መ/ቅዱስዊ ፍቅር ????

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

መ/ቅዱስዊ ፍቅር ????

Postby ዘመጽኩን » Sun Jan 12, 2014 12:01 pm

ነብሰ ግድያ በመጽሃፍ ቅዱስ


ግድያ በአዲስ ኪዳን{በኢየሱስ ግዜ}

1. «በምድር ላይ
ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ
አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን
ለማምጣት አልመጣሁም፡» የማቴዎስ
ወ” 10፡34


2. «በምድር ላይ እሳት ልጥል መጣሁ
አሁን የነደደ ከሆነ ዘንድ ምን
እፈልጋለሁ?…» የሉቃስ ወንጌል 12፡49


3. «ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ
ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ
አምጡአቸው በፊቴም እረዱአቸው፡፡»የሉቃስ ወንጌል 19፡27

4. «…አሁን ግን ኮረጆ ያለው ከእርሱ ጋር ይውሰድ ከረጢትም ያለው እንዲሁ የሌለውም

ልብሱን ሸጦ ሰይፍ ይግዛ…» የሉቃስ
ወንጌል 22፡36

ግድያ ብሉይ ኪዳን{በሙሴ፥ዳዊት ግዜ}


«ስለዚህ እኔ እግዚአብሔር የምላችሁ
ይህ ነው፤ ይህች ከተማ በእርግጥ እንደ ሥጋ
መቀቀያ ሰተቴ ድስት ናት፤ ታዲያ
የሚቀቀለው ሥጋ ምንድነው? …
የፈራችሁት ሰይፍን አይደለምን?
እንግዲያውስ ሰይፍ የታጠቁ ሰዎች
መጥተው እንዲወጉአችሁ አደርጋለሁ፡፡
ከከተማችሁ በማስወጣት ለባዕዳን አሳልፌ
ሰጣችኋለሁ፤ ሞት ፈርጄባችኋለሁ፤
ስለዚህም በገዛ አገራችሁ በጦርነት
ትገደላላችሁ፤ በዚያን ጊዜ ሰው ሁሉ እኔ
እግዚአብሔር መሆኔን ያውቃል፡፡»
ትንቢተ ሕዝቅኤል 11፡7-10 ቀለል ባለ
አማርኛ የተተረጎመ 1980 እትም


ለመሆኑ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በቁጥር
በርከት ያሉ ስፍራዎች ላይ ስለ ጦርነት
የሚተርኩ አንቀጾች የት ተዘንግተው ነው
ኢስላምን በጦርነት የተስፋፋ ሐይማኖት
ነው እየተባለ የሚሰበከው? እንዲያውም
ብሉይ ኪዳን በአብዛኛው በወቅቱ ስለ
ተካሄዱ ጦርነቶቸች ገድል ነው የሚተርከው
ታዲያ እነዚህ ሁሉ አንቀጾች ለምን ይፋ
አይወጡም ወይስ የአምላክ ቃል
አይደሉም?


«…ጠላቶቻችሁን ለመውጋት ትቀርባላችሁ፤
ልባችሁ አይታወክ አትፍሩ አትንቀጥቀጡ
በፊ ቸውም አትደንግጡ፤ … አምላክህ
እግዚአብሔር በእጅህ አሳልፎ በሰጣት ጊዜ
በእርሷ ያሉ ወንዶችን ሁሉ በሰይፍ ስለት
ትገድላቸዋለህ፤ ነገር ግን

ሴቶቹንና

ህጻናትን


እንሰሶቹንም በከተማይቱም ያለውን ምርኮ
ሁሉ በዝብዘህ ለአንተ ትወስዳለህ፤…» ኦሪት
ዘዳግም 20፡3


«…አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ
ከሚሰጥህ ከእነዚህ አሕዛብ ከተሞች
ምንም ነፍስ አ ድንም፡፡» ኦሪት ዘዳግም
20፡16


«…አሁን አማሌቅን ም ያላቸውንም ሁሉ
ፈጽመህ አጥፋ አትማራቸውም

ወንዱንና


ሴቱን

ብላቴናውንና

ህጻኑን

በሬውንና

በጉን


ግመሉንና

አህያውን ግደል፡» መጽሐፈ
ሳሙኤል ቀዳማዊ 15፡3


«…አምላክህ እግዚአብሔር እንዳዘዘህ


ጢያዊውን፣

አሞራዊ¨ውንም፣


ከነዓናዊውንም፣

ፌርዛዊውንም፣


ኤዊያዊውንም

ኢያቡሳዊውንም ፈፅመህ
ጠፋቸዋለህ፡፡» ኦሪት ዘዳግም 20፡18


«ጌታን በመሠዊያው አጠገብ ቆሞ
አየሁት፤ እርሱም እንዲህ አለ፡- መድረኮቹ
ይናወጡ ዘንድ ጉልላቶቹን ምታ
በራሳቸውም ሁሉ ላይ ሰባብራቸው፤ እኔም
ከእነርሱ የቀሩትን በሰይፍ እገድላለሁ፤
የሚሸሽም አያመልጥም የሚያመልጥም
አይድንም፡፡ ወደ ሲኦል ቢወርዱ እጄ ከዚያ
ታወጣቸዋለች፤ ወደ ሰማይም ቢወጡ
ከዚያ አወርዳቸዋለሁ፤ በቀርሜሎስም ራስ
ውሰጥ ቢሸሸጉ ፈልጌ ከዚያ አወጣቸዋለሁ፤
በጥልቅ ባህርም ውስጥ ከዓይኔ ቢደበቁ
ከዚያ እባቡን አዝዛለሁ እርሱም
ይነድፋቸዋል፤ በጠላቶቻቸውም ፊት
ተማርከው ቢሄዱ ከዚያ ሰይፍን አዝዛለሁ
እርሱም ይገድላቸዋል፤ ዓይኔንም በእነርሱ
ላይ ለክፋት እንጂ ለመልካም
አላደርግም፡፡» ትንቢተ አሞጽ 9፡1-4


«እንደገናም እግዚአብሔር ሌሎቹን ሰዎች
እንዲህ ሲላቸው ሰማሁ በሉ እናንተም
እርሱን ተከትላችሁ በከተማይቱ ውስጥ
በመዘዋወር ሁሉን ግደሉ፤ ለማንም
በመራራት ምሕረት አታድርጉ፡፡

ሽማግሌ ሆነ

ወጣት

አሮጊት ሆነች

ኮረዳ

ሕጻናትም


ሳይቀሩ ሁሉንም ግደሉ፡፡ …»
ትንቢተ ሕዝቅኤል 9፡5-6 ቀለል ባለ
የአማርኛ ትርጉም 1980 እትም


«ስለዚህ ጉባኤው ወደ ያቤሽ ሄዳችሁ


ሴቶችንና

ልጆችን ጭምር ሁሉንም ግደሉ፤


ወንዶችንና

ድንግል ያልሆኑ ሴቶችን በሙሉ
ግደሉ የሚል መመሪያ በመስጠት
ከመካከላቸው ምርጥ የሆኑትን ዐሥራ
ሁለት ሺህ ሰዎችን ላኩ፡፡»
መጽሐፈ መሳፍንት 21፡10-11 ቀለል ባለ
አማርኛ የተተረጎመ 1980 እትም


«በሰባተኛው ዙር ካህናቱ መለከት ሲነፉ
በሚዘጋጁበት ጊዜ ወ ደሮቹ ድምጻቸውን
ከፍ አድርገው እንዲደነፉ ኢያሱ እንዲህ
የሚል ትዕዛዝ ሰጠ … ከዚህም በኋላ
ሰራዊቱ ኮረብ ውን ወጥቶ ሰተት ብሎ ወደ
ከተማይቱ በመግባት በቁጥጥሩ ስር
አደረጋት፤ ሰይፋቸውንም መዝዘው
በከተማይቱ የተገኘውን

ወንዱንም


ሴቱንም

ወጣቱንና

ሽማግሌውን ሁሉ
ገደሉ፤

የከብት

የበግና

የአህያውን መንጋ
ሁሉ ፈጁ፡፡» መጽሐፈ ኢያሱ 6፡16-21
ቀለል ባለ አማርኛ የተተረጎመ 1980
እትም

ሰዎችን በቁማቸው በእሳት እያቃጠልክ
አንድደህ ግደል ….ይላል እግዝሀቤር
እግዝሀቤር ሰዎችን ከነብሳቸው በእሳት
እንድታቃጥሉዋቸው ጥብቅ ትእዛዝ
ብያስተላልፍም የሚሰማው ሰው
ጣፋ !!!!!!!!!!!!
****************************************************************
እግዝሀቤር በቁምዎ በ እሳት ጋይተው
እንዲሞቱ መመርያ ያወጣ መሆኑን
ያውቃሉ ?
የሀይማኖት አባቶች እንደሚሉት ምንም
እንክዋን በአለም አቀፍ ዘንድ በህግ ደረጃ
ፈጽሞ ተቀባይነት ባይኖረውም የ
እግዝሀቤር መመርያ ግን እጅግ በጣም
ጭካኔ በተሞላበት ሆኔታ ሰዎችን
በቁማቸው አቃጥላችሑ ግደሉ ማለቱ
ሁሌም የምያስገርም እንደሆነ ይናገራሉ ::
በሚገርም ሁኔታ እግዝሀቤር ለተከታዮቹ
እንዲህ ብሎ መመርያ
አስተላፎላቸዋል :: ….Leviticus 20:14

14፤ ማናቸውም ሰው እናቲቱንና ልጂቱን
ቢያገባ ርኵሰት ነው፤ በመካከላችሁ ኃጢአት
እንዳይሆን እርሱና እነርሱ በእሳት ይቃጠሉ

አሁን ይህን የሚተገብር የዘመናችን ሰው
ይኖር ይሆን ?
ሰዎችን ከነፍሳቸው በቁማቸው አቃጥለህ
ግደል የሚለው አምላክ እግዝሀቤር
እውነት የሰዎች ፈጣሪ ነው ??????Leviticus 21:9

9፤ የካህንም ልጅ ራስዋን በግልሙትና
ብታረክስ አባትዋን ታረክሰዋለች፤ በእሳት
ትቃጠል ።
ለአባትዋ ክብር ሲባል ልጅቷን ከእነ ነፍስዋ
በእሳት አጋይተህ ግደል !!!!!!!!!!!!!
Genesis 38:24


24፤ እንዲህም ሆነ፤ ከሦስት ወር በኋላ
ለይሁዳ። ምራትህ ትዕማር ሴሰነች፤
ደግሞም በዝሙት እነሆ ፀነሰች ብለው
ነገሩት። ይሁዳም። አውጡአትና በእሳት
ትቃጠል አለ ።
ያለትዳር ያረገዘችን ወይም የወለደችን ሴት
በ እሳት አቃጥለህ ግደል !!!!
Joshua 7:15, 24-25

መጽሐፈ መሣፍንት 1
4 ይሁዳም ወጣ እግዚአብሔርም
ከነዓናውያንንና ፌርዛውያንን በእጃቸው
አሳልፎ ሰጣቸው፥ ከእነርሱም በቤዜቅ
ውስጥ አሥር ሺህ (10,000) ሰዎች ገደሉ
——————————
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 14
11 ሁለታቸውም ለፍልስጥኤማውያን
ጭፍራ ተገለጡ ፍልስጥኤማውያንም።
እነሆ፥ ዕብራውያን ከተሸሸጉበት ጕድጓድ
ይወጣሉ አሉ። 12 የጭፍራው ሰዎችም
ዮናታንንና ጋሻ ጃግሬውን፦ ወደ እኛ ውጡ፥
አንድ ነገርም እናሳያችኋለን አሉ።
ዮናታንም ጋሻ ጃግሬውን፦ እግዚአብሔር
በእስራኤል እጅ አሳልፎ ሰጥቶአቸዋልና
ተከተለኝ አለው። 13 ዮናታንም በእጁና
በእግሩ ወጣ፥ ጋሻ ጃግሬውም ተከተለው
ፍልስጥኤማውያንም በዮናታን እጅ
ወደቁ፥ ጋሻ ጃግሬውም ተከትሎ
ገደላቸው።
——————————
ኦሪት፡ዘጸአት፥ምዕራፍ፡32።
27፤ርሱም፦የእስራኤል፡አምላክ፡
እግዚአብሔር፡እንዲህ፡ይላል፦የእናንተ፡ሰው፡­
ዅሉ፡ሰይፉን፡በወገቡ፡ላይ፡
ይታጠቅ፥በሰፈሩም፡ውስጥ፡በዚህና፡በዚያ፡
ከበር፡እስከ፡በር፡ተመላለሱ፥የእናንተም፡ሰው፡
ዅሉ፡ወንድሙን፡ወዳጁንም፡ጎረቤቱንም፡
ይግደል፡አላቸው።
28፤የሌዊም፡ልጆች፡ሙሴ፡እንዳለ፡
አደረጉ፤በዚያም፡ቀን፡ከሕዝቡ፡ሦስት፡ሺሕ፡­
ሰዎች፡ሞቱ።

ኦሪት፡ዘኍልቍ፥ምዕራፍ፡1 5።
35፤እግዚአብሔርም፡ሙሴን ፦ሰውየው፡
ፈጽሞ፡ይገደል፤ ከሰፈሩ፡ውጭ፡ማኅበሩ፡
ዅሉ ፡በድንጋይ፡ይውገሩት፡አለ ው።

መጽሐፈ፡መሳፍንት፥ምዕራፍ ፡3።
8 እርሱም፦ እግዚአብሔር ጠላቶቻችሁን
ሞዓባውያንን በእጃችሁ አሳልፎ ሰጥቶአልና
ተከተሉኝ አላቸው። ተከትለውትም ወረዱ፥
ወደ ሞዓብም የሚያሻግረውን
የዮርዳኖስን መሻገርያ ያዙ፥ ማንንም
አላሳለፉም።
29 የዚያን ጊዜም ከሞዓብ አሥር ሺህ
የሚያህሉትን፥ ጕልማሶችና ጽኑዓን ሁሉ፥
መቱ አንድ እንኳ አላመለጠም።


15፤ እርም የሆነውም ነገር የተገኘበት ሰው
የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን አፍርሶአልና፥
በእስራኤልም ዘንድ በደል አድርጎአልና
እርሱና ያለው ሁሉ በእሳት ይቃጠላሉ ።
24፤ ኢያሱና እስራኤል ሁሉ የዛራን ልጅ
አካንን፥ ብሩንም፥ ካባውንም፥ ወርቁንም፥
ወንዶችና ሴቶች ልጆቹንም፥ በሬዎቹንም፥
አህያዎቹንም፥ በጎቹንም፥ ድንኳኑንም፥
ያለውንም ሁሉ ወስደው ወደ አኮር ሸለቆ
አመጡአቸው።
25፤ ኢያሱም። ለምን አስጨነቅኸን ?
እግዚአብሔር ዛሬ ያስጨንቅሃል አለው፤
እስራኤልም ሁሉ በድንጋይ ወገሩት፤
በእሳትም አቃጠሉአቸው ፥ በድንጋይም
ወገሩአቸው።
እስኪ እኔ ነኝ ያለ የ እግዝሀቤር ወዳጅ
ይህንን የ አምላኩን ቃል በመፈጸም
እግዝሀቤርን የሚታዘዝ መሆኑን
የምያሳየን ሰው ይኖር ይሆን ?
ይህ ካልተደረገ ግን እግዝሀቤር የሚለው
ሁሉ ዜሮ በዜሮ ስለሆነ ቃሉ እያልን
ማውራት ብናቆም ምን ይመስላችሑዋል
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች ?
እግዝሀቤርን የምታምኑት ከሆነ በሁሉም
ቃሉ እመኑት እንላለን ::
ያም ሆነ ይህ ግን እግዝሀቤር ሰዎችን
ሳይሞቱ በቁማቸው በእሳት እያነደድክ
ግደላቸው የሚል መመርያ ያወጣ አምላክ
ነው ::
እግዝሀቤር እንዲህ አለ

አንድ ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን
መገደላቸውን ከሚገልጸው እንጀምር?

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 14
9 ኢትዮጵያዊውም ዝሪ አንድ ሚሊዮን
ሰዎችና ሦስት መቶ ሰረገሎች ይዞ
ወጣባቸው ወደ መሪሳም መጣ።
10 አሳም ሊጋጠመው ወጣ፥ በመሪሳም
አጠገብ ባለው በጽፋታ ሸለቆ ውስጥ
ተሰለፉ።
11 አሳም። አቤቱ፥ በብዙም ሆነ በጥቂቱ
ማዳን አይሳንህም አቤቱ አምላካችን ሆይ፥
በአንተ ታምነናልና፥ በስምህም በዚህ ታላቅ
ወገን ላይ መጥተናልና እርዳን አቤቱ፥
አምላካችን አንተ ነህ ሰውም አያሸንፍህ
ብሎ ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር
ጮኸ።
12 እግዚአብሔርም በአሳና በይሁዳ ፊት
ኢትዮጵያውያንን መታ ኢትዮጵያውያንም
ሸሹ።
13 አሳም ከእርሱም ጋር ያለው ሕዝብ
እስከ ጌራራ ድረስ አሳደዱአቸው
ኢትዮጵያውያንም ፈጽመው እስኪጠፉ
ድረስ ወደቁ፥ በእግዚአብሔርና በሠራዊቱ
ፊት ተሰባብረዋልና እጅግም ብዙ ምርኮ
ወሰዱ።
————— —————

እግዚአብሄር የ”ምድያም” ህዝቡ መብዛት
ስላሳሰበው እርስ በራሳቸው ተገዳድለው
እንዲተላለቁ ያደረገበት ታሪክ::
በዚህ እርስ በርስ ግድያ ውስጥ የ 120 ሺ
ህይወት ጠፍቷል::
———————————————————————————-
መጽሐፈ መሣፍንት 7
2 እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፦ ከአንተ ጋር
ያለው ሕዝብ በዝቶአል ስለዚህ እስራኤል።
እጄ አዳነኝ ብሎ እንዳይታበይብኝ እኔ
ምድያምን በእጃቸው አሳልፌ
አልሰጣቸውም።
3 አሁንም እንግዲህ። የፈራ የደነገጠም
ከገለዓድ ተራራ ተነሥቶ ይመለስ ብለህ
በሕዝቡ ጆሮ አውጅ አለው። ከሕዝቡም ሀያ
ሁለት ሺህ ተመለሱ፥ አሥርም ሺህ ቀሩ።
4 እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፦ ሕዝቡ ገና
ብዙ ነው ወደ ውኃ አውርዳቸው፥ በዚያም
እፈትናቸዋለሁ እኔም። ይህ ከአንተ ጋር
ይሂድ የምለው እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል
እኔም። ይህ ከአንተ ጋር አይሂድ የምለው
እርሱ አይሄድም አለው።
5 ሕዝቡንም ወደ ውኃ አወረደ።
እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፦ ውሻ
እንደሚጠጣ ውኃ በምላሱ የሚጠጣውን
ሁሉ፥ እርሱን ለብቻው አድርገው እንዲሁም
ሊጠጣ በጕልበቱ የሚንበረከከውን ሁሉ
ለብቻው አድርገው አለው።
6 በእጃቸውም ውኃ ወደ አፋቸው
አድርገው የጠጡት ቍጥር ሦስት መቶ ነበረ
የቀሩት ሕዝብ ግን ውኃ ሊጠጡ
በጕልበታቸው ተንበረከኩ።
7 እግዚአብሔርም ጌዴዎንን፦ በእጃቸው
ውኃ በጠጡት በሦስት መቶ ሰዎች
አድናችኋለሁ፥ ምድያማውያንንም በእጅህ
አሳልፌ እሰጥሃለሁ የቀሩት ሕዝብ ሁሉ ግን
ወደ ስፍራቸው ይመለሱ አለው።
8 የሕዝቡንም ስንቅና ቀንደ መለከት
በእጃቸው ወሰዱ የቀሩትንም የእስራኤል
ሰዎች ሁሉ ወደ ድንኳናቸው ሰደዳቸው፥
ሦስቱን መቶ ሰዎች ግን በእርሱ ዘንድ
ጠበቃቸው የምድያምም ሰፈር ከእርሱ
በታች በሸለቆው ውስጥ ነበረ።
9 በዚያም ሌሊት እግዚአብሔር፦ በእጅህ
አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁና ተነሥተህ ወደ ሰፈር
ውረድ።
10 አንተም ለመውረድ ብትፈራ አንተ
ከሎሌህ ከፉራ ጋር ወደ ሰፈሩ ውረድ
11 የሚናገሩትንም ትሰማለህ ከዚያም
በኋላ ወደ ሰፈሩ ትወርድ ዘንድ እጅህ
ትበረታለች አለው። እርሱና ሎሌው ፉራ
በሰፈሩ ዳርቻ ወደ ነበሩት ሰልፈኞች ወረዱ።
12 ብዛታቸውም እንደ አንበጣ የሆነ
ምድያማውያንና አማሌቃውያን
የምሥራቅም ሰዎች ሁሉ በሸለቆው
ውስጥ ሰፍረው ነበር የግመሎቻቸውም
ብዛት ቍጥር እንደ ሌለው በባሕር ዳር
እንዳለ አሸዋ ነበረ።
13 ጌዴዎንም በደረሰ ጊዜ አንድ ሰው
ሕልምን ለባልንጀራው ሲያጫውት።
እነሆ፥ ሕልም አለምሁ እነሆም፥ አንዲት
የገብስ እንጎቻ ወደ ምድያም ሰፈር
ተንከባልላ ወረደች፥ ወደ ድንኳኑም ደርሳ
እስኪወድቅ ድረስ መታችው፥
ገለበጠችውም፥ ድንኳኑም ተጋደመ ይል
ነበር።
14 ባልንጀራውም መልሶ፦ ይህ ነገር
ከእስራኤል ሰው ከኢዮአስ ልጅ ከጌዴዎን
ሰይፍ በቀር ሌላ አይደለም እግዚአብሔር
ምድያምንና ሠራዊቱን ሁሉ በእጁ አሳልፎ
ሰጥቶአል አለው።
15 ጌዴዎንም ሕልሙንና ትርጓሜውን
በሰማ ጊዜ ሰገደ ወደ እስራኤልም ሰፈር
ተመልሶ፦ እግዚአብሔር የምድያምን
ሠራዊት በእጃችሁ አሳልፎ ሰጥቶአልና
ተነሡ አለ።
16 ሦስቱንም መቶ ሰዎች በሦስት ወገን
ከፈላቸው፥ በሁሉም እጅ ቀንደ መለከትና
ባዶ ማሰሮ፥ በማሰሮውም ውስጥ ችቦ
ሰጠ።
17 እርሱም፦ እኔን ተመልከቱ፥ እንዲሁም
አድርጉ እነሆም፥ ወደ ሰፈሩ ዳርቻ በደረስሁ
ጊዜ እኔ እንደማደርግ እንዲሁ እናንተ
አድርጉ
18 እኔ ከእኔም ጋር ያሉት ሁሉ ቀንደ
መለከት ስንነፋ፥ እናንተ ደግሞ በሰፈሩ ዙሪያ
ሁሉ ቀንደ መለከታችሁን ንፉ።
ለእግዚአብሔርና ለጌዴዎን በሉ አላቸው።
19 ጌዴዎንም ከእርሱም ጋር የነበሩት መቶ
ሰዎች በመካከለኛው ትጋት ትጋቱም
በተጀመረ ጊዜ ወደ ሰፈሩ ዳርቻ መጡ
ቀንደ መለከቶችንም ነፉ፥ በእጃቸውም
የነበሩትን ማሰሮች ሰባበሩ።
20 ሦስቱም ወገኖች ቀንደ መለከቶችን
ነፉ፥ ማሰሮችንም ሰበሩ፥ በግራ እጃቸውም
ችቦችን፥ በቀኝ እጃቸውም ቀንደ
መለከቶችን ይዘው እየነፉ።
የእግዚአብሔርና የጌዴዎን ሰይፍ ብለው
ጮኹ።
21 ሁሉም በየቦታው በሰፈሩ ዙሪያ ቆመ
ሠራዊቱም ሁሉ ሮጠ፥ ጮኸ፥ ሸሸም።
22 ሦስቱንም መቶ ቀንደ መለከቶች ነፉ፥
እግዚአብሔርም የሰውን ሁሉ ሰይፍ
በባልንጀራውና በሠራዊቱ ሁሉ ላይ አደረገ
ሠራዊቱም በጽሬራ በኩል እስከ ቤትሺጣ
ድረስ በጠባት አጠገብ እስካለው እስከ
አቤልምሖላ ዳርቻ ድረስ ሸሸ።
—————
መጽሐፈ መሣፍንት 8
10 ዛብሄልና ስልማናም ከሠራዊቶቻቸው
ጋር በቀርቀር ነበሩ ሰይፍ የሚመዝዙ መቶ
ሀያ ሺህ ሰዎች ወድቀው ነበርና ከምሥራቅ
ሰዎች ሠራዊት ሁሉ የቀሩ አሥራ አምስት
ሺህ ያህል ሰዎች ነበሩ።

ኦሪት ዘጸአት
21፥12 ሰው ሰውን ቢመታ ቢሞትም፥
እርሱ ፈጽሞ ይገደል።
21፥15 አባቱን ወይም እናቱን የሚመታ
ፈጽሞ ይገደል።
21፥16 ሰውን ሰርቆ ቢሸጥ፥ ወይም በእጁ
ቢገኝ፥ እርሱ ፈጽሞ ይገደል።
21፥17 አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ
ፈጽሞ ይገደል።
… 21፥29 በሬው ግን አስቀድሞ ተዋጊ
ቢሆን፥ ሰዎችም ለባለቤቱ ቢመሰክሩለት
ባይጠብቀውም፥ ወንድንም ወይም ሴትን
ቢገድል፥ በሬው ይወገር፥ ባለቤቱ ደግሞ
ይገደል።
22፥19 ከእንስሳ ጋር የሚረክስ ፈጽሞ
ይገደል።
31፥14 ስለዚህ ለእናንተ ቅዱስ ነውና
ሰንበትን ጠብቁ የሚያረክሰውም ሰው ሁሉ
ፈጽሞ ይገደል፥ ሥራንም በእርሱ የሠራ
ሰው ሁሉ ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ ይጥፋ።
31፥15 ስድስት ቀን ሥራን ሥራ ሰባተኛው
ቀን ግን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ የዕረፍት
ሰንበት ነው በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ
ፈጽሞ ይገደል።
ኦሪት ዘዳግም
7፥2 አምላክህ እግዚአብሔርም በእጅህ
አሳልፎ በሰጣቸው በመታሃቸውም ጊዜ፥
ፈጽመህ አጥፋቸው ከእነርሱም ጋር ቃል
ኪዳን አታድርግ፥ አትማራቸውም
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
10፥39 እርስዋንም ንጉሥዋንም
ከተሞችዋንም ያዙ በሰይፍም ስለት
መቱአቸው፥ በእነርሱም ውስጥ ያሉትን
ነፍሳት ሁሉ ፈጽመው አጠፉ ማንንም
አላስቀረም በኬብሮን፥ ደግሞ በልብናና
በንጉሥዋ እንዳደረገው እንዲሁ በዳቤርና
በንጉሥዋ አደረገ።
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
15፥18 እግዚአብሔርም፦ ሄደህ
ኃጢአተኞቹን አማሌቃውያንን ፈጽመህ
አጥፋቸው፥ እስኪጠፉም ድረስ ውጋቸው
ብሎ በመንገድ ላከህ።
መዝሙረ ዳዊት
54፥5 ክፋትን ወደ ጠላቶቼ ይመልሳታል
በእውነትህም አጥፋቸው።
59፥13 በቍጣ አጥፋቸው፥ እንዳይኖሩም
አጥፋቸው የያዕቆብም አምላክ እስከ
ምድር ዳርቻ ድረስ እንዲገዛ ይወቁ።
143፥12 በምሕረትህ ጠላቶቼን
ደምስሳቸው፥ እኔ ባሪያህ ነኝና ነፍሴን
የሚያስጨንቁአትን ሁሉ አጥፋቸው።
ትንቢተ ኤርምያስ
17፥18 አሳዳጆቼ ይፈሩ፥ እኔ ግን አልፈር
እነርሱ ይደንግጡ፥ እኔ ግን አልደንግጥ
ክፉንም ቀን አምጣባቸው፥ በሁለት እጥፍ
ጥፋት አጥፋቸው።
50፥21 በምራታይም ምድር ላይ
በፋቁድም በሚኖሩት ላይ ውጣ ግደላቸው
ፈጽመህም አጥፋቸው፥ ይላል
እግዚአብሔር፥ እንዳዘዝሁህም ሁሉ
አድርግ።
ኦሪት ዘኍልቍ
1፥51 ማደሪያውም ሲነሣ ሌዋውያን
ይንቀሉት ማደሪያውም በሰፈረ ጊዜ
ሌዋውያን ይትከሉት ሌላ ሰው ግን ቢቀርብ
ይገደል።
3፥10 አሮንንና ልጆቹን አቁማቸው፥
ክህነታቸውንም ይጠብቁ ሌላ ሰውም
ቢቀርብ ይገደል።
3፥38 በማደሪያውም ፊት በምሥራቅ
በኩል በመገናኛው ድንኳን ፊት በስተ ፀሐይ
መውጫ የሚሰፍሩት ሙሴና አሮን
ልጆቹም ይሆናሉ፥ መቅደሱንም
ለእስራኤል ልጆች ይጠብቃሉ ልዩም ሰው
ቢቀርብ ይገደል።
15፥35 እግዚአብሔርም ሙሴን፦ ሰውየው
ፈጽሞ ይገደል ከሰፈሩ ውጭ ማኅበሩ ሁሉ
በድንጋይ ይውገሩት አለው።
18፥7 አንተም ከአንተም ጋር ልጆችህ
ለመሠዊያው ሥራ የሚሆነውን ሁሉ፥
በመጋረጃውም ውስጥ የሚሆነውን
ታደርጉ ዘንድ ክህነታችሁን ጠብቁ፥
አገልግሉም ክህነቱን ለስጦታ አገልግሎት
ሰጥቼአችኋለሁ ሌላም ሰው ቢቀርብ
ይገደል።
35፥16 በብረት መሣርያ እስኪሞት ድረስ
ቢመታው ነፍሰ ገዳይ ነው ነፍሰ ገዳዩም
ፈጽሞ ይገደል።
35፥17 ሰውም በሚሞትበት በእጁ ባለው
ድንጋይ ቢመታው የተመታውም ቢሞት፥
እርሱ ነፍሰ ገዳይ ነው ነፍሰ ገዳዩም ፈጽሞ
ይገደል።
35፥18 ሰውም በሚሞትበት በእጁ ባለው
በእንጨት መሣርያ ቢመታው
የተመታውም ቢሞት፥ እርሱ ነፍሰ ገዳይ
ነው ነፍሰ ገዳዩም ፈጽሞ ይገደል።
35፥21 ወይም በጥላቻ እስኪሞት ድረስ
በእጁ ቢመታው፥ የመታው ፈጽሞ ይገደል
ነፍሰ ገዳይ ነው ደም ተበቃዩ ባገኘው ጊዜ
ነፍሰ ገዳዩን ይግደለው።
35፥31 ሞት የተፈረደበትን ነፍሰ ገዳዩንም
ለማዳን የነፍስ ዋጋ አትቀበሉ እርሱ ፈጽሞ
ይገደል። ታድያ ይሄን ሳታውቁ ቀርታቹ
ነው ሙስሊም ነብስ ገዳይ ነው
ምትሉት :ትንሽ እንኳን አታፍሩም ?????
ሙስሊም እንኳን ሁሉንም ግደሉ ሊል
ቀርቶ ያንድን ሰው ነብስ የተፋ የሳት ነው
የናንተው ጌታ ተብዬ ግን ማንን
አስቀረ ????????

ኦሪት ዘዳግም 17
2፤ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰጠህ
ከአገርህ ደጆች በማንኛይቱም ውስጥ
ወንድ ወይም ሴት ቢሆን ቃል
ኪዳኑን በማፍረስ በአምላክህ
በእግዚአብሔር ፊት ክፋት የሠራ
ቢገኝ፥3፤ ሄዶም ሌሎች አማልክትን
ያመለከ፥ እኔ ላላዘዝኋቸው ለፀሐይና
ለጨረቃ ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ
የሰገደ ቢገኝ፥4፤ ቢያወሩልህም
ብትሰማም፥ ያንን ፈጽመህ
መርምር፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥
በእስራኤልም መካከል እንዲህ ያለ
ርኵሰት እንደ ተሠራ እርግጥ ሆኖ
ቢገኝ፥ 5፤ ይህን ክፉ ነገር የሠሩትን
ያን ወንድ ወይም ያችን ሴት ወደ
በርህ ታመጣቸዋለህ፥ እስኪሞቱም
ድረስ በድንጋይ ትወግራቸዋለህ።
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል4:12፤
ዳዊትም ጕልማሶቹን አዘዘ፥
ገደሉአቸውም፤ እጃቸውንና
እግራቸውን ቈርጠው በኬብሮን
በውኃ መቆሚያ አጠገብ
አንጠለጠሉአቸው። የኢያቡስቴንም
ራስ ወስደው በአበኔር መቃብር
በኬብሮን ቀበሩት።
ኦሪት ዘጸአት 7:10፤ ከእርስዋ
ሌላም ቢያጋባው፥ መኖዋን
ልብስዋንም ለምንጣፍዋም
ተገቢውን አያጕድልባት።
ኦሪት ዘዳግም22
23፤ ማናቸውም ሰው ድንግልና
ያላትን ልጃገረድ ቢያጭ፥ ሌላ
ሰውም በከተማ ውስጥ አግኝቶ
ከእርስዋ ጋር ቢተኛ፥ 24፤ ሁለቱን
ወደዚያች ከተማ በር አውጡአቸው፤
ብላቴናይቱ በከተማ ውስጥ ሳለች
አልጮኸችምና፥ ሰውዮውም
የባልንጀራውን ሚስት
አስነውሮአልና እስኪሞቱ ድረስ
በድንጋይ ውገሩአቸው፤ እንዲሁም
ክፉውን ነገር ከመካከልህ
ታስወግዳለህ።

ኦሪት ዘዳግም13
12፤13፤ አምላክህ እግዚአብሔር
ልትኖርባት በሚሰጥህ በአንዲቱ
ከተማህ። ክፋተኞች ሰዎች ከእናንተ
ዘንድ ወጥተው። ሄደን
የማታውቋቸውን ሌሎችን
አማልክት እናምልክ ብለው
የከተማቸውን ሰዎች አሳቱ ሲሉ ወሬ
ብትሰማ፥ 14፤ ትፈልጋለህ፥
ትመረምራለህም፥
ትጠይቃለህም፤እነሆም፥ እውነት
ቢሆን፥ ይህም ክፉ ነገር በመካከልህ
እንደ ተደረገ እርግጥ ሆኖ
ቢገኝ፥15፤ የዚያችን ከተማ ሰዎች
በሰይፍ ስለት ፈጽሞ ትመታቸዋለህ፤
ከተማይቱን፥ በእርስዋም ያለውን
ሁሉ፥ እንስሳውንም በሰይፍ ስለት
ታጠፋቸዋለህ።
16፤ ዕቃዋንም ሁሉ ወደ አደባባይዋ
ትሰበሰባለህ፥
ከተማይቱንም ዕቃዋንም ሁሉ
ለአምላክህ ለእግዚአብሔር በእሳት
ፈጽመህ ታቃጥላለህ፤ ለዘላለምም
ወና ትሆናለች፥ ደግሞም
አትሠራም። 17፤18፤ ዛሬም እኔ
የማዝዝህን ትእዛዝ ሁሉ ትጠብቅ
ዘንድ፥ በአምላክህ በእግዚአብሔር
ፊት ደስ የሚያሰኘውን ታደርግ ዘንድ
የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል
ስትሰማ፥ የእግዚአብሔር መቅሠፍት
ቍጣ ይመለስ ዘንድ፥ ለአባቶችህም
እንደ ማለላቸው ይምርህ ዘንድ፥
ይራራልህም ዘንድ፥ ያበዛህም ዘንድ፥
እርም ከሆነው አንዳች ነገር በእጅህ
አይንጠልጠልብህ።

መጽሐፈ መሣፍንት21:10፤
ማኅበሩም ወደዚያ አሥራ ሁለት ሺህ
ኃያላን ሰዎች ሰድደው። ሂዱ
በኢያቢስ ገለዓድም ያሉትን ሰዎች
ከሴቶችና ከሕፃናት ጋር በሰይፍ ስለት
ግደሉ። 11፤ የምታደርጉትም ይህ
ነው፤ ወንዱን ሁሉ፥ ከወንድ ጋር
የተኛችይቱንም ሴት ሁሉ ፈጽማችሁ
አጥፉ ብለው አዘዙአቸው።
ትንቢተ ሕዝቅኤል 9
5፤ እኔም እየሰማሁ ለሌሎቹ።
እርሱን ተከትላችሁ በከተማይቱ
መካከል እለፉ ግደሉም፤ ዓይናችሁ
አይራራ አትዘኑም፤ 6፤
ሽማግሌውንና ጐበዙን
ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን
ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ
ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤
በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው።
በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች
ጀመሩ።
የሉቃስ ወንጌል19:27 ነገር ግን
እነዚያን በላያቸው ልነግሥ
ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ
አምጡአቸው በፊቴም
እረዱአቸው።
የሉቃስ ወንጌል12
49 በምድር ላይ እሳት ልጥል
መጣሁ፥ አሁንም የነደደ ከሆነ ዘንድ
ምን እፈልጋለሁ? 50 ነገር ግን
የምጠመቃት ጥምቀት አለችኝ፥
እስክትፈጸምም ድረስ እንዴት
እጨነቃለሁ? 51 በምድር ላይ
ሰላምንም ለመስጠት የመጣሁ
ይመስላችኋልን? እላችኋለሁ፥
አይደለም፥ መለያየትን እንጂ። 52
ከአሁን ጀምሮ በአንዲት ቤት
አምስት ሰዎች ይኖራሉና፤ ሦስቱም
በሁለቱ ላይ ሁለቱም በሦስቱ ላይ
ተነሥተው ይለያያሉ። 53 አባት
በልጁ ላይ ልጅም በአባቱ ላይ፥ እናት
በልጅዋ ላይ ልጅዋም በእናትዋ ላይ፥
አማት በምራትዋ ላይ ምራትም
በአማትዋ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።

ኦሪት ዘዳግም
7፥2 አምላክህ እግዚአብሔርም በእጅህ
አሳልፎ በሰጣቸው በመታሃቸውም ጊዜ፥
ፈጽመህ አጥፋቸው ከእነርሱም ጋር ቃል
ኪዳን አታድርግ፥ አትማራቸውም
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ

መዝሙረ ዳዊት
54፥5 ክፋትን ወደ ጠላቶቼ ይመልሳታል
በእውነትህም አጥፋቸው።
59፥13 በቍጣ አጥፋቸው፥ እንዳይኖሩም
አጥፋቸው የያዕቆብም አምላክ እስከ
ምድር ዳርቻ ድረስ እንዲገዛ ይወቁ።
143፥12 በምሕረትህ ጠላቶቼን
ደምስሳቸው፥ እኔ ባሪያህ ነኝና ነፍሴን
የሚያስጨንቁአትን ሁሉ አጥፋቸው::

ትንቢተ ኤርምያስ
17፥18 አሳዳጆቼ ይፈሩ፥ እኔ ግን አልፈር
እነርሱ ይደንግጡ፥ እኔ ግን አልደንግጥ
ክፉንም ቀን አምጣባቸው፥ በሁለት እጥፍ
ጥፋት አጥፋቸው።
50፥21 በምራታይም ምድር ላይ
በፋቁድም በሚኖሩት ላይ ውጣ ግደላቸው
ፈጽመህም አጥፋቸው፥ ይላል
እግዚአብሔር፥ እንዳዘዝሁህም ሁሉ
አድርግ።

1ኛ ሳሙዔል 15:3
” አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥
ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥
አትማራቸውም ወንዱንና ሴቱን
ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን
ግመሉንና አህያውን ግደል።

ይህን ቀጥሎ
ያለውን ትእዛዝ ያስተላለፈው የድሮ እየሱስ
ያንተ አምላክ ነው ወንስ ሰይጣን ነው?
ኦሪት ዘዳግም
ምዕራፍ 13
67 የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ
ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ ወይም በብብትህ
ያለች ሚስትህ ወይም እንደ ነፍስህ ያለ
ወዳጅህ በስውር። ና፥ ሄደን ከምድር ዳር
ጀምሮ እስከ ምድር ዳር ድረስ ወደ አንተ
የቀረቡት ከአንተም የራቁት አንተን
ከብበውህ ያሉ አሕዛብ ከሚያመልኩአቸው
አማልክት፥ አንተም አባቶችህም
የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት
እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥ እሺ አትበለው፥
8 አትስማውም፤ ዓይንህም አይራራለት፥
እትማረውም፥ አትሸሽገውም፤
9 ነገር ግን ፈጽመህ ግደለው፤ እርሱን
ለመግደል በፊት የአንተ እጅ፥ ከዚያም በኋላ
የሕዝቡ ሁሉ እጅ በላዩ ትሁን።
10 ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ካወጣህ
ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሊያርቅህ
ወድዶአልና እስኪሞት ድረስ በድንጋይ
ውገረው።

ኦሪት፡ዘጸአት፥ምዕራፍ፡3 2።
27፤እርሱም፦የእስራኤል፡ አምላክ፡
እግዚአብሔር፡እን ዲህ፡
ይላል፦የእናንተ፡ሰው ፡ዅሉ፡ሰይፉን፡
በወገቡ፡
ላይ፡ይታጠቅ፥በሰፈሩም፡ው ስጥ፡
በዚህና፡በዚያ፡ከበር ፡እስከ፡በር፡
ተመላለሱ፥የ እናንተም፡ሰው፡ዅሉ፡
ወንድሙን፡ወዳጁንም፡ጎረቤ
ቱንም፡ይግደል፡አላቸው።
28፤የሌዊም፡ልጆች፡ሙሴ፡ እንዳለ፡
አደረጉ፤በዚያም፡ ቀን፡ከሕዝቡ፡
ሦስት፡ሺሕ፡ ሰዎች፡ሞቱ።መጽሐፈ፡ኢያሱ፡
ወልደ፡ነዌ ፥ምዕራፍ፡8..1-25……
……………….12 hizb alqual
ምዕራፍ፡1።
4፤ይሁዳም፡ወጣ፤እግዚአብ ሔርም፡
ከነዓናውያንንና፡ፌ ርዛውያንን፡
በእጃቸው፡አሳ ልፎ፡
ሰጣቸው፥ከነርሱም፡
በቤዜቅ፡ውስጥ፡ዐሥር፡ሺሕ ፡ሰዎች፡
ገደሉ።

መጽሐፈ፡መሳፍንት፥ምዕራፍ ፡3።
28፤ርሱም፦እግዚአብሔር፡
ጠላቶቻችኹን፡ሞዐባውያንን ፡
በእጃችኹ፡አሳልፎ፡ሰጥቷ
ልና፥ተከተሉኝ፡
አላቸው።ተከትለውትም፡ወረ ዱ፥ወደ፡
ሞዐብም፡የሚያሻግ ረውን፡
የዮርዳኖስን፡መሻገ ሪያ፡
ያዙ፥ማንንም፡አላሳለ ፉም።
29፤የዚያን፡ጊዜም፡ከሞዐ ብ፡ዐሥር፡
ሺሕ፡የሚያኽሉት ን፥ጕልማሳዎችና፡
ጽኑዓን፡ ዅሉ፥መቱ፤አንድ፡እንኳ፡አ
ላመለጠም።

chiqane 3
መጽሐፈ፡መሳፍንት፥ምዕራፍ ፡
7።2-22…መጽሐፈ፡መሳ
ፍንት፥ምዕራፍ፡8።10…… ..120
shi sewech irs berasachew
inditelalequ adrgual

መጽሐፈ፡መሳፍንት፥ምዕራፍ ፡20።
35፤እግዚአብሔርም፡ብንያ ምን፡
በእስራኤል፡ፊት፡መታ ፤በዚያም፡
ቀን፡የእስራኤል ፡ልጆች፡ከብንያም፡
ኻያ፡ዐ ምስት፡ሺሕ፡አንድ፡መቶ፡ሰ
ዎች፡ገደሉ፤እነዚህ፡ዅሉ፡ ሰይፍ፡
የሚመዙ፟፡ነበሩ።

መጽሐፈ፡መሳፍንት፥ምዕራፍ ፡15።
14፤ወደ፡ሌሒ፡በመጣ፡ጊዜ ም፡
ፍልስጥኤማውያን፡እልል ፡እያሉ፡
ተገናኙት።የእግዚ አብሔርም፡
መንፈስ፡
በኀይል፡ወረደበት፤ክንዱም ፡
የታሰረበት፡ገመድ፡በእሳ ት፡እንደ፡
ተበላ፡እንደ፡ተ ልባ፡እግር፡ፈትል፡
ኾነ፥ማሰሪያዎቹም፡ከእጁ፡ ወደቁ።
15፤ዐዲስም፡የአህያ፡መን ጋጋ፡
አገኘ፥እጁንም፡ዘርግ ቶ፡
ወሰደው፥በርሱም፡አንድ


ይህ ብቻ ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ
ስለጦርነት የሚገልጹ አንቀጾች በጣም ብዙ
እንዳሉ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ
ክርስቲያኖችን ልንጠይቃቸው የምንወደው
በኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር የ
ተመው የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት
ልክ እንደ መጽሐፈ ኢያሱ፣ መጽሐፈ
መክብብና ሌሎች መጽሐፍቶች በመጽሐፍ
ቅዱስ ውስጥ እንደተገለጹት ሁሉ ፵የያሻር
መጽሐፍ፶ በመጽሐፍ ውስጥ መኖር
ነበረበት፡፡ ነገር ግን በአሁኑ መጽሐፍ ቅዱስ
ውስጥ የለም፡፡ ለምን? ምን አልባት የያሻር
መጽሐፍ የሚተርከው ስለ ጦርነት ገድል
ስለሚተርክ ይሆን እንዲወገድ የተደረገው?


ቃል በቃል እንጠቅሰዋለን፡፡


«የያሻር መጽሐፍ ልዩ ልዩ የእስራኤል ሪክ
መዝሙርና ቅኔ የተጻፈ ይመስላል ይህ
መጽሐፍና የጦርነት መጽሐፍ አንድ ይሆን
ይሆናል፡፡ መጽሐፉ በሰለሞን ዘመን የተጻፈ
ይመስላል በኋላ ግን ጠፋ» ምንጭ፡- /
ከመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት የተወሰደ
ዘመጽኩን
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Sun Jul 10, 2011 3:13 pm

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests