አረ ጉድ ነው እግዚአብሄር ሚስትና ልጆች ነበሩት ወይስ ምንድን

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

አረ ጉድ ነው እግዚአብሄር ሚስትና ልጆች ነበሩት ወይስ ምንድን

Postby መርፊው » Thu Jan 23, 2014 10:04 pm

እግዚአብሄር
ሚስትና ልጆች ነበሩት ወይስ
ምንድነው ታሪኩ የሚያወራው?? እረ ጉድ
ነው!
--------------- ---------------
--------------- --------------- -
ትንቢተ ሕዝቅኤል 16
16 ከልብስሽም ወስደሽ በኮረብቶች ላይ
በዝንጕርጕር ልብስ ያስጌጥሻቸውን
መስገጆች ለራስሽ ሠራሽ በዚያም ገለሞትሽ
እንዲህም ያለ ነገር ከአሁን በፊት
አልነበረም፥ ከእንግዲህም ወዲያ
አይሆንም።
17 ከሰጠሁሽም ከወርቄና ከብሬ
የተሠራውን የክብርሽን ዕቃ ወስደሽ
የወንድ ምስሎች ለራስሽ አድርገሻል
አመንዝረሽባቸውማል።
18 ወርቀዘቦውን ልብስሽንም ወስደሽ
ደረብሽላቸው፥ ዘይቴንና ዕጣኔንም
በፊታቸው አኖርሽ።
19 የሰጠሁሽንም እንጀራዬን ያበላሁሽንም
መልካሙን ዱቄትና ዘይቱን ማሩንም
ጣፋጭ ሽታ አድርገሽ በፊታቸው አኖርሽ፥
እንዲሁም ሆኖአል፥ ይላል ጌታ
እግዚአብሔር፦
20 ለእኔም የወለድሻቸውን ወንዶችና
ሴቶች ልጆችሽን ወስደሽ መብል ይሆኑ
ዘንድ ሠዋሽላቸው።
21 ልጆቼን አረድሽ ለእነርሱም በእሳት
በኩል አሳልፈሽ ሰጠሽ በውኑ ግልሙትናሽ
ጥቂት ነውን?
22 በርኵስነትሽና በግልሙትናሽ ሁሉ
ዕርቃንሽን ሆነሽ ተራቍተሽም ሳለሽ
በደምሽም ተለውሰሽ ሳለሽ የሕፃንነትሽን
ወራት አላሰብሽም።
23 ወዮ! ወዮልሽ! ይላል ጌታ
እግዚአብሔር
24 ከክፋትሽም ሁሉ በኋላ የምንዝርናን
ስፍራ፥ በየአደባባዩም ከፍ ያለ ቦታን ለራስሽ
ሠራሽ።
25 በየመንገዱ ራስ ከፍ ያለውን ቦታሽን
ሠራሽ፥ ውበትሽንም አረከስሽ፥ ለመንገድ
አላፊም ሁሉ እግርሽን ገለጥሽ
ግልሙትናሽንም አበዛሽ።
26 ሥጋቸውም ከወፈረ ከጐረቤቶችሽ
ከግብጻውያን ጋር አመነዘርሽ፥ እኔንም
ታስቈጭ ዘንድ ግልሙትናሽን አበዛሽ።
27 ስለዚህ፥ እነሆ፥ እጄን በአንቺ ላይ
ዘርግቻለሁ ድርጐሽንም አጕድያለሁ
ለሚጠሉሽም ከክፉ መንገድሽ የተነሣ
ለሚያፍሩ ለፍልስጥኤም ሴቶች ልጆች
ፈቃድ አሳልፌ ሰጥቼሻለሁ።
28 አልጠገብሽምና ከአሦራውያን ጋር
ደግሞ ገለሞትሽ ከዚህም ጋር ገና
አልጠገብሽም።
29 እስከ ነጋዴዎች ምድር እስከ
ከላውዴዎን ድረስ ግልሙትናሽን አበዛሽ።
ከዚህም ጋር ገና አልጠገብሽም።
30 የማታፍረውን የጋለሞታን ሥራ ሁሉ
ሠርተሻልና ልብሽ ምንኛ ደካማ ነው? ይላል
ጌታ እግዚአብሔር፦
engdih temelketu sewoch
19 የሰጠሁሽንም እንጀራዬን ያበላሁሽንም
መልካሙን ዱቄትና ዘይቱን ማሩንም
ጣፋጭ ሽታ አድርገሽ በፊታቸው አኖርሽ፥
እንዲሁም ሆኖአል፥ ይላል ጌታ
እግዚአብሔር፦
20 ለእኔም የወለድሻቸውን ወንዶችና
ሴቶች ልጆችሽን ወስደሽ መብል ይሆኑ
ዘንድ ሠዋሽላቸው።
who can answer this.?
መርፊው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Sat Oct 15, 2011 4:22 pm

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests