ክርስቲያን ነን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ...

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ክርስቲያን ነን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ...

Postby ቦቹ » Sun Dec 01, 2013 10:06 pm

ሰላም ሰላምን ለሚፈልግ ሁሉ ቅቅቅቅ :lol: አይ አንዲት ጥያቄ ነበረችኝ ከጴንጤው እስከ ካቶሊክ መሳተፍ ይችላል:: ነገሩ እንዲህ ነው ኢየሱስ ተወለደ ከዚያም በሰላሳ አመቱ ተጠመቀና ትምሕርት ማስተማር ጀመረ:: ለምን ሰላሳ አመት ድረስ መቆየት አስፈለገው? እስከ ሰላሳ አመቱ ድረስስ ምን እየሰራ ኖረ :?: ከነማብራሪያው እንደ መምሬ አብራራው ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል: :lol:
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Re: ክርስቲያን ነን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ...

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue Dec 03, 2013 2:39 am

ቦቹ wrote: ነገሩ እንዲህ ነው ኢየሱስ ተወለደ ከዚያም በሰላሳ አመቱ ተጠመቀና ትምሕርት ማስተማር ጀመረ:: ለምን ሰላሳ አመት ድረስ መቆየት አስፈለገው? እስከ ሰላሳ አመቱ ድረስስ ምን እየሰራ ኖረ :?:


ምንም ፋይዳ የሌለው ጥያቄ ነው::

1ኛ. በሀያ ዓመቱ ማስተማር ጀመረ; በሰላሳ ዓመቱ ማስተማር ጀመረ; ከፈለገ በአስር ዓመቱ ማስተማር ጀመረ.....ምን ለውጥ ያመጣልሀል :?:

ያስተማረውን ትምህርት እቀበላለሁ ወይንም አልቀበልም ሌላ ጉዳይ ነው.....ለምን እስከሀያ; ሰላሳ ቆየ ምናምን ግን መሰረታዊ የክርስትና እምነት ላይ የሚጨምረውም; የሚቀንሰውም ጉዳይ ያለ አይመስለኝም

2ኛ. አሁንም በተመሳሳይ መልኩ እስከሰላሳ ዓመቱ በምኩራብ ተቀምጦ ከፈሪሳውያን ጋር መፃህፍትን ሲመረምር ነበር; ወይንም እስከሰላሳ ዓመቱ ዮሴፍን በአናፂነት ሲያግዝ ነበር; አሊያም እስከሰላሳ ዓመቱ ከጓደኞቹ ጋር ሲጫወት ነበር ቢሉህ ምን ይፈይድልሀል :?: :wink:

ስንት የሚያመራምሩ ሀይማኖታዊ ሀሳቦችና ትምህርቶች እያሉ በማይረባ እንቶ ፈንቶ የጠበበውን ጭንቅላትህን የባሰ አታዝገው :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests