸው :: ስለማርያም-ይችን-ጠቅ-አርጉልኝ aka ካርቦን የሚያመጣውን ጉግል በማድረግ ከምንጩ አንብቡ እዩ

የ CBS Dean Curry የታምራት ላይኔ ኢንተርቪው ጉግል ብታደርጉ በሽ ነው :: ለዛሬው ስለማርያም-ይችን-ጠቅ-አርጉልኝን አድርሰናል እለፍ በሉትና ዩቱብ እዩት: ሊንኩ ይኸው

http://www.youtube.com/watch?v=cCAyDO9rJbU
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ክቡራን » Tue Dec 03, 2013 1:27 am

""ከመንግስት የዘረፍኩት ዜሮ አምስት ሳንቲም የለም:: እነሱም ይሄን ያውቃሉ:: በሲ አይ ኤ በሞሳድ ባሜሪካ ውስጥ ባሉ ባንኮች በሙሉ በስሜ የገባ ገንዘብ እንዳለ ፈልገውና አስፈልገው ሊያገኙ አልቻሉም:: ውሸት ሲደጋግም እውነት ይሆናል... ""ቀጣዩ የታምራት የላይኔ ውይይት:: እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7943
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests