በህልም ወይም በራእይ ተገለጠልን የሚሉ ምስክርነት አምድ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

በህልም ወይም በራእይ ተገለጠልን የሚሉ ምስክርነት አምድ

Postby ዲጎኔ » Wed Dec 04, 2013 4:43 am

ሰላም ለሁላችን/አሰላማሊኩም/ሻሎም ኤሎኩም
ውድ የሀይማኖት ቤተሰቦች ይህን ተወዳጅ አምድ በጸያፍ ስድቦች ምክንያት ብርቀም በተገቢው መንገድ የሚወያዩ ከራቁ ማን በጎ ያሳያል በማለት ከሁሉም ጎራ የራቁ ወገኖችን እንዲሳተፉ እጋብዛለሁ::ለዛሬው ያለኝ በቅርቡ የቀድሞ የወያኔ ሚንስትር የአሁኑ ሰባኪ ታምራት ላይኔ እንዳለው በህልማቸው ክርስቶስን ማርያምን ሙሀመድንወይም መላእክትን አየን የሚሉትን ክሊፕ እንድናቀርባ ገንቢ ውይይት እንድናደርግ ነው::
http://www.youtube.com/watch?v2-L1KIU7la0
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ወርቅነች » Wed Dec 04, 2013 5:11 am

በጭንቅላታቸው አመዛዝነው የሰሩትን ግፍ ማመን እና መቀበል እንዲሁም ይቅርታን መጠየቅ የማይችሉት ሁሌ በህልም ተገለጸልን እያሉ ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚያደርጉት ሙከራ ሁሌም እንደቀጠለ ነው...ሌላውን ምርጫ ይፈሩታልና ትላለች ጀሚላ ከቸችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ዲጎኔ » Wed Dec 04, 2013 5:33 am

ሰላም ለሁላችን
ወርቅዬ በትክክል አንዳንዶች ሀይማኖትን ወንጀላቸውን መሸፈኛ ለማድረግ እንደሞክሩ ታሪክ ምስክር ነው:: ነጭ ባሪያ ፈንጋዮች ኮሎኒያሊሲቶችና የእኛዎቹ አጼዎች ክርስትና ኢዲአሚንና መሳይ አምባገነኖች ደግሞ እስልምናን::እኔ እዚህ የጠየቅሁት ሰዎች ተገለጠልን እያሉ ስለሚመስክሩት እውነቱ ከሐስቱ እንዲለይ እንባቢ የራሱን ፍርድ አገናዝቦ እንዲስጥ ነው::
እስኪ እዚህ የቀድሞ የኢስቡላ ወያኔና የአሁኑ ክርስቲያን ምስክርነት እንስማ:-
https://www.youtube.com/watch?feature=p ... -L1KIU7lao

ወርቅነች wrote:በጭንቅላታቸው አመዛዝነው የሰሩትን ግፍ ማመን እና መቀበል እንዲሁም ይቅርታን መጠየቅ የማይችሉት ሁሌ በህልም ተገለጸልን እያሉ ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚያደርጉት ሙከራ ሁሌም እንደቀጠለ ነው...ሌላውን ምርጫ ይፈሩታልና ትላለች ጀሚላ ከቸችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
Last edited by ዲጎኔ on Wed Dec 04, 2013 6:14 am, edited 1 time in total.
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ወርቅነች » Wed Dec 04, 2013 6:09 am

ሰላም ዲጎኔ,

እኔ እማወራው በሀይማኖት ወንጀላቸውን ለመሸፈን የሚሞክሩትን አይደለም...ከሀይማኖት ሌላም እየተጠቀሙ ወንጀላቸውን የሚሸፍኑም አሉ...በሀይማኖት ብቻ አይደለም ለማለት ፈልጌ ነው ...

ላንተ አንድ ጥያቄ አለኝ...ከጥያቄው አሰቀድሜ ግን ሰለ ታምራት ላይኔ እምለው አለኝ...ጥሩ መጽሀፍ ቅዱሰ አንባቢ መሆኑ እያሾፈ ይቀለዳል እንዴ ፓውሎሰ ነው ፔትሮሰ ከኔ የበለጥ ጨካኝ ነው ማለቱ በቂ ሊሆን ይችላል...በሌላ ጊዜ ደግሞ ግፍ ሰርቻለሁ በድያለሁ ብሎ ሲያምን ይቆይና ተመለሶ የተፈስጸሙትን እና የተወነጀለባችውን ሁሉ ሙልጭ አርጎ ይክዳል...የኔ ጥያቄ ጽንሰ ሀስቡን ነው...በደል አልፈጸምኩም ብሎ ያኔውኑ እዚያው የሰራሁትን ግፍ እየሱስ ታይቶኝ ምህረት አድርጎልኛል ብሎ ድርቅ ማለት ምን ይባላል....እየሱሰስ እንዴት በደል አልፈጽምኩም ብሎ ከራሱ ጋር የሚጋጭ ሰው ጋ በህልሙ ወይም በራእይ ወይም ፈት ለፊቱ ቀርቦ ይገልጽለታል ነው ጥያቄዮ ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:


ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ወርቅዬ በትክክል አንዳንዶች ሀይማኖትን ወንጀላቸውን መሸፈኛ ለማድረግ እንደሚሞክሩ ታሪክ አሳይቶናል የእኛዎቹ ግፈኛ አጼዎች ክርስትና ኢዲአሚን መሳይ አምባገነኖች ደግሞ እስልምናን::እኔ እዚህ የጠየቅሁት ግን ሰዎች ካሉበት ሀይማኖት ወድለላ ሀይማኖ ሲሄዱ ከሚሰጡት ምክንያት አንዱ ተገለጠልን ነውና ይህንን እንዘግብ ፍሩን ለአንባቢ እንስጥ ነው::
እስኪ እዚህ የቀድሞ የኢስቡላ ወያኔ የአሁኑ ክርስቲያን ያለውን እንስማ:-
http://www.youtube.com/watch?v=2-L1KlUl7la


ወርቅነች wrote:በጭንቅላታቸው አመዛዝነው የሰሩትን ግፍ ማመን እና መቀበል እንዲሁም ይቅርታን መጠየቅ የማይችሉት ሁሌ በህልም ተገለጸልን እያሉ ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሚያደርጉት ሙከራ ሁሌም እንደቀጠለ ነው...ሌላውን ምርጫ ይፈሩታልና ትላለች ጀሚላ ከቸችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests