ሰባኪው ተከታዮቹን ሳር እንዲበሉ አዘእዘ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ሰባኪው ተከታዮቹን ሳር እንዲበሉ አዘእዘ

Postby መርፊው » Sun Jan 12, 2014 1:14 pm

ደቡብ አፍሪካዊው ሰባኪ ተከታዮቹ ሣር እንዲበሉ አዘዘ
-----------------------
በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የሚገኘው የራቢኒ ሴንተር ሚኒስትሪ ቤተክርስቲያን ፓስተር የሆኑት ሌሴጎ ዳንኤል፣ “ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ከፈለጋችሁ ውጡና የግቢውን ሳር ብሉ” ብለው በማዘዛቸው ተከታዮቻቸው ወጥተው ሳሩን ሲበሉ መዋላቸውን ሜል ኦንላይን ዘገበ። እንደዘገባው ከሆነ ፓስተሩ፣ ሥራ መብላት ወደ እግዚአብሔር ያቀርባል ከማለታቸው በተጨማሪ፣ ሰው ምንም ነገር ይሁን ወደ ሆድ የሚገባ እስከሆነ ድረስ መብላት ይችላልም ሲሉ ነግረዋቸዋል። ተከታዮቻቸውም ሳሩን ከበሉ በኋላ አብዛኞቹ ታመው ሲያስመልሳቸው ታይቷል። ይህ ድርጊታቸው ግን በርካታ ተቃውሞ እንደቀሰቀሰባቸውም ዜናው አክሎ ገልጿል። (ከታችን በፎቶው ላይ ተክታዮቻቸው ሳሩን ሲበሉ ፣ .. ታመው ሲሯሯጡ እና ፓስተሩ

https://www.zehabesha.com/amharic/archives/11773


Photo

Photo
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests

cron