Amazing Truth

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Amazing Truth

Postby ምክክር » Wed Dec 25, 2013 8:15 am

"People Fight For Religion.
People Die For Religion.
But Pepole Do Not Follow Religion"


Amazing Truth!
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ክቡራን » Wed Dec 25, 2013 2:58 pm

Amen to that!! አላህ ይባርክህ ምክሩ ትልቅ አባባል ነው:: መልካም የገና በዐል ይሁንልህ:: ( በቀጥታ ባታከብረውም በጔደኞችህ ታከብረዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ) እኔ ኢድን ጔደኖቼ ስልህዲንና መሪም ጠርተውኝ ስለሚጋብዙኝ አንተም ጋ ያ ሊሆን እንደሚችል በማሰብ ነው::
""እነሆ የሰላም አይኖች የሰማይ መስኮት ተከፍተው ያያሉ::"" ይላል መጽሀፍ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ምክክር » Mon Dec 30, 2013 8:02 am

ያለንበት ዘመን:-
ሴቶች እርቃን ወተው ለወሲብ ሲሳይ ይሆኑ ዘንድ ገላቸውን እንዲያሳዩ ገንዘብ ሲከፈላቸው:
ሌሎች ደግሞ ገላቸውን ደብቀው ፊታቸውን ስለተሸፈኑ ገንዘብ ይቀጣሉ::
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: Amazing Truth

Postby ጎነጠ » Mon Dec 30, 2013 8:20 pm

ምክክር wrote:"People Fight For Religion.
People Die For Religion.
But Pepole Do Not Follow Religion"


Amazing Truth!


ሰዎች ጅሀድ እያሉ ያውጃሉ ለሀይማኖታቸው
ሰወች ጠፍተው ያጠፋሉ ለሀይማኖታቸው
ነገር ግን ቁርአናቸው የሚዛቸው እንኩአን አይተገብሩም
I love ethiopia
ጎነጠ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 103
Joined: Wed Aug 03, 2005 9:07 am
Location: ethiopia

Postby ምክክር » Sat Jan 04, 2014 7:48 am

ጥላቻ ምንድነው?
አንድ በተለይ የተወሰነ ሰውን በማንነቱ ወይም አንድ የሆነ ነገር አጥብቆ መጥላት ነው::
በሌላ ሰው ስኬታማነት ጨርሶ የማይደሰት:: በታዋቂነቱ: በገናናነቱ የሚበሳጭ: ሁሌም አሉታዊ የሆነ ፍጡር:: በሌሎች እድገት: ምጥቀት የሚሰቃይ: (ነገር ግን በሌሎች ሰዎች ጉድለት ወይም እንከን ወይም ውድቀት በደስታ የሚፈነድቅ:: )

በአንድ ሕብረተሰብ ዉስጥ እነዚህ ፍጡራን በጣም አናዳጅ ናቸው:: ዋርካችን ዉስጥ እንዲህ ዓይነት ፍጡራን ይኖሩ ይሆን?

እናም ጥላቻ ሕመም ነው::
አንድ ሰው ስኬታማ ስለሆነ መጥላት የደካማ ሰዎች ሕመም ነው::

የጥላቻ መጥፎ ገጽታው ግን:-
አንድ ሰው ኢስላም ወይም ክርስትያን ስለሆነ ብቻ መጥላት: በማንነቱ: በአይደንቲቲው ነጥሎ መጥላት:
አንድን ሰው በቆዳ ቀለሙ መጥላት:

ለምሳሌ:
አንድ ኢትዮጵያዊ:- አማራ: ትግሬ ወይም ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ መጥላት ወይም መጠየፍ የጥላቻዎች ሁሉ እናት ነው::

How to handle haters?
Treat them with respect. You will be surprised to see how that disarms them.

ጥላቻ በራሱ: ከተጠዪው ይበልጥ የሚጎዳው ጠዪዊን ነው::..ይላል ቤንጃሚን ፍራንክሊን::
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: Amazing Truth

Postby መርፊው » Sat Jan 04, 2014 4:42 pm

ሰዎች ክርስትያን ነን እያሉ ቅዱስ ጦርነት ያውጃሉ ግን መጽሀፈ (ቅዱስ)የሚለውን አይተገብሩም

መርፊው ዘ-ነገደ የሁዳጎነጠ wrote:
ምክክር wrote:"People Fight For Religion.
People Die For Religion.
But Pepole Do Not Follow Religion"


Amazing Truth!


ሰዎች ጅሀድ እያሉ ያውጃሉ ለሀይማኖታቸው
ሰወች ጠፍተው ያጠፋሉ ለሀይማኖታቸው
ነገር ግን ቁርአናቸው የሚዛቸው እንኩአን አይተገብሩም
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Re: Amazing Truth

Postby ጎነጠ » Sun Jan 05, 2014 4:35 pm

[quote="መርፊው"]ሰዎች ክርስትያን ነን እያሉ ቅዱስ ጦርነት ያውጃሉ ግን መጽሀፈ (ቅዱስ)የሚለውን አይተገብሩም

መቸ እና የት

ሙስሊም ግን
አፍጋኒስታን ፓኪስታን ሱዳን ሱማሌ ኬንያ ኢትዮጵያ -------------- እንዲያው ያላደፈረሱትን ብጠይቅኝ
የሁሉም መነሻ ጽንስ ሀሳባቸው ጅሀድ
I love ethiopia
ጎነጠ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 103
Joined: Wed Aug 03, 2005 9:07 am
Location: ethiopia

Re: Amazing Truth

Postby መርፊው » Sun Jan 05, 2014 5:28 pm

ክርስትያኑ በክርስትና ስም የመስቀል ጦርት እና 1 እና 2 የአለምን ጦርነት በክርስትና ስም ጀምረው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ንጹሀን ነብሳት በማያባራ ጦርነት ቀጥፈዋል::

ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ብንሔድ እጼ ዬሀንስ በቅዱስ ጦርነት ስም በወሎ ሙስሊሞች ላይ ያካሄዱት ጦርነት ታላቅ የክርስትናን ጭካኔ የሚያሳይ ትውስታ ነው::
አሁን በቅርቡ በቦዝንያና በሲያሬቮ ህዝብ ላይ የተደረገውን እየሱሳዊ እልቂት ታሪክ አይረሳውም _ምእራባዊያን እየሱሳውያን በአፍጋኒስታንና በኤራቅ ህዝብ ላይ ያካሄዱት እየሱሳዊ ጭፍጨፋ ምን ይባል ይሆን ?ቅዱስ ጦርነት ይሆን :wink:ጎነጠ wrote:
መርፊው wrote:ሰዎች ክርስትያን ነን እያሉ ቅዱስ ጦርነት ያውጃሉ ግን መጽሀፈ (ቅዱስ)የሚለውን አይተገብሩም

መቸ እና የት

ሙስሊም ግን
አፍጋኒስታን ፓኪስታን ሱዳን ሱማሌ ኬንያ ኢትዮጵያ -------------- እንዲያው ያላደፈረሱትን ብጠይቅኝ
የሁሉም መነሻ ጽንስ ሀሳባቸው ጅሀድ
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Postby ምክክር » Mon Jan 06, 2014 8:08 am

Promise ring finger የምንላት የቃለ መሃላ ጣት ለምን ከጣቶች ሁሉ እንደተመረጠች ያውቃሉ? የጥንት ሥልጣኔ እንዲህ ይላል.....ከዚህ ጣት የሚነሳ (ቬና አሞሪስ) የሚባል የደም ስር ጅማት በቀጥታ የሚያያዘው ከልብ ጋር ነው:: ቀለበት ጣት ከልባችን ጋር ያላትን ትስስር እንደ ማጣቀሻ ተወስዶ ነው ማለት ነው ለቃለ መሃላ የተመረጠችው:: ይሁንና ሁሉም ጣቶቻችን ከልባችን ጋር የተሳሳሩ ጅማቶች እንዳላቸው የዘመናችን የረቀቀው ሣይንስ ያስተምራል:: በቃለ-መሐላ የሚፈጸመዉን የትዳር ፍጥምጥም በጣት ቀለበት አማካኝነት በደም ሥር ከልባችን ጋር ለማሰር የተቀየሰው የጥንታውያኑ መመሪያ ይደነቃል:: እኛ ያሁኖቹ አናዳጅና ችኩል ትውልድ የያኔው ጊዜ ባለቤት ብንሆን አንገት ላይ ካልታሰረ እንል ይሆናል....ቃል ከፈረሰ በዚያው በፍጥነት ሸምቅቆ ለማጠናቀቅ :oops: ይህ እንግዲ ፋስት ፉድ እየበላን ካደግን ነው::

ልጆች ሆነን ይቺን የቀለበት ጣት "ማዕድን ሚነስተር" እንላት ነበር:: ሁሉንም ጣቶች በሚኒስትር ማዕረግ ስንሾም እንዲህ ይነበባል:-

አውራ ጣት: የፍርድ ሚኒስትር (Thumbs up, Thumbs down...የሪጀክሽንና የአፕሩቫል ምልክት በሚለው መነሻ)

ሌባ ጣት: የማስታወቂያ ሚኒስትር (ይቺ ጠቋሚ ጣት ግልጽ ናት)

የመሐል ጣት: የሀገር ዉስጥ ገቢ :) (ወደ ላይ ስትቀሰር ሀገር ዉስጥ ገቢ በወላጆቻችን ላይ የሚያደርገዉን ተግባር ይገልጻል)

የቀለበት ጣት: የማዕድን ሚኒስትር

ትንሿ ጣት: የጤና ሚኒስትር (ጆሮ እየጎረጎርን የምናጸዳባት)
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ምክክር » Sat Jan 11, 2014 9:00 am

የዘመኑ ሁኔታ
ገበያና ገበያተኛን የማያገናኝ እውነታ
(ሮሚዬ ወዲህ ዡሊየት ወዲያ እንደማለት ነው)

Big House------Small Family
More Degrees-----Less Common Sense
Common Sense-----No Degree
Advanced Medicine-----Poor Health
Touched Moon-----Neighbors Unknown
High Income-----Less Peace of Mind
Good Knowledge-----Less Wisdom
Number of Affairs-----No True Love
Lots of Friends on Facebook-----No Best Friends
More Alcohol-----Less Water
Lots of Human-----No Humanity
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests