ዶ/ር መለሠ ወጉ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ዶ/ር መለሠ ወጉ

Postby ቀዳማይ » Sun Apr 27, 2014 9:28 pm

ሰላም ለናንት ይሁን ዋርካዊያን
ይቺን የዶ/ር መለሠ ወጉን አስደናዊ ስብከት ተከታተሉት::
https://www.youtube.com/watch?v=ZjqopYRtkVc
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Postby ቀዳማይ » Mon Apr 28, 2014 2:23 am

አሁንም አልጨረስኩም የዶ/ር መለሠ ወጉን አስተምሮት በተከታታይ ይዤ እቀርባለው:: እግዚአብሄር በሕይወታችን ለምን ዝም ይላል ሁሉም ለበጎ ነውና በጎውን ለማግኘት ክፉውን ማለፍ ግድ ይል ይሆናል:: ይሄንን የመሳሰሉትን ዶ/ር መለሠ ወጉ ያስተምሩናል:: ተከታተሉት ለሕይወታቹ ጠቃሚ መልክቶችን ይዟልና:: መልካም ቆይታ ጌታ ይባርካችሁ::

ክፍል-አንድ
http://www.youtube.com/watch?v=NPJhE2rZ9cQ

ክፍል-ሁለት
http://www.youtube.com/watch?v=BEVBIeBLLOQ

ክፍል-ሦስት
http://www.youtube.com/watch?v=_ajtt21H3BM
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Postby ዲጎኔ » Tue Apr 29, 2014 4:56 pm

ሰላም ለሁላችን
ወንድም ቀዳማይ ስለዚህ የእግዚአብሄር ሰው መጽህፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ተባረክ!ከመርካቶ ትቢያ ጫማ የለሹን አነሳኝ የሚል ይህን ሰባኪ ይበልጥ ወደድኩት:: ስለፍቅር ያቺ ለባሏ እጇን ቆርጣ የላከችና ዶ/ር ሎረንስ በነጻ አክሞ ያዳነው የድሀ ሴት ልጅ ምስክርነት እጅግ ባረኩኝ አንተም መለስም ተባረኩ!የመጀምሪያ ትምህርቱ ያለፈ ስህተት ለትምህርት ይሁን የሁዋላዬን ትቼ ወደፊት እዘረጋለሁ ቅዱስ ቃል ያሳስበናል::
ዶር መለሰ ወጉ በቅርብ የማውቀው በአገልሎቱም ሀገር ቤት በአንድ ወቅት በኮሚቴ አባልነት የተሳተፍኩ ሲሆን ለተሰደዱ ወገኖች በሱዳን በኬንያ በጅቡቲ ላሉ የሚደርስ አገልግሎት የሚመራ ወንድም ነው::በግል ህይወቱ አንዳች ነቅፌታ የሌለበት ነው::የፓርላማ አባል የሆነ ከ50 አመት በላይና በታች ብሎ ታላቆችን ያስቆጣ አብዱራማን አመዲን ጋር በተማርንበት ኮሌጅ መለሰ ዲን ነበረ::ከሌሎቹ የተለየ ቆነጃጅት ተማሪዎች የሚያምኑት ጨዋነቱ በራሱና በሌሎቹ የተመሰከረ ነው:: ስሜታዊነትን በጣም የሚቃወም ሲሆን ስሜት ያለቦታው መጽሀፉ ያኔ ያልተቀበልኩት ሲሆን አሁን ግን አስፈላጊነቱን በከፊል እቀበላለሁ::
ዲጎኔ ሞረቴ እግዚአብሄር ዛሬም ሰው አላጣም ከሚሉት
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ቀዳማይ » Thu May 01, 2014 9:07 am

ሰላም ላንተ ይሁን ዲጎኔ
እኔም ትምሕርታቸው በጣም እወደዋለው:: ስሜት ያለ ቦታው የሚለውን መጽሐፍ አንብቤዋለው:: በተለይ ሰይጣን ያለበትን ሰው እናስወጣለን ብለው ፎክረው ሄደው ሳይሳካላቸው እንዲያውም ደብድቧቸውና ልብሳቸው ተቀዳዶ መመለሳቸውን ሲዘክሩ በጣም ነበር ያሳቀኝ:: በትምሕርታቸው መካከል አንዳንዴም ጣል የሚያደርጉት ቁም ነገር አዘል ቀልድ ምን ግዜም የሚረሳ አይደለም:: እስቲ ይቺን የደረጀ ከበደን መዝሙር ልጋብዝህ:: መቼም ብዙ ነገር እንድምታስታውስህ አልጠራጠርም::
https://www.youtube.com/watch?v=FF_440O ... e=youtu.be
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Postby ዲጎኔ » Thu May 01, 2014 4:29 pm

ሰላም ለሁላችን
ቀዳማይ ስለደረጀ መዝሙር ግብዣ ተባረክ!ጌታ በደረጀ ብዙ ባርኮናል እንደዝማሬው ልጆቹን ከተበተኑበት ይሰበስባል::
እኔም ከዘመኑ ዘማሪዎች ብርታት የማገኝበት እጋብዝሀለሁ:-
https://www.youtube.com/watch?v=ivuAO4GwpFk
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ቀዳማይ » Sat May 03, 2014 10:03 pm

ሰላም ላንተ ይሁን ዲጎኔ
ስለ መዝሙሩ አመሰግናለው:: እጅግ የምወደውን መዝሙር በምወደው ዘማሪ ልጋብዝህ:: ግን አንድ ነገር አውቃለው ስለወደድከኝ እወድሃለው:: በተስፋዬ ጋቢሶ::

http://www.youtube.com/watch?v=UppsqZxWIgc
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Postby ክቡራን » Sun May 04, 2014 2:08 pm

ወንድም ቀዳማይ አንላይክ አዘርስ በዋርካ ውስጥ ጥሩ መንፈስ አላቸው ከምላቸው ወንድሞች አንዱ አነተ ነህ:: የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ:: ሁሌም ማን ዘመረው ከየትኛው እምነት ተዘመረ የሚል ጥያቄ አልጠይቅም:: መልክቱ ምንድነው እላለሁ..! ለኔ ህይወት የሚስጠውስ ትርጉም ምንድነው እላለሁ:: መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቪዲዮው ቅንብር ሀይብሪድ ሆኖብኝ :: በጣም ፊዚካላዊ በሆኑ ነገሮች ሚክስ ተደርጔል:: በየመኅሉ በየሞተር ስይክል የሚዘለው ልጅ ምን ድነው ..? ክርስቶስ ሲመጣ በሞተር ሳይክል ሆኖ ነው ሊል ነው ..?? ለምን ገባ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ?? ዘማሪዎቹም ሆኑ ተስፋዬ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚያመልክት ማሊያ ለብሰው መዘመራቸውን ደስ ይላል:: የፕርቶስታንት እምነት አንዱ የሚተችበት ጉዳይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ከመግባት ወይንም አገራዊ ቫልዩዎችን ከማንጸባረቅ ይልቅ ይልቅ ዳር ሆኖ ማየትን ይመርጣሉ የሚል ትችት ባብዛኛው ይሰማል:: ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:: ቡዙ ጊዜ ኪይ ቦርድና ጊታር ነው የምታየው:: ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ቤተ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሰቅሎ አታይም:: ባንዲራ ያለው ማሊያ ለብሰው መዘመራቸው ደስ ይላል:: መቼም ይሄ ቪዲዮ ሲቀዳ ዋልያዎች ግጥሚያ ላይ ስለነበሩ ነው እንዳትለኝ:: :D በተረፈ አብዛኞቹ ወጣቶች መንፈሳዊ ቦታ ላይ ያሉ ሳይሆን የሚመስለው ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማየት የመጡ ነው የሚስሉት:: ጩሀታቸውና እሪታቸው እንዲሁም ፊታቸው ላይ የተቀቡት ማክስ ወዘተ ስታየው መንፈሳዊነቱ ስቧቸው ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈንጥሮ ያሰበሳባቸው ይመስላል:: መልክቱ ከገባቸው ጥሩ ነው:: በጣም በስሜት የጦዙ ወጣቶችንም ከሌሎች በተመስጦ ከሚሰሙት ጋር አብሬ ስላየሁ ነው አስተያቴን የጻፍኩት:: : በነገራችን ላይ አንዲት የኦርቶዶክስን ልጅ ኢየሱስን ማወቅ አለብሽ እያልኩ እነግራት ነበር ስትል ሰማሁ:: .እሷ ምናልባት በተለየ መንገድ ኢዪሱስን አውቃው አልፋለች ብዬ አምናለሁ:: እዚህ ዋርካ ውስጥ ወዳጆች አለኝ...ለመሆኑ ኢየሱስ ማነው ?? የሚሉ እንደው ለጽድቅም ለምስክርነትም ይሆናልና እባክህን ስለ ኢየሱስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ምንነት በድፍረት መስክርላቸው:: ከልጅቷ በላይ እነሱን ብትለውጥ መክሊትህ የበዛ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: አንዱ ወንድሜ ዳግማዊ ይባላል እኔ እንደነገርኩህ ሳይሆን እንደው ከሰው ሰማሁ በልና አንተ ሀይማኖት የለህም በየሱስ አታምንም በእግዚአብሄር አታምንም ወይንም በአላህ አታምንም እንዴ ት ነው ነገሩ..?? በልና እስኪ ቀስ ብለህ አወያየው:: :D ለውይይት በጣም ቀና ሰው ነው ..አስተያየቱን ትሰማዋለህ..አንተም የራስህን የመጽሀፍ ቅዱስንም ጨመር እያደረክ ጥሩ ውይይት ታደርጋላቹ የሚል እምነት አለኝ:: አደራህን እሱ እንዲህ ብሎኝ ነው እንዳትለው ...ከወዳጄ እንዳታጣላኝ..እንደው ተባራሪ ወሬ ሰምቼ ነው በለው ...ይቅናህ :: :D 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7944
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቦቹ » Mon May 05, 2014 5:17 am

ክቡራን wrote:ወንድም ቀዳማይ አንላይክ አዘርስ በዋርካ ውስጥ ጥሩ መንፈስ አላቸው ከምላቸው ወንድሞች አንዱ አነተ ነህ:: የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ:: ሁሌም ማን ዘመረው ከየትኛው እምነት ተዘመረ የሚል ጥያቄ አልጠይቅም:: መልክቱ ምንድነው እላለሁ..! ለኔ ህይወት የሚስጠውስ ትርጉም ምንድነው እላለሁ:: መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቪዲዮው ቅንብር ሀይብሪድ ሆኖብኝ :: በጣም ፊዚካላዊ በሆኑ ነገሮች ሚክስ ተደርጔል:: በየመኅሉ በየሞተር ስይክል የሚዘለው ልጅ ምን ድነው ..? ክርስቶስ ሲመጣ በሞተር ሳይክል ሆኖ ነው ሊል ነው ..?? ለምን ገባ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ?? ዘማሪዎቹም ሆኑ ተስፋዬ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚያመልክት ማሊያ ለብሰው መዘመራቸውን ደስ ይላል:: የፕርቶስታንት እምነት አንዱ የሚተችበት ጉዳይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ከመግባት ወይንም አገራዊ ቫልዩዎችን ከማንጸባረቅ ይልቅ ይልቅ ዳር ሆኖ ማየትን ይመርጣሉ የሚል ትችት ባብዛኛው ይሰማል:: ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:: ቡዙ ጊዜ ኪይ ቦርድና ጊታር ነው የምታየው:: ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ቤተ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሰቅሎ አታይም:: ባንዲራ ያለው ማሊያ ለብሰው መዘመራቸው ደስ ይላል:: መቼም ይሄ ቪዲዮ ሲቀዳ ዋልያዎች ግጥሚያ ላይ ስለነበሩ ነው እንዳትለኝ:: :D በተረፈ አብዛኞቹ ወጣቶች መንፈሳዊ ቦታ ላይ ያሉ ሳይሆን የሚመስለው ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማየት የመጡ ነው የሚስሉት:: ጩሀታቸውና እሪታቸው እንዲሁም ፊታቸው ላይ የተቀቡት ማክስ ወዘተ ስታየው መንፈሳዊነቱ ስቧቸው ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈንጥሮ ያሰበሳባቸው ይመስላል:: መልክቱ ከገባቸው ጥሩ ነው:: በጣም በስሜት የጦዙ ወጣቶችንም ከሌሎች በተመስጦ ከሚሰሙት ጋር አብሬ ስላየሁ ነው አስተያቴን የጻፍኩት:: : በነገራችን ላይ አንዲት የኦርቶዶክስን ልጅ ኢየሱስን ማወቅ አለብሽ እያልኩ እነግራት ነበር ስትል ሰማሁ:: .እሷ ምናልባት በተለየ መንገድ ኢዪሱስን አውቃው አልፋለች ብዬ አምናለሁ:: እዚህ ዋርካ ውስጥ ወዳጆች አለኝ...ለመሆኑ ኢየሱስ ማነው ?? የሚሉ እንደው ለጽድቅም ለምስክርነትም ይሆናልና እባክህን ስለ ኢየሱስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ምንነት በድፍረት መስክርላቸው:: ከልጅቷ በላይ እነሱን ብትለውጥ መክሊትህ የበዛ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: አንዱ ወንድሜ ዳግማዊ ይባላል እኔ እንደነገርኩህ ሳይሆን እንደው ከሰው ሰማሁ በልና አንተ ሀይማኖት የለህም በየሱስ አታምንም በእግዚአብሄር አታምንም ወይንም በአላህ አታምንም እንዴ ት ነው ነገሩ..?? በልና እስኪ ቀስ ብለህ አወያየው:: :D ለውይይት በጣም ቀና ሰው ነው ..አስተያየቱን ትሰማዋለህ..አንተም የራስህን የመጽሀፍ ቅዱስንም ጨመር እያደረክ ጥሩ ውይይት ታደርጋላቹ የሚል እምነት አለኝ:: አደራህን እሱ እንዲህ ብሎኝ ነው እንዳትለው ...ከወዳጄ እንዳታጣላኝ..እንደው ተባራሪ ወሬ ሰምቼ ነው በለው ...ይቅናህ :: :D 8)

ሰላም ላንተ ይሁን ክቡራን
እውነት ነው ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ባላውቅም የሞተሩ ነገር እኔም ገርሞኛል:: ምናልባት አንዱ አማተር ዝም ብሎ የቀረጸው ሊሆን ይችላል:: (መዝሙሩን ስለምወደው ሌላ ቦታ ፈልጌ ባጣው ነው ይሄንን ይዤ የቀረብኩት) አንድ እህታችን እንደገና ዘምራዋለች::እዚህ ላይ ታገኘዋለህ:: http://www.youtube.com/watch?v=jh34o3tRC1c

የሴቶቹ አለባበስም አልወደድኩትም የተጣበቀ ሱሪ አድርጎ ሰውነትን እያሳዩ ጌታን ማመስገን አይቻልም:: አንዳንድ ግዜ ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመስለኛል:: አንዳንዶቻችን የገሃነም እሳትን ፈርተን እንጂ ገብቶን የምንከተልም አይመስለኛም:: በተለይ አሁን አሁን የማየው ነገር እያሳሰበኝ ነው:: አንድ ጌታን ያላወቀ ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው ልቡ ወደ ጌታ እንዲያዘነብል ስንዘምር የመዘምራንን ልብስ በመልበስ ቢሆን ካልሆነም ቀሚስ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: እኛ ተደናቅፈን ሰውን ማደናቀፍ የለብንምና::

እውነትህን ነው ብዙው የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በዘመናዊ መሳሪያ ነው የሚጠቀሙት:: ይሄ ደግሞ ከግዜው ጋር ከማደግ የመጣ ነው:: ከበሮና ጸናጽል ተይዞ መዘመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወጣቱን ሃይል ግን ለመሳብ በጊታርና በተለያዩ ዘመን አመጣሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መጠቀም ይኖርብናል:: ሰይጣን እየረቀቀና በቴክኖሎጂ እየተሻሻለ ብዙ ነብሳትን ለማሳት ሲሯሯጥ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሱ በተሻለ ረቀን ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ ማምጣት ይኖርብናል::

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ስናገር ውዬ ስናገር ባድር ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም:: ይህንንም አስመልክቶ አንድ ጹሑፍ ማቅረብ እችላለው:: ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ወንድማችን ክቡራን:: እኔ ግን ስለ ጌታ ልሰብክላቸው የምችለው በክርክር መልኩ ሳይሆን በመማማር መልኩ ቢሆን ደስ ይለኛል:: አንዳንዶቻችን የእግዚአብሄርን ህልውና የምንጠራጠረው በሕይወታችን ውስጥ እጅግ ብዙ ችግርና መከራ ሲደርስብን ነው:: ይሄ ሁሉ ሲደርስብኝ ለምን እግዚአብሄርን ዝም ይላል ብለው የሚክዱ ሞልተዋል:: ይሄ የመጣው የእግዚአብሄርን ማንነት ካለማወቅ ነው:: ጌታን መቀበል ማለት በጌታ የጌታን ትእዛዝ መከተልና እርሱን ሆኖ መኖር ነው:: ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ጌታን ተቀበልክ ማለት አይደለም:: እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድነንም:: እየጠጣን እየዘሞትን, እያማን, ኦርቶዶክስ ነኝና ጌታን ተቀብያለው ወይም ፕሮቴስታት ስለሆንኩኝ በጌታ ስለማምን ጌታን አውቃለው ማለት አይቻልም:: ህጉን አምነው የሚከተሉት ብቻ ናቸው ጌታን የተቀበሉ:: ሌሎቻችን ደግሞ ለምንፈጽመው ሃጢያት እንዲመቸን ፈጣሪን እንክዳለን:: በቃ ብንዘሙት ብንሰርቅ ብንገደል እግዚአብሄር የለም ብለን ስለምናምን ነጻነት ይሰማናል:: ሰባኪው። ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።መጽሐፈ መክብብ 1:2 በዚ አለም ደምቆ የምናየው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው:: ፍቅር ይቀዘቅዛል, ውበትም ይረግፋል, አዲሱም አሮጌ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ምን ግዜም እግዚአብሔር ነው:: እና ወንድማችን ክቡራን ባልከኝ መሰረት ስለጌታ እዚህ ቤት ሰፋ ያለ ጹሁፍ አቀርባለው ማንም መጥቶ ቢሳተፍ ደስ ይለኛል:: ከዛ በፊት ግን በእውቀት ከኔ እጅግ የሚበልጠው ዲጎኔ በዚህ አርእስት ላይ የሚለው ካለ ለሱ ቦታውን ብሰጠው ደስ ይለኛል::

ሌላ የተስፋዬን ጋቢሶን መዝሙር ልጋብዝህ::
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg
Last edited by ቦቹ on Mon May 05, 2014 5:32 am, edited 1 time in total.
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!

ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ክቡራን » Mon May 05, 2014 5:28 am

እንዴ በጣም ገረመኝ አይኔ ነው ወይስ ይሄን የጻፈው ቦቹ ነው ..??? ቦቹ ማለት በሌላ ስሙ ቀዳማይ ነው እንዴ ??? ጉድ ጉድ !!! አረ ዑዑዑዑ!!! ቦቹ እኮ ማለት የግብጽ ውሻ የሆነውና ኢትዮጵያ እንድትነድ ነዳም እንድትጠፋ ዘወትር የሚቃትት ባንዳ ውሻ ነው:: እንዴት ቀዳማይና ቦቹ አንድ ሰው ሊሆኑ ይችላሉ...??? .አይ ካንት ብሊቭ ማይ አይስ!! ዋት ኢስ ጎይንግ ኦን..??

ቦቹ wrote:
ክቡራን wrote:ወንድም ቀዳማይ አንላይክ አዘርስ በዋርካ ውስጥ ጥሩ መንፈስ አላቸው ከምላቸው ወንድሞች አንዱ አነተ ነህ:: የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ:: ሁሌም ማን ዘመረው ከየትኛው እምነት ተዘመረ የሚል ጥያቄ አልጠይቅም:: መልክቱ ምንድነው እላለሁ..! ለኔ ህይወት የሚስጠውስ ትርጉም ምንድነው እላለሁ:: መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቪዲዮው ቅንብር ሀይብሪድ ሆኖብኝ :: በጣም ፊዚካላዊ በሆኑ ነገሮች ሚክስ ተደርጔል:: በየመኅሉ በየሞተር ስይክል የሚዘለው ልጅ ምን ድነው ..? ክርስቶስ ሲመጣ በሞተር ሳይክል ሆኖ ነው ሊል ነው ..?? ለምን ገባ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ?? ዘማሪዎቹም ሆኑ ተስፋዬ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚያመልክት ማሊያ ለብሰው መዘመራቸውን ደስ ይላል:: የፕርቶስታንት እምነት አንዱ የሚተችበት ጉዳይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ከመግባት ወይንም አገራዊ ቫልዩዎችን ከማንጸባረቅ ይልቅ ይልቅ ዳር ሆኖ ማየትን ይመርጣሉ የሚል ትችት ባብዛኛው ይሰማል:: ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:: ቡዙ ጊዜ ኪይ ቦርድና ጊታር ነው የምታየው:: ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ቤተ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሰቅሎ አታይም:: ባንዲራ ያለው ማሊያ ለብሰው መዘመራቸው ደስ ይላል:: መቼም ይሄ ቪዲዮ ሲቀዳ ዋልያዎች ግጥሚያ ላይ ስለነበሩ ነው እንዳትለኝ:: :D በተረፈ አብዛኞቹ ወጣቶች መንፈሳዊ ቦታ ላይ ያሉ ሳይሆን የሚመስለው ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማየት የመጡ ነው የሚስሉት:: ጩሀታቸውና እሪታቸው እንዲሁም ፊታቸው ላይ የተቀቡት ማክስ ወዘተ ስታየው መንፈሳዊነቱ ስቧቸው ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈንጥሮ ያሰበሳባቸው ይመስላል:: መልክቱ ከገባቸው ጥሩ ነው:: በጣም በስሜት የጦዙ ወጣቶችንም ከሌሎች በተመስጦ ከሚሰሙት ጋር አብሬ ስላየሁ ነው አስተያቴን የጻፍኩት:: : በነገራችን ላይ አንዲት የኦርቶዶክስን ልጅ ኢየሱስን ማወቅ አለብሽ እያልኩ እነግራት ነበር ስትል ሰማሁ:: .እሷ ምናልባት በተለየ መንገድ ኢዪሱስን አውቃው አልፋለች ብዬ አምናለሁ:: እዚህ ዋርካ ውስጥ ወዳጆች አለኝ...ለመሆኑ ኢየሱስ ማነው ?? የሚሉ እንደው ለጽድቅም ለምስክርነትም ይሆናልና እባክህን ስለ ኢየሱስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ምንነት በድፍረት መስክርላቸው:: ከልጅቷ በላይ እነሱን ብትለውጥ መክሊትህ የበዛ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: አንዱ ወንድሜ ዳግማዊ ይባላል እኔ እንደነገርኩህ ሳይሆን እንደው ከሰው ሰማሁ በልና አንተ ሀይማኖት የለህም በየሱስ አታምንም በእግዚአብሄር አታምንም ወይንም በአላህ አታምንም እንዴ ት ነው ነገሩ..?? በልና እስኪ ቀስ ብለህ አወያየው:: :D ለውይይት በጣም ቀና ሰው ነው ..አስተያየቱን ትሰማዋለህ..አንተም የራስህን የመጽሀፍ ቅዱስንም ጨመር እያደረክ ጥሩ ውይይት ታደርጋላቹ የሚል እምነት አለኝ:: አደራህን እሱ እንዲህ ብሎኝ ነው እንዳትለው ...ከወዳጄ እንዳታጣላኝ..እንደው ተባራሪ ወሬ ሰምቼ ነው በለው ...ይቅናህ :: :D 8)

ሰላም ላንተ ይሁን ክቡራን
እውነት ነው ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ባላውቅም የሞተሩ ነገር እኔም ገርሞኛል:: ምናልባት አንዱ አማተር ዝም ብሎ የቀረጸው ሊሆን ይችላል:: የሴቶቹ አለባበስም አልወደድኩትም የተጣበቀ ሱሪ አድርጎ ሰውነትን እያሳዩ ጌታን ማመስገን አይቻልም:: አንዳንድ ግዜ ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመስለኛል:: አንዳንዶቻችን የገሃነም እሳትን ፈርተን እንጂ ገብቶን የምንከተልም አይመስለኛም:: በተለይ አሁን አሁን የማየው ነገር እያሳሰበኘ ነው:: አንድ ጌታን ያላወቀ ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው ልቡ ወደ ጌታ እንዲያዘነብል ስንዘምር የመዘምራንን ልብስ በመልበስ ቢሆን ካልሆነም ቀሚስ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: እኛ ተደናቅፈን ሰውን ማደናቀፍ የለብንምና::

እውነትህን ነው ብዙው የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በዘመናዊ መሳሪያ ነው የሚጠቀሙት:: ይሄ ደግሞ ከግዜው ጋር ከማደግ የመጣ ነው:: ከበሮና ጸናጽል ተይዞ መዘመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወጣቱን ሃይል ግን ለመሳብ በጊታርና በተለያዩ ዘመን አመጣሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መጠቀም ይኖርብናል:: ሰይጣን እየረቀቀና በቴክኖሎጂ እየተሻሻለ ብዙ ነብሳትን ለማሳት ሲሯሯጥ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሱ በተሻለ ረቀን ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ ማምጣት ይኖርብናል::

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ስናገር ውዬ ስናገር ባድር ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኘም:: ይህንንም አስመልክቶ አንድ ጹሑፍ ማቅረብ እችላለው:: ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ወንድማችን ክቡራን:: እኔ ግን ስለ ጌታ ልሰብክላቸው የምችለው በክርክር መልኩ ሳይሆን በመማማር መልኩ ቢሆን ደስ ይለኛል:: አንዳንዶቻችን የእግዚአብሄርን ህልውና የምንጠራጠረው በሕይወታችን ውስጥ እጅግ ብዙ ችግርና መከራ ሲደርስብን ነው:: ይሄ ሁሉ ሲደርስብኝ ለምን እግዚአብሄርን ዝም ይላል ብለው የሚክዱ ሞልተዋል:: ይሄ የመጣው የእግዚአብሄርን ማንነት ካለማወቅ ነው:: ሌሎቻችን ደግሞ ለምንፈጽመው ሃጢያት እንዲመቸን ፈጣሪን እንክዳለን:: በቃ ብንዘሙት ብንሰርቅ ብንገደል እግዚአብሄር የለም ብለን ስለምናምን ነጻነት ይሰማናል:: ሰባኪው። ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።መጽሐፈ መክብብ 1:2 በዚ አለም ደምቆ የምናየው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው:: ፍቅር ይቀዘቅዛል, ውበትም ይረግፋል, አዲሱም አሮጌ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ምን ግዜም እግዚአብሔር ነው:: እና ወንድማችን ክቡራን ባልከኝ መሰረት ስለጌታ እዚህ ቤት ሰፋ ያለ ጹሁፍ አቀርባለው ማንም መጥቶ ቢሳተፍ ደስ ይለኛል:: ከዛ በፊት ግን በእውቀት ከኔ እጅግ የሚበልጠው ዲጎኔ በዚህ አርእስት ላይ የሚለው ካለ ለሱ ቦታውን ብሰጠው ደስ ይለኛል::

ሌላ የተስፋዬን ጋቢሶን መዝሙር ልጋብዝህ::
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7944
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Mon May 05, 2014 1:48 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ቦቹ እዚህ በቀዳማይ በከፈተው የሰጠህውም ሆነ ቀደም ባሉት ጊዜያት የለጥፍካቸው ባርከውኛል ተባረክ::
ቅዱስ መጽሀፍ የተቀደሰውን ለውሾት አትስጡ እንደሚል ከማን ጋር እየተወያየህ እንደሆነ አስተውል::ይህ በአጋንንት የሚላክ ክቡራን የተባለ የወያኔ የዋርካ ቅጥረኛ ብዙ ጊዜ በቅንነት ክፋቱን ሁሉ ታግሼ ብቀርበውም አሁን የለየለት በከፋፋይ መንፈስ የሚነዳ እስስት መሆኑ አውቄያለሁ::ዋርካ ላይ በእምነቴና ዘሬ ከሰደቡኝ የከፋው ይህ አታላይ አሳች ክቡራንና አስርአለቃ ደበላ ወዘተ ኒኮች የሚጠቀም ነው::
ሙስሊም ሲያገኝ ቁራን እቀራለሁ የወንጌል አማኞችንም ለስለላ እየመጣ ከቃረመው ለማሳቻ ይጠቀማል:: ሰሞኑን ደግሞ ያለው መንግስት የሚከሰስበትና ለሆዱ ሲል አንዳች ያልተነፈሰውን በደሎች ሳይዘግብ አሁን በግብረሰዶማዊያን ሰበብ በከፈተው የተዋህዶ አክራሪ ጮሪት ልብ ቢያገኝ እንጂ የበሰሉት እነዘእግዚእነ የነቁበት ምንደኛ ነው::
በቅርቡ በተለመደው መከፋፈሉ ዲሲ የደቡብ ሰዎች ቤት ሄጄ ብሎ ፓስተር ሀንፍሬን በሀሰት ሲያማ ነበር::ፓስተር ሀንፍሬ የአፋር ኬክ ቤት ባለቤት ወለዮና አፋር ድብልቅ በጎሳ ልዩነት የማያምን ነው::ምእመናኑ እንኩዋን ፕሌን መርከብ ቢገዙለት የእነሱ ምርጫና ውሳኔ ነው እንጂ ይህ እስስት የሰይጣን ቁራጭ እንደሚከሰው ፓስተር ሀንፍሬ የግል ጥቅም ፈላጊ አይደለም::ከካፕ ሾፌርነት ተነስቶ ንብረቱን ሁሉ ሸጦ የአንገት ወርቁ ሳይቀር የዲሲ ታላቁን የአማኞች ማህበር በአሜሪካ ማስተባበር የበቃ የጌታ ልጅ በዚህ ሆዳም ባንዳ ሊተች ከቶ አይሞከርም::
ዲጎኔ ሞረቴ ሰባት እጥፍ ከገባበት ክቡራን ተብዬ እውራን ሩቅ ማዶ

[quote= 'ቦቹ']
እውነት ነው ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ባላውቅም የሞተሩ ነገር እኔም ገርሞኛል:: ምናልባት አንዱ አማተር ዝም ብሎ የቀረጸው ሊሆን ይችላል:: (መዝሙሩን ስለምወደው ሌላ ቦታ ፈልጌ ባጣው ነው ይሄንን ይዤ የቀረብኩት) አንድ እህታችን እንደገና ዘምራዋለች::እዚህ ላይ ታገኘዋለህ:: http://www.youtube.com/watch?v=jh34o3tRC1c
የሴቶቹ አለባበስም አልወደድኩትም የተጣበቀ ሱሪ አድርጎ ሰውነትን እያሳዩ ጌታን ማመስገን አይቻልም:: አንዳንድ ግዜ ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመስለኛል:: አንዳንዶቻችን የገሃነም እሳትን ፈርተን እንጂ ገብቶን የምንከተልም አይመስለኛም:: በተለይ አሁን አሁን የማየው ነገር እያሳሰበኝ ነው:: አንድ ጌታን ያላወቀ ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው ልቡ ወደ ጌታ እንዲያዘነብል ስንዘምር የመዘምራንን ልብስ በመልበስ ቢሆን ካልሆነም ቀሚስ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: እኛ ተደናቅፈን ሰውን ማደናቀፍ የለብንምና::እውነትህን ነው ብዙው የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በዘመናዊ መሳሪያ ነው የሚጠቀሙት:: ይሄ ደግሞ ከግዜው ጋር ከማደግ የመጣ ነው:: ከበሮና ጸናጽል ተይዞ መዘመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወጣቱን ሃይል ግን ለመሳብ በጊታርና በተለያዩ ዘመን አመጣሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መጠቀም ይኖርብናል:: ሰይጣን እየረቀቀና በቴክኖሎጂ እየተሻሻለ ብዙ ነብሳትን ለማሳት ሲሯሯጥ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሱ በተሻለ ረቀን ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ ማምጣት ይኖርብናል::

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ስናገር ውዬ ስናገር ባድር ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም:: ይህንንም አስመልክቶ አንድ ጹሑፍ ማቅረብ እችላለው:: ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ወንድማችን ክቡራን:: እኔ ግን ስለ ጌታ ልሰብክላቸው የምችለው በክርክር መልኩ ሳይሆን በመማማር መልኩ ቢሆን ደስ ይለኛል:: አንዳንዶቻችን የእግዚአብሄርን ህልውና የምንጠራጠረው በሕይወታችን ውስጥ እጅግ ብዙ ችግርና መከራ ሲደርስብን ነው:: ይሄ ሁሉ ሲደርስብኝ ለምን እግዚአብሄርን ዝም ይላል ብለው የሚክዱ ሞልተዋል:: ይሄ የመጣው የእግዚአብሄርን ማንነት ካለማወቅ ነው:: ጌታን መቀበል ማለት በጌታ የጌታን ትእዛዝ መከተልና እርሱን ሆኖ መኖር ነው:: ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ጌታን ተቀበልክ ማለት አይደለም:: እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድነንም:: እየጠጣን እየዘሞትን, እያማን, ኦርቶዶክስ ነኝና ጌታን ተቀብያለው ወይም ፕሮቴስታት ስለሆንኩኝ በጌታ ስለማምን ጌታን አውቃለው ማለት አይቻልም:: ህጉን አምነው የሚከተሉት ብቻ ናቸው ጌታን የተቀበሉ:: ሌሎቻችን ደግሞ ለምንፈጽመው ሃጢያት እንዲመቸን ፈጣሪን እንክዳለን:: በቃ ብንዘሙት ብንሰርቅ ብንገደል እግዚአብሄር የለም ብለን ስለምናምን ነጻነት ይሰማናል:: ሰባኪው። ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።መጽሐፈ መክብብ 1:2 በዚ አለም ደምቆ የምናየው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው:: ፍቅር ይቀዘቅዛል, ውበትም ይረግፋል, አዲሱም አሮጌ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ምን ግዜም እግዚአብሔር ነው:: እና ወንድማችን ክቡራን ባልከኝ መሰረት ስለጌታ እዚህ ቤት ሰፋ ያለ ጹሁፍ አቀርባለው ማንም መጥቶ ቢሳተፍ ደስ ይለኛል:: ከዛ በፊት ግን በእውቀት ከኔ እጅግ የሚበልጠው ዲጎኔ በዚህ አርእስት ላይ የሚለው ካለ ለሱ ቦታውን ብሰጠው ደስ ይለኛል::
ሌላ የተስፋዬን ጋቢሶን መዝሙር ልጋብዝህ::
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg[/quote]
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Mon May 05, 2014 2:13 pm

ቦቹ/ቀዳማይ wrote:
ክቡራን wrote:ወንድም ቀዳማይ አንላይክ አዘርስ በዋርካ ውስጥ ጥሩ መንፈስ አላቸው ከምላቸው ወንድሞች አንዱ አነተ ነህ:: የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ:: ሁሌም ማን ዘመረው ከየትኛው እምነት ተዘመረ የሚል ጥያቄ አልጠይቅም:: መልክቱ ምንድነው እላለሁ..! ለኔ ህይወት የሚስጠውስ ትርጉም ምንድነው እላለሁ:: መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቪዲዮው ቅንብር ሀይብሪድ ሆኖብኝ :: በጣም ፊዚካላዊ በሆኑ ነገሮች ሚክስ ተደርጔል:: በየመኅሉ በየሞተር ስይክል የሚዘለው ልጅ ምን ድነው ..? ክርስቶስ ሲመጣ በሞተር ሳይክል ሆኖ ነው ሊል ነው ..?? ለምን ገባ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ?? ዘማሪዎቹም ሆኑ ተስፋዬ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚያመልክት ማሊያ ለብሰው መዘመራቸውን ደስ ይላል:: የፕርቶስታንት እምነት አንዱ የሚተችበት ጉዳይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ከመግባት ወይንም አገራዊ ቫልዩዎችን ከማንጸባረቅ ይልቅ ይልቅ ዳር ሆኖ ማየትን ይመርጣሉ የሚል ትችት ባብዛኛው ይሰማል:: ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:: ቡዙ ጊዜ ኪይ ቦርድና ጊታር ነው የምታየው:: ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ቤተ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሰቅሎ አታይም:: ባንዲራ ያለው ማሊያ ለብሰው መዘመራቸው ደስ ይላል:: መቼም ይሄ ቪዲዮ ሲቀዳ ዋልያዎች ግጥሚያ ላይ ስለነበሩ ነው እንዳትለኝ:: :D በተረፈ አብዛኞቹ ወጣቶች መንፈሳዊ ቦታ ላይ ያሉ ሳይሆን የሚመስለው ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማየት የመጡ ነው የሚስሉት:: ጩሀታቸውና እሪታቸው እንዲሁም ፊታቸው ላይ የተቀቡት ማክስ ወዘተ ስታየው መንፈሳዊነቱ ስቧቸው ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈንጥሮ ያሰበሳባቸው ይመስላል:: መልክቱ ከገባቸው ጥሩ ነው:: በጣም በስሜት የጦዙ ወጣቶችንም ከሌሎች በተመስጦ ከሚሰሙት ጋር አብሬ ስላየሁ ነው አስተያቴን የጻፍኩት:: : በነገራችን ላይ አንዲት የኦርቶዶክስን ልጅ ኢየሱስን ማወቅ አለብሽ እያልኩ እነግራት ነበር ስትል ሰማሁ:: .እሷ ምናልባት በተለየ መንገድ ኢዪሱስን አውቃው አልፋለች ብዬ አምናለሁ:: እዚህ ዋርካ ውስጥ ወዳጆች አለኝ...ለመሆኑ ኢየሱስ ማነው ?? የሚሉ እንደው ለጽድቅም ለምስክርነትም ይሆናልና እባክህን ስለ ኢየሱስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ምንነት በድፍረት መስክርላቸው:: ከልጅቷ በላይ እነሱን ብትለውጥ መክሊትህ የበዛ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: አንዱ ወንድሜ ዳግማዊ ይባላል እኔ እንደነገርኩህ ሳይሆን እንደው ከሰው ሰማሁ በልና አንተ ሀይማኖት የለህም በየሱስ አታምንም በእግዚአብሄር አታምንም ወይንም በአላህ አታምንም እንዴ ት ነው ነገሩ..?? በልና እስኪ ቀስ ብለህ አወያየው:: :D ለውይይት በጣም ቀና ሰው ነው ..አስተያየቱን ትሰማዋለህ..አንተም የራስህን የመጽሀፍ ቅዱስንም ጨመር እያደረክ ጥሩ ውይይት ታደርጋላቹ የሚል እምነት አለኝ:: አደራህን እሱ እንዲህ ብሎኝ ነው እንዳትለው ...ከወዳጄ እንዳታጣላኝ..እንደው ተባራሪ ወሬ ሰምቼ ነው በለው ...ይቅናህ :: :D 8)

መንፈሲን ጊፍቲ አባኪያ ፓስተር ዲጎኔ/ አጭቤው:: :lol: ከታች ያስመርኩትንና ያደመኩትን የጻፈው ማነው..?? እኔ ነኝ?? ወይስ ቦቹ/ቀዳማይ??
ተመሳሳይ ቀለም ያላቸው በረሮዎች አብረው ይበራሉ አሉ!! ሪስኪው ለማድረግ ግብተህ ፈነዳህ !! ዩ አር ባስትድ ባዲ :: !! :lol: ሌባ ሁላ!! ፓስተር አንፍሬ ሌላው ያንተ ብጤ አጭቤ ነው:: ከድኅ አገር መጥቶ ያሜሪካንን ፓስተሮች በማየት ኮንግሬጌሽኑን አይሮጵላን እንዲገዙለት በዘወወርዋራ የሚያስጠይቅ የህይማኖት ካባ የለበሰ ወራዳ ፓስተር ነው:: ለሱ ያይሮጵላን መግዣ ከማዋጣ የተራቡ ያገሬን ልጆች እመግባለሁ ብላ ከዛ ቸርች እስከዘላለሙ የቀረች ልጅ አውቃለሁ:: አንተ የቅጠፈት አመንዝራ ነህ:: እነሆ ያ የሀሰትና ያሉባልታ ምንዝርና መንፈስ ላይህ ላይ ይሯሯጣል:: ወራዳ!! ( አንተን አይደለም ውስጥህ ያለውን መንፈስ ነው:: ) :lol:

ሰላም ላንተ ይሁን ክቡራን
እውነት ነው ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ባላውቅም የሞተሩ ነገር እኔም ገርሞኛል:: ምናልባት አንዱ አማተር ዝም ብሎ የቀረጸው ሊሆን ይችላል:: (መዝሙሩን ስለምወደው ሌላ ቦታ ፈልጌ ባጣው ነው ይሄንን ይዤ የቀረብኩት) አንድ እህታችን እንደገና ዘምራዋለች::እዚህ ላይ ታገኘዋለህ:: http://www.youtube.com/watch?v=jh34o3tRC1c

የሴቶቹ አለባበስም አልወደድኩትም የተጣበቀ ሱሪ አድርጎ ሰውነትን እያሳዩ ጌታን ማመስገን አይቻልም:: አንዳንድ ግዜ ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመስለኛል:: አንዳንዶቻችን የገሃነም እሳትን ፈርተን እንጂ ገብቶን የምንከተልም አይመስለኛም:: በተለይ አሁን አሁን የማየው ነገር እያሳሰበኝ ነው:: አንድ ጌታን ያላወቀ ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው ልቡ ወደ ጌታ እንዲያዘነብል ስንዘምር የመዘምራንን ልብስ በመልበስ ቢሆን ካልሆነም ቀሚስ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: እኛ ተደናቅፈን ሰውን ማደናቀፍ የለብንምና::

እውነትህን ነው ብዙው የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በዘመናዊ መሳሪያ ነው የሚጠቀሙት:: ይሄ ደግሞ ከግዜው ጋር ከማደግ የመጣ ነው:: ከበሮና ጸናጽል ተይዞ መዘመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወጣቱን ሃይል ግን ለመሳብ በጊታርና በተለያዩ ዘመን አመጣሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መጠቀም ይኖርብናል:: ሰይጣን እየረቀቀና በቴክኖሎጂ እየተሻሻለ ብዙ ነብሳትን ለማሳት ሲሯሯጥ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሱ በተሻለ ረቀን ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ ማምጣት ይኖርብናል::

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ስናገር ውዬ ስናገር ባድር ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም:: ይህንንም አስመልክቶ አንድ ጹሑፍ ማቅረብ እችላለው:: ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ወንድማችን ክቡራን:: እኔ ግን ስለ ጌታ ልሰብክላቸው የምችለው በክርክር መልኩ ሳይሆን በመማማር መልኩ ቢሆን ደስ ይለኛል:: አንዳንዶቻችን የእግዚአብሄርን ህልውና የምንጠራጠረው በሕይወታችን ውስጥ እጅግ ብዙ ችግርና መከራ ሲደርስብን ነው:: ይሄ ሁሉ ሲደርስብኝ ለምን እግዚአብሄርን ዝም ይላል ብለው የሚክዱ ሞልተዋል:: ይሄ የመጣው የእግዚአብሄርን ማንነት ካለማወቅ ነው:: ጌታን መቀበል ማለት በጌታ የጌታን ትእዛዝ መከተልና እርሱን ሆኖ መኖር ነው:: ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ጌታን ተቀበልክ ማለት አይደለም:: እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድነንም:: እየጠጣን እየዘሞትን, እያማን, ኦርቶዶክስ ነኝና ጌታን ተቀብያለው ወይም ፕሮቴስታት ስለሆንኩኝ በጌታ ስለማምን ጌታን አውቃለው ማለት አይቻልም:: ህጉን አምነው የሚከተሉት ብቻ ናቸው ጌታን የተቀበሉ:: ሌሎቻችን ደግሞ ለምንፈጽመው ሃጢያት እንዲመቸን ፈጣሪን እንክዳለን:: በቃ ብንዘሙት ብንሰርቅ ብንገደል እግዚአብሄር የለም ብለን ስለምናምን ነጻነት ይሰማናል:: ሰባኪው። ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።መጽሐፈ መክብብ 1:2 በዚ አለም ደምቆ የምናየው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው:: ፍቅር ይቀዘቅዛል, ውበትም ይረግፋል, አዲሱም አሮጌ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ምን ግዜም እግዚአብሔር ነው:: እና ወንድማችን ክቡራን ባልከኝ መሰረት ስለጌታ እዚህ ቤት ሰፋ ያለ ጹሁፍ አቀርባለው ማንም መጥቶ ቢሳተፍ ደስ ይለኛል:: ከዛ በፊት ግን በእውቀት ከኔ እጅግ የሚበልጠው ዲጎኔ በዚህ አርእስት ላይ የሚለው ካለ ለሱ ቦታውን ብሰጠው ደስ ይለኛል::

ሌላ የተስፋዬን ጋቢሶን መዝሙር ልጋብዝህ::
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7944
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Mon May 05, 2014 2:22 pm

መንፈሲን ጊፍቲ አባኪያ ፓስተር ዲጎኔ / አጭቤው :: :lol: Laughing ከላይ ያስመርኩትንና ያደመኩትን የጻፈው ማነው ..?? እኔ ነኝ ?? ወይስ ቦቹ /ቀዳማይ ??
ተመሳሳይ ቀለም ያላቸው በረሮዎች አብረው ይበራሉ አሉ !! ሪስኪው ለማድረግ ግብተህ ፈነዳህ !! ዩ አር ባስትድ ባዲ :: !! :lol: ሌባ ሁላ !! ፓስተር አንፍሬ ሌላው ያንተ ብጤ አጭቤ ነው :: ከድኅ አገር መጥቶ ያሜሪካንን ፓስተሮች በማየት ኮንግሬጌሽኑን አይሮጵላን እንዲገዙለት በዘወወርዋራ የሚያስጠይቅ የህይማኖት ካባ የለበሰ ወራዳ ፓስተር ነው :: ለሱ ያይሮጵላን መግዣ ከማዋጣ የተራቡ ያገሬን ልጆች እመግባለሁ ብላ ከዛ ቸርች እስከዘላለሙ የቀረች ልጅ አውቃለሁ :: አንተ የቅጠፈት አመንዝራ ነህ :: እነሆ ያ የሀሰትና ያሉባልታ ምንዝርና መንፈስ ላይህ ላይ ይሯሯጣል :: ወራዳ !! ( አንተን አይደለም ውስጥህ ያለውን መንፈስ ነው :: ) :lol:
ክቡራን ከውነተኞቹ የቅዱሳን ማህበር ከነ ኅሳዊ መሲሀን ቦቹ/ቀዳማይ ዲጎኔ ወዲያ ማዶ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7944
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ገልብጤ » Mon May 05, 2014 3:43 pm

:lol: :lol: :lol: :lol:
ክብራን ብራቮ ነቄ ብለህዋል.. :lol: :lol: :lol:
ድራግ ሳይቀምስ ...ቀዳማይ
በድራግ ሲጦዝ ...በ ቦቹ መለሰ

መናፍቁ ዲጎኔም ብዙ ኒክ ኔም አለው
በኦሮሞ
በአማራ..እየገባ ያጨበረብራል...
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሻቬዝ-x » Tue May 06, 2014 2:49 pm

ክቡራን wrote:እንዴ በጣም ገረመኝ አይኔ ነው ወይስ ይሄን የጻፈው ቦቹ ነው ..??? ቦቹ ማለት በሌላ ስሙ ቀዳማይ ነው እንዴ ??? ጉድ ጉድ !!! አረ ዑዑዑዑ!!! ቦቹ እኮ ማለት የግብጽ ውሻ የሆነውና ኢትዮጵያ እንድትነድ ነዳም እንድትጠፋ ዘወትር የሚቃትት ባንዳ ውሻ ነው:: እንዴት ቀዳማይና ቦቹ አንድ ሰው ሊሆኑ ይችላሉ...??? .አይ ካንት ብሊቭ ማይ አይስ!! ዋት ኢስ ጎይንግ ኦን..??

[
[/quote]

ምነው ክቡራን ይህን ያህል ደነገጥክ ያለ ነገር አይደል እንዴ እንደውም የልጁን የተለያየ ካራክተር የመጫወት ባህሪ ነው ማድነቅ ያለብህ አሁን ለምሳሌ እኔም ሌላ ስም አለኝ ግን አልናገርም እንዳትደነግጥብኝ :D ነገር ግን ምናልባት ሪቾ አሁን በ ሙዝ 1 ሎግ አድርጋ ገብታ በሪቾ ብትጫወት በርግጥ ያስደነግጣል :shock: ሪቾን ሲያሽኮረምም የነበረ ሁላ ሙዝ 1 ነው እንዴ ያሽኮረመምኩት ሊል ይችላላ! አንተ በዲያስፖራ ገብተህ በክቡራን ብትመልስ ምንም አይገርምም ከወንድ ወደወንድ ነዋ ! ? ገልብጤ በሾተል ቢፈርም ልትገረም ነው ?( በነገራችን ላይ ሾተል አንተንና ዳግማዊን በራሱ ስም ሊወርፋቹህ ስለማይችል ለዚህ የሚሆኑ ለሎች ስሞች አሉት ) ዳግማዊም ቢሆን ሾተል መውቀር ሲፈልግ የሚጠቀምበት ሌላ ስም አለው በሚከባበሩበት ስማቸው አይተራረቡማ !

ያለ ነገር ነው ለማለት ነው
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ጌታ » Tue May 06, 2014 5:27 pm

ክቡሻ አሁን ኢንቬስቲጌቲቭ ሪፖርተርነትህን እያረጋገጥክ ነው:: ቦቹ የበግ ለምድ ለብሶ ቀዳማይ ሆኖ ያዝኩት ነው የምትለኝ? አጃኢብ ነው!!!

ቦቹ wrote:
ክቡራን wrote:ወንድም ቀዳማይ አንላይክ አዘርስ በዋርካ ውስጥ ጥሩ መንፈስ አላቸው ከምላቸው ወንድሞች አንዱ አነተ ነህ:: የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ:: ሁሌም ማን ዘመረው ከየትኛው እምነት ተዘመረ የሚል ጥያቄ አልጠይቅም:: መልክቱ ምንድነው እላለሁ..! ለኔ ህይወት የሚስጠውስ ትርጉም ምንድነው እላለሁ:: መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቪዲዮው ቅንብር ሀይብሪድ ሆኖብኝ :: በጣም ፊዚካላዊ በሆኑ ነገሮች ሚክስ ተደርጔል:: በየመኅሉ በየሞተር ስይክል የሚዘለው ልጅ ምን ድነው ..? ክርስቶስ ሲመጣ በሞተር ሳይክል ሆኖ ነው ሊል ነው ..?? ለምን ገባ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ?? ዘማሪዎቹም ሆኑ ተስፋዬ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚያመልክት ማሊያ ለብሰው መዘመራቸውን ደስ ይላል:: የፕርቶስታንት እምነት አንዱ የሚተችበት ጉዳይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ከመግባት ወይንም አገራዊ ቫልዩዎችን ከማንጸባረቅ ይልቅ ይልቅ ዳር ሆኖ ማየትን ይመርጣሉ የሚል ትችት ባብዛኛው ይሰማል:: ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:: ቡዙ ጊዜ ኪይ ቦርድና ጊታር ነው የምታየው:: ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ቤተ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሰቅሎ አታይም:: ባንዲራ ያለው ማሊያ ለብሰው መዘመራቸው ደስ ይላል:: መቼም ይሄ ቪዲዮ ሲቀዳ ዋልያዎች ግጥሚያ ላይ ስለነበሩ ነው እንዳትለኝ:: :D በተረፈ አብዛኞቹ ወጣቶች መንፈሳዊ ቦታ ላይ ያሉ ሳይሆን የሚመስለው ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማየት የመጡ ነው የሚስሉት:: ጩሀታቸውና እሪታቸው እንዲሁም ፊታቸው ላይ የተቀቡት ማክስ ወዘተ ስታየው መንፈሳዊነቱ ስቧቸው ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈንጥሮ ያሰበሳባቸው ይመስላል:: መልክቱ ከገባቸው ጥሩ ነው:: በጣም በስሜት የጦዙ ወጣቶችንም ከሌሎች በተመስጦ ከሚሰሙት ጋር አብሬ ስላየሁ ነው አስተያቴን የጻፍኩት:: : በነገራችን ላይ አንዲት የኦርቶዶክስን ልጅ ኢየሱስን ማወቅ አለብሽ እያልኩ እነግራት ነበር ስትል ሰማሁ:: .እሷ ምናልባት በተለየ መንገድ ኢዪሱስን አውቃው አልፋለች ብዬ አምናለሁ:: እዚህ ዋርካ ውስጥ ወዳጆች አለኝ...ለመሆኑ ኢየሱስ ማነው ?? የሚሉ እንደው ለጽድቅም ለምስክርነትም ይሆናልና እባክህን ስለ ኢየሱስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ምንነት በድፍረት መስክርላቸው:: ከልጅቷ በላይ እነሱን ብትለውጥ መክሊትህ የበዛ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: አንዱ ወንድሜ ዳግማዊ ይባላል እኔ እንደነገርኩህ ሳይሆን እንደው ከሰው ሰማሁ በልና አንተ ሀይማኖት የለህም በየሱስ አታምንም በእግዚአብሄር አታምንም ወይንም በአላህ አታምንም እንዴ ት ነው ነገሩ..?? በልና እስኪ ቀስ ብለህ አወያየው:: :D ለውይይት በጣም ቀና ሰው ነው ..አስተያየቱን ትሰማዋለህ..አንተም የራስህን የመጽሀፍ ቅዱስንም ጨመር እያደረክ ጥሩ ውይይት ታደርጋላቹ የሚል እምነት አለኝ:: አደራህን እሱ እንዲህ ብሎኝ ነው እንዳትለው ...ከወዳጄ እንዳታጣላኝ..እንደው ተባራሪ ወሬ ሰምቼ ነው በለው ...ይቅናህ :: :D 8)

ሰላም ላንተ ይሁን ክቡራን
እውነት ነው ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ባላውቅም የሞተሩ ነገር እኔም ገርሞኛል:: ምናልባት አንዱ አማተር ዝም ብሎ የቀረጸው ሊሆን ይችላል:: (መዝሙሩን ስለምወደው ሌላ ቦታ ፈልጌ ባጣው ነው ይሄንን ይዤ የቀረብኩት) አንድ እህታችን እንደገና ዘምራዋለች::እዚህ ላይ ታገኘዋለህ:: http://www.youtube.com/watch?v=jh34o3tRC1c

የሴቶቹ አለባበስም አልወደድኩትም የተጣበቀ ሱሪ አድርጎ ሰውነትን እያሳዩ ጌታን ማመስገን አይቻልም:: አንዳንድ ግዜ ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመስለኛል:: አንዳንዶቻችን የገሃነም እሳትን ፈርተን እንጂ ገብቶን የምንከተልም አይመስለኛም:: በተለይ አሁን አሁን የማየው ነገር እያሳሰበኝ ነው:: አንድ ጌታን ያላወቀ ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው ልቡ ወደ ጌታ እንዲያዘነብል ስንዘምር የመዘምራንን ልብስ በመልበስ ቢሆን ካልሆነም ቀሚስ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: እኛ ተደናቅፈን ሰውን ማደናቀፍ የለብንምና::

እውነትህን ነው ብዙው የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በዘመናዊ መሳሪያ ነው የሚጠቀሙት:: ይሄ ደግሞ ከግዜው ጋር ከማደግ የመጣ ነው:: ከበሮና ጸናጽል ተይዞ መዘመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወጣቱን ሃይል ግን ለመሳብ በጊታርና በተለያዩ ዘመን አመጣሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መጠቀም ይኖርብናል:: ሰይጣን እየረቀቀና በቴክኖሎጂ እየተሻሻለ ብዙ ነብሳትን ለማሳት ሲሯሯጥ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሱ በተሻለ ረቀን ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ ማምጣት ይኖርብናል::

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ስናገር ውዬ ስናገር ባድር ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም:: ይህንንም አስመልክቶ አንድ ጹሑፍ ማቅረብ እችላለው:: ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ወንድማችን ክቡራን:: እኔ ግን ስለ ጌታ ልሰብክላቸው የምችለው በክርክር መልኩ ሳይሆን በመማማር መልኩ ቢሆን ደስ ይለኛል:: አንዳንዶቻችን የእግዚአብሄርን ህልውና የምንጠራጠረው በሕይወታችን ውስጥ እጅግ ብዙ ችግርና መከራ ሲደርስብን ነው:: ይሄ ሁሉ ሲደርስብኝ ለምን እግዚአብሄርን ዝም ይላል ብለው የሚክዱ ሞልተዋል:: ይሄ የመጣው የእግዚአብሄርን ማንነት ካለማወቅ ነው:: ጌታን መቀበል ማለት በጌታ የጌታን ትእዛዝ መከተልና እርሱን ሆኖ መኖር ነው:: ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ጌታን ተቀበልክ ማለት አይደለም:: እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድነንም:: እየጠጣን እየዘሞትን, እያማን, ኦርቶዶክስ ነኝና ጌታን ተቀብያለው ወይም ፕሮቴስታት ስለሆንኩኝ በጌታ ስለማምን ጌታን አውቃለው ማለት አይቻልም:: ህጉን አምነው የሚከተሉት ብቻ ናቸው ጌታን የተቀበሉ:: ሌሎቻችን ደግሞ ለምንፈጽመው ሃጢያት እንዲመቸን ፈጣሪን እንክዳለን:: በቃ ብንዘሙት ብንሰርቅ ብንገደል እግዚአብሄር የለም ብለን ስለምናምን ነጻነት ይሰማናል:: ሰባኪው። ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።መጽሐፈ መክብብ 1:2 በዚ አለም ደምቆ የምናየው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው:: ፍቅር ይቀዘቅዛል, ውበትም ይረግፋል, አዲሱም አሮጌ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ምን ግዜም እግዚአብሔር ነው:: እና ወንድማችን ክቡራን ባልከኝ መሰረት ስለጌታ እዚህ ቤት ሰፋ ያለ ጹሁፍ አቀርባለው ማንም መጥቶ ቢሳተፍ ደስ ይለኛል:: ከዛ በፊት ግን በእውቀት ከኔ እጅግ የሚበልጠው ዲጎኔ በዚህ አርእስት ላይ የሚለው ካለ ለሱ ቦታውን ብሰጠው ደስ ይለኛል::

ሌላ የተስፋዬን ጋቢሶን መዝሙር ልጋብዝህ::
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron