እየሱስ ሐሰተኛ ጌታ መሆኑ ማስረጃ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

እየሱስ ሐሰተኛ ጌታ መሆኑ ማስረጃ

Postby መርፊው » Sun Jan 05, 2014 2:09 am

እንዴት አምላክ ይራባል????
=================
ማርቆስ ወንጌል እንዲህ ይላል «በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ።በመንገዱም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና፦ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት።»ጥያቄ እየሱስ እውን አምላክ ከሆነ ስለ ሚራብ አምላክ እንዲሁም አንድ ዛፍ መቼ ፍሬ እንደሚያወጣ የማያውቅ አምላክ ስናስብ ምን ይሰማናል ።ኢየሱስ /ዐ.ሰ/ የአምላክ ነብይ እንጂ በፍፁም አምላክ አይደለም፡፡እነዚህም አንቀጾች ተመሳሳይ ሃሳብ አላቸው ማር.11፡12 ፣ ማቴ.4፡2 እና ማቴ 21፡18
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Re: እየሱስ ሐሰተኛ ጌታ መሆኑ ማስረጃ

Postby ጎነጠ » Tue Jan 14, 2014 10:59 am

አላህ ባለ ግዘ (አስታውስ):: ኢሳ ሆይ እኔ ወሳጅህ ወደነም አንሽህ ነኝ ከነዚያም ከካዱ ሰዎች አጥሪህ ነኝ እነዚያንም የተከተሉህን እስከትንሳኤ ቀን ድረስ ከነዚያ ከካዱት በላይ አድራጊ ነኝ መመለሻህ ወደነ ነው በርሱም ትለያዩበት በነበራችሁት ነገር በመካከላችሁ እፈርዳለሁ
ሱረቱል አል-ኢምራን 3-55
እስኪ ይህን በጽሞና አንበው እና ለመርዳት ሞክር
አመሰግናለሁ !!!!!!!
I love ethiopia
ጎነጠ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 103
Joined: Wed Aug 03, 2005 9:07 am
Location: ethiopia

Re: እየሱስ ሐሰተኛ ጌታ መሆኑ ማስረጃ

Postby መርፊው » Tue Jan 14, 2014 9:11 pm

ጎነጠ ጎንጣቸው የሀገሬ ሰው ሲተርት ሠይጣ ላመሉ ከምን
ይጠቅሳል ሆንክብኝሳ ከመቸ ጀምሮ ነው የማታምንበትንና የምትቀልድበትን ቁዱስ ቁረአን እንደማስረጃ የምትጠቀምው ? ወይንስ እስልምናን ተቀበልክ በነገራች ላይ የቁራንአኑ ሱራ የሚናገረው እኮ ሰለ መጽሀፈ ቅዱሱ እየሱስ ከመሰለህ ተሳስተሀል ምክንያቱም የቁረአኑ ኢሳ ደራጃው ነብይ ነው እንጅ አምላክ ወይም የፈጣሪ ልጅ አይደለም ስለዚህ ሁለቱም ድርሻቸው ወይም ደረጃቸው የሰማይና የምድርን ያህል ርቀት ስላለው ባደክም ይሻልህል

መርፊው ዘ _ነገደ የሁዳ ከዴር ሱልጣን
ጎነጠ wrote:አላህ ባለ ግዘ (አስታውስ):: ኢሳ ሆይ እኔ ወሳጅህ ወደነም አንሽህ ነኝ ከነዚያም ከካዱ ሰዎች አጥሪህ ነኝ እነዚያንም የተከተሉህን እስከትንሳኤ ቀን ድረስ ከነዚያ ከካዱት በላይ አድራጊ ነኝ መመለሻህ ወደነ ነው በርሱም ትለያዩበት በነበራችሁት ነገር በመካከላችሁ እፈርዳለሁ
ሱረቱል አል-ኢምራን 3-55
እስኪ ይህን በጽሞና አንበው እና ለመርዳት ሞክር
አመሰግናለሁ !!!!!!!
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest