ሁሌም ምስጋና ሁሌም ዝማሬ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ሁሌም ምስጋና ሁሌም ዝማሬ

Postby ቀዳማይ » Sat Jan 11, 2014 8:27 pm

ሁላችሁም ብትሳተፉ ደስ ይለኛል:: ዝማሬዎችን. አምልኮዎችን ሁሉ እያመጣችሁ አካፍሉን:: እኔ አንዳንድ ሰዎች የኦርቶዶክስ መዝሙር ስሰማ ሲያዩኝ እንዴ ኦርቶዶክስ ሆንክ እንዴ ይሉኛል?:: ስለ ጌታ እየሱስ ማንም ቢዘምር አብሬው ዘምራለው ጌታ እኛ ዝም ብንል ድንጋዮች አፍ አውጥተው ያመሰግኑታል ይል የለም መፅሀፉ:: ዛሬ በዚ አይነስውር ወጣት ነው የምጀምረው:: ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ ይባላል:: የድምፁ ቅላፄ እጅግ ውብ ነው ስለ ጌታ የሚዘምር ማንኛውንም መዝሙር እቀበላለው ክብር የሚገባው አምልኮ የሚገባ አንድ እሱ ብቻ ነውና:: መንፈሳችን ይታደሳል ስንናደድ ሲከፋን ስንደሰት ቃሉን እያነሳን እናመስግነው:: ይቺ ቤትም ምርጥ የሚባሉ መዝሙሮችን ማስተናገጃ አደርጋታለው:: ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን::

ድል አለ በስምህ
http://www.youtube.com/watch?v=LWBs-84QY6U
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Postby ቀዳማይ » Sat Jan 11, 2014 8:39 pm

ተስፋቴ ጋቢሶ-ክብር ለኢየሱስ ይሁን
http://www.youtube.com/watch?v=3Ujm3pFsGgg
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests