ዶ/ር መለሠ ወጉ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ክቡራን » Wed May 07, 2014 12:13 am

ዩ ጋት ማይ ፖይንት!! ጌታ ወንድማችን:: እኔም የምለው ይሄን ነው:: እንደዚህ አይነት መረጃ ሲገኝ ከነደሙ ተያዘ ይባላል:: ኮውት ሬድ ሀንድድ ይባላል:: ( አባባሌ ስህተት ካለው ሙክታር ምክክር ያርሙታል:: ) እዚ የሆነው ነገር ይሄ ነው:: ሁሌም ለውሸትና ለክፋት ጥብቅና የሚቆመውና ከሀጢያት ጋር እስከ እድሜው መጨረሻ ጥግ ድረስ የተዋዋለው ዶክተር ቢቸግር ዲጎኔ ግን እውነት ነው ቢለው ሊያስተባብሉ ገብተው ነበር:: እንደለመደው ዋጋቸውን አግኝተው ጭራቸውን እንትናቸውን ውስጥ ሸጉጠው እንደወጡ መታዘብ ችለናል:: :lol:
ወንድም ቫቬዝ አንድ ሰው ለምን እንደ ቃልቻ ሶስት ና አራት ስም አለው አይደለም ቁም ነገሩ:: እነዚህ ሁለቱ የዋርካ ካራክተሮች ያንድ ሰውን በጣም ጅግ የተለያየ ፐርሰናልቲን ሊያሳየኝ ስለቻለ ነ ው የተገረምኩት:: አንተ በዛኛው ስምህ ምን እንደምትመስል ለማቀው ጊዜ አልወሰደብኝም:: :D
የራሄልን ጉዳይ በቀደም ከጻፈው ወይም ከጻፈችው አንጻር አይቼ ተገርሜአለሁ:: ሳታውቀው ወይም ሳያውቀው ፌስ ቡክ ላይ አንድ ሴት አይቼ ""ዋው!!!"" አልኩ ሲል ባነንኩ:: :lol:
ክቡራን ነን:: አገሩ ዋርካ ሆኖ ነው እንጂ የለየልን ኢንቨስቲጌቲቭ ጆርናሊስት ነበርን:: ወይ ነዶ!! :lol: :D

quote="ጌታ"]ክቡሻ አሁን ኢንቬስቲጌቲቭ ሪፖርተርነትህን እያረጋገጥክ ነው:: ቦቹ የበግ ለምድ ለብሶ ቀዳማይ ሆኖ ያዝኩት ነው የምትለኝ? አጃኢብ ነው!!!

ቦቹ wrote:
ክቡራን wrote:ወንድም ቀዳማይ አንላይክ አዘርስ በዋርካ ውስጥ ጥሩ መንፈስ አላቸው ከምላቸው ወንድሞች አንዱ አነተ ነህ:: የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ:: ሁሌም ማን ዘመረው ከየትኛው እምነት ተዘመረ የሚል ጥያቄ አልጠይቅም:: መልክቱ ምንድነው እላለሁ..! ለኔ ህይወት የሚስጠውስ ትርጉም ምንድነው እላለሁ:: መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቪዲዮው ቅንብር ሀይብሪድ ሆኖብኝ :: በጣም ፊዚካላዊ በሆኑ ነገሮች ሚክስ ተደርጔል:: በየመኅሉ በየሞተር ስይክል የሚዘለው ልጅ ምን ድነው ..? ክርስቶስ ሲመጣ በሞተር ሳይክል ሆኖ ነው ሊል ነው ..?? ለምን ገባ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ?? ዘማሪዎቹም ሆኑ ተስፋዬ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚያመልክት ማሊያ ለብሰው መዘመራቸውን ደስ ይላል:: የፕርቶስታንት እምነት አንዱ የሚተችበት ጉዳይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ከመግባት ወይንም አገራዊ ቫልዩዎችን ከማንጸባረቅ ይልቅ ይልቅ ዳር ሆኖ ማየትን ይመርጣሉ የሚል ትችት ባብዛኛው ይሰማል:: ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:: ቡዙ ጊዜ ኪይ ቦርድና ጊታር ነው የምታየው:: ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ቤተ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሰቅሎ አታይም:: ባንዲራ ያለው ማሊያ ለብሰው መዘመራቸው ደስ ይላል:: መቼም ይሄ ቪዲዮ ሲቀዳ ዋልያዎች ግጥሚያ ላይ ስለነበሩ ነው እንዳትለኝ:: :D በተረፈ አብዛኞቹ ወጣቶች መንፈሳዊ ቦታ ላይ ያሉ ሳይሆን የሚመስለው ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማየት የመጡ ነው የሚስሉት:: ጩሀታቸውና እሪታቸው እንዲሁም ፊታቸው ላይ የተቀቡት ማክስ ወዘተ ስታየው መንፈሳዊነቱ ስቧቸው ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈንጥሮ ያሰበሳባቸው ይመስላል:: መልክቱ ከገባቸው ጥሩ ነው:: በጣም በስሜት የጦዙ ወጣቶችንም ከሌሎች በተመስጦ ከሚሰሙት ጋር አብሬ ስላየሁ ነው አስተያቴን የጻፍኩት:: : በነገራችን ላይ አንዲት የኦርቶዶክስን ልጅ ኢየሱስን ማወቅ አለብሽ እያልኩ እነግራት ነበር ስትል ሰማሁ:: .እሷ ምናልባት በተለየ መንገድ ኢዪሱስን አውቃው አልፋለች ብዬ አምናለሁ:: እዚህ ዋርካ ውስጥ ወዳጆች አለኝ...ለመሆኑ ኢየሱስ ማነው ?? የሚሉ እንደው ለጽድቅም ለምስክርነትም ይሆናልና እባክህን ስለ ኢየሱስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ምንነት በድፍረት መስክርላቸው:: ከልጅቷ በላይ እነሱን ብትለውጥ መክሊትህ የበዛ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: አንዱ ወንድሜ ዳግማዊ ይባላል እኔ እንደነገርኩህ ሳይሆን እንደው ከሰው ሰማሁ በልና አንተ ሀይማኖት የለህም በየሱስ አታምንም በእግዚአብሄር አታምንም ወይንም በአላህ አታምንም እንዴ ት ነው ነገሩ..?? በልና እስኪ ቀስ ብለህ አወያየው:: :D ለውይይት በጣም ቀና ሰው ነው ..አስተያየቱን ትሰማዋለህ..አንተም የራስህን የመጽሀፍ ቅዱስንም ጨመር እያደረክ ጥሩ ውይይት ታደርጋላቹ የሚል እምነት አለኝ:: አደራህን እሱ እንዲህ ብሎኝ ነው እንዳትለው ...ከወዳጄ እንዳታጣላኝ..እንደው ተባራሪ ወሬ ሰምቼ ነው በለው ...ይቅናህ :: :D 8)

ሰላም ላንተ ይሁን ክቡራን
እውነት ነው ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ባላውቅም የሞተሩ ነገር እኔም ገርሞኛል:: ምናልባት አንዱ አማተር ዝም ብሎ የቀረጸው ሊሆን ይችላል:: (መዝሙሩን ስለምወደው ሌላ ቦታ ፈልጌ ባጣው ነው ይሄንን ይዤ የቀረብኩት) አንድ እህታችን እንደገና ዘምራዋለች::እዚህ ላይ ታገኘዋለህ:: http://www.youtube.com/watch?v=jh34o3tRC1c

የሴቶቹ አለባበስም አልወደድኩትም የተጣበቀ ሱሪ አድርጎ ሰውነትን እያሳዩ ጌታን ማመስገን አይቻልም:: አንዳንድ ግዜ ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመስለኛል:: አንዳንዶቻችን የገሃነም እሳትን ፈርተን እንጂ ገብቶን የምንከተልም አይመስለኛም:: በተለይ አሁን አሁን የማየው ነገር እያሳሰበኝ ነው:: አንድ ጌታን ያላወቀ ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው ልቡ ወደ ጌታ እንዲያዘነብል ስንዘምር የመዘምራንን ልብስ በመልበስ ቢሆን ካልሆነም ቀሚስ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: እኛ ተደናቅፈን ሰውን ማደናቀፍ የለብንምና::

እውነትህን ነው ብዙው የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በዘመናዊ መሳሪያ ነው የሚጠቀሙት:: ይሄ ደግሞ ከግዜው ጋር ከማደግ የመጣ ነው:: ከበሮና ጸናጽል ተይዞ መዘመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወጣቱን ሃይል ግን ለመሳብ በጊታርና በተለያዩ ዘመን አመጣሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መጠቀም ይኖርብናል:: ሰይጣን እየረቀቀና በቴክኖሎጂ እየተሻሻለ ብዙ ነብሳትን ለማሳት ሲሯሯጥ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሱ በተሻለ ረቀን ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ ማምጣት ይኖርብናል::

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ስናገር ውዬ ስናገር ባድር ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም:: ይህንንም አስመልክቶ አንድ ጹሑፍ ማቅረብ እችላለው:: ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ወንድማችን ክቡራን:: እኔ ግን ስለ ጌታ ልሰብክላቸው የምችለው በክርክር መልኩ ሳይሆን በመማማር መልኩ ቢሆን ደስ ይለኛል:: አንዳንዶቻችን የእግዚአብሄርን ህልውና የምንጠራጠረው በሕይወታችን ውስጥ እጅግ ብዙ ችግርና መከራ ሲደርስብን ነው:: ይሄ ሁሉ ሲደርስብኝ ለምን እግዚአብሄርን ዝም ይላል ብለው የሚክዱ ሞልተዋል:: ይሄ የመጣው የእግዚአብሄርን ማንነት ካለማወቅ ነው:: ጌታን መቀበል ማለት በጌታ የጌታን ትእዛዝ መከተልና እርሱን ሆኖ መኖር ነው:: ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ጌታን ተቀበልክ ማለት አይደለም:: እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድነንም:: እየጠጣን እየዘሞትን, እያማን, ኦርቶዶክስ ነኝና ጌታን ተቀብያለው ወይም ፕሮቴስታት ስለሆንኩኝ በጌታ ስለማምን ጌታን አውቃለው ማለት አይቻልም:: ህጉን አምነው የሚከተሉት ብቻ ናቸው ጌታን የተቀበሉ:: ሌሎቻችን ደግሞ ለምንፈጽመው ሃጢያት እንዲመቸን ፈጣሪን እንክዳለን:: በቃ ብንዘሙት ብንሰርቅ ብንገደል እግዚአብሄር የለም ብለን ስለምናምን ነጻነት ይሰማናል:: ሰባኪው። ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።መጽሐፈ መክብብ 1:2 በዚ አለም ደምቆ የምናየው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው:: ፍቅር ይቀዘቅዛል, ውበትም ይረግፋል, አዲሱም አሮጌ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ምን ግዜም እግዚአብሔር ነው:: እና ወንድማችን ክቡራን ባልከኝ መሰረት ስለጌታ እዚህ ቤት ሰፋ ያለ ጹሁፍ አቀርባለው ማንም መጥቶ ቢሳተፍ ደስ ይለኛል:: ከዛ በፊት ግን በእውቀት ከኔ እጅግ የሚበልጠው ዲጎኔ በዚህ አርእስት ላይ የሚለው ካለ ለሱ ቦታውን ብሰጠው ደስ ይለኛል::

ሌላ የተስፋዬን ጋቢሶን መዝሙር ልጋብዝህ::
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg
[/quote]
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Wed May 07, 2014 1:23 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ከውሾች ተጠበቁ ፊሊጵስዮስ 3:2
ቅዱስ ቃሉ ከውሾች ተጠብቁ ያለን ቤት ከሚጠብቁልን መልካሞቹ ውሾች ሳይሆን መርዝ በልተው ከሚለክፉ በዋርካ ደግሞ ክርስቲያን ነን እያሉ እየተገዘቱ ቆየት ብለው ቁራን አቀራለሁ ከሚሉ ድርጎ የሚሰጣቸው አገዛዝ የሚፈጸም ግፍና የሀይማኖት ጣልቃ ገብነት ሲወገዝ አብረው እንደገደል ማሚቱ የሚያስተጋቡት ናቸው::
የዋርካው ጌታ አጃኢብ እያልክ አትዘብት በዋርካ በብዙ ኒኮች መጠቀም በተለይ በወያኔዎች እጅግ የተለመደ ነው አሁን እዚህ እኔን ሊሰድቡ ሲግተለተሉ ታያቸዋለህ:: ቀዳማይ ኒክ የከፈተው ፍጹም መንፈሳዊ ከፖለቲካ የራቀ ነው አከብራለሁ በጥያቄው በተሳዳቢዎች ርቄ የነበረ ዋርካ ሀይማኖት ብቅ ብያለሁ::ሆም ግን ቦቹ የሚለው ኒክ ምላሽ ከራሱ ከሆነ የወያኔ ግፍ ሊፋለም ነውና አልፈርድበትም::ቦቹ አንተና እኔን በአባይ ግድብ እኔን ደግሞ በጦቢያ እርቅ አያሻም ብሎኝ የፈጣሪን ህልውና እስከመካድ የደረሰ ቢሆንም ለወያኔ ጀሌ ሳንበገር የግፍ አገዛዛዝ እንድንፋለም ብዙዎች ያበረታ ነው በእስስቱ አትሸወድ::ይህጉድ በየሀይማኖቱ አስመስሎ ሲገባ ሁሉ አክ እንቱፍ ያሉት ነው::በሀይማኖት ቅናት የታወረች ጮሪት ብቻ የሚያመልከው መንግስት በሰዶማዊያን ስበብ ሊያስት ሲተች ደገፈችው እንጂ ሁሉ ተፍቶታል::ከሙስሊሙ እነ ምክክር መስጊድ እንደገባ ውሻ አባረውታል::ዲጎኔ የምታውቀኝ በእውርነት በእምነትና ፖለቲካ የተለየኝን ሁሉ አላወግዝም ሆኖምግን መጽሀፍ ቅዱስ መሰረት ሁሉንም ሀጢያት አወግዛለሁ እንጂ ለፖለቲካ ፍጆታ ጦቢያ ቅድስት ሀገር ሀጢያት የሌለባት ምራባዊያን የሀጢያት ምንጭ እንደሚሉ ቦኩሀራም አደለሁም::ይልቅ የዶር መለሰ ወጉ ትምህርት ተከታተልና ጥያቄ ካለህ እንወያይ:: ለዚህ ዋርካ ላይ እጅግ የሚቀፈኝ እስስት ከወረደበት አልወርድም::

ጌታ wrote:....አሁን ኢንቬስቲጌቲቭ ሪፖርተርነትህን እያረጋገጥክ ነው:: ቦቹ የበግ ለምድ ለብሶ ቀዳማይ ሆኖ ያዝኩት ነው የምትለኝ? አጃኢብ ነው!!!
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg
[/quote]
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ሻቬዝ-x » Wed May 07, 2014 2:28 pm

ክቡራን ይህ ልጅ ተጭውቶብሀል ቀዳማይ ሆኖ መንፈስ ቅዱስ የሚያናግረው እስኪመስል በለዘብታ ሲሰብክህ ስታወድሰው መልአክ ስታደርገው እሱ ግን ዞር ብሎ ደግሞ በቦቹ ቀንዱን ሰክቶ ሲወጋህ ነበር...አንተ ፈጽሞ አልጠረጠርክም ለዚህም ነው እኮ ከቀዳማይ ሌላ ሀይማኖተኛ የለም ስትል የከረምከው ይልቁን ያንተ ኢንቨስቲጌሽን የነበረው ባልሳሳት የራሄልን ፆታ ማጋለጥ ላይ ነበረ ያህንን ማጋለጥ ብትችል እርግጥ ኢንቬስትጌቲቭ ጆርናሊስት የሚለው ስያሜ ቢጫንብህ አይከብድህም ነበር ይህ ሲጫወትብህ የነበረ ሰው ግን አሁን እራሱን ስላጋለጠ አንተ ያጋለጥከው ይመስል እራስህ መካብ ያለብህ አይመስለኝም ያንተ ኢንቨስቲገሽን የታለ ? እንዲያውን ሲኮረኩምህ የነበረውን ሰው ስታወድስ በመክረምህ ማፈር እና ለወደፊት ሰው አላምንም ማለት ነው ያለብህ

በመጨረሻም አንተም በለሎቹ ስሞችህ ምን እንድምትመስል አውቃለው :D እያልኩ እሰናበትሀለው
ክቡራን wrote:ዩ ጋት ማይ ፖይንት!! ጌታ ወንድማችን:: እኔም የምለው ይሄን ነው:: እንደዚህ አይነት መረጃ ሲገኝ ከነደሙ ተያዘ ይባላል:: ኮውት ሬድ ሀንድድ ይባላል:: ( አባባሌ ስህተት ካለው ሙክታር ምክክር ያርሙታል:: ) እዚ የሆነው ነገር ይሄ ነው:: ሁሌም ለውሸትና ለክፋት ጥብቅና የሚቆመውና ከሀጢያት ጋር እስከ እድሜው መጨረሻ ጥግ ድረስ የተዋዋለው ዶክተር ቢቸግር ዲጎኔ ግን እውነት ነው ቢለው ሊያስተባብሉ ገብተው ነበር:: እንደለመደው ዋጋቸውን አግኝተው ጭራቸውን እንትናቸውን ውስጥ ሸጉጠው እንደወጡ መታዘብ ችለናል:: :lol:
ወንድም ቫቬዝ አንድ ሰው ለምን እንደ ቃልቻ ሶስት ና አራት ስም አለው አይደለም ቁም ነገሩ:: እነዚህ ሁለቱ የዋርካ ካራክተሮች ያንድ ሰውን በጣም ጅግ የተለያየ ፐርሰናልቲን ሊያሳየኝ ስለቻለ ነ ው የተገረምኩት:: አንተ በዛኛው ስምህ ምን እንደምትመስል ለማቀው ጊዜ አልወሰደብኝም:: :D
የራሄልን ጉዳይ በቀደም ከጻፈው ወይም ከጻፈችው አንጻር አይቼ ተገርሜአለሁ:: ሳታውቀው ወይም ሳያውቀው ፌስ ቡክ ላይ አንድ ሴት አይቼ ""ዋው!!!"" አልኩ ሲል ባነንኩ:: :lol:
ክቡራን ነን:: አገሩ ዋርካ ሆኖ ነው እንጂ የለየልን ኢንቨስቲጌቲቭ ጆርናሊስት ነበርን:: ወይ ነዶ!! :lol: :D

quote="ጌታ"]ክቡሻ አሁን ኢንቬስቲጌቲቭ ሪፖርተርነትህን እያረጋገጥክ ነው:: ቦቹ የበግ ለምድ ለብሶ ቀዳማይ ሆኖ ያዝኩት ነው የምትለኝ? አጃኢብ ነው!!!

ቦቹ wrote:
ክቡራን wrote:ወንድም ቀዳማይ አንላይክ አዘርስ በዋርካ ውስጥ ጥሩ መንፈስ አላቸው ከምላቸው ወንድሞች አንዱ አነተ ነህ:: የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ:: ሁሌም ማን ዘመረው ከየትኛው እምነት ተዘመረ የሚል ጥያቄ አልጠይቅም:: መልክቱ ምንድነው እላለሁ..! ለኔ ህይወት የሚስጠውስ ትርጉም ምንድነው እላለሁ:: መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቪዲዮው ቅንብር ሀይብሪድ ሆኖብኝ :: በጣም ፊዚካላዊ በሆኑ ነገሮች ሚክስ ተደርጔል:: በየመኅሉ በየሞተር ስይክል የሚዘለው ልጅ ምን ድነው ..? ክርስቶስ ሲመጣ በሞተር ሳይክል ሆኖ ነው ሊል ነው ..?? ለምን ገባ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ?? ዘማሪዎቹም ሆኑ ተስፋዬ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚያመልክት ማሊያ ለብሰው መዘመራቸውን ደስ ይላል:: የፕርቶስታንት እምነት አንዱ የሚተችበት ጉዳይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ከመግባት ወይንም አገራዊ ቫልዩዎችን ከማንጸባረቅ ይልቅ ይልቅ ዳር ሆኖ ማየትን ይመርጣሉ የሚል ትችት ባብዛኛው ይሰማል:: ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:: ቡዙ ጊዜ ኪይ ቦርድና ጊታር ነው የምታየው:: ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ቤተ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሰቅሎ አታይም:: ባንዲራ ያለው ማሊያ ለብሰው መዘመራቸው ደስ ይላል:: መቼም ይሄ ቪዲዮ ሲቀዳ ዋልያዎች ግጥሚያ ላይ ስለነበሩ ነው እንዳትለኝ:: :D በተረፈ አብዛኞቹ ወጣቶች መንፈሳዊ ቦታ ላይ ያሉ ሳይሆን የሚመስለው ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማየት የመጡ ነው የሚስሉት:: ጩሀታቸውና እሪታቸው እንዲሁም ፊታቸው ላይ የተቀቡት ማክስ ወዘተ ስታየው መንፈሳዊነቱ ስቧቸው ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈንጥሮ ያሰበሳባቸው ይመስላል:: መልክቱ ከገባቸው ጥሩ ነው:: በጣም በስሜት የጦዙ ወጣቶችንም ከሌሎች በተመስጦ ከሚሰሙት ጋር አብሬ ስላየሁ ነው አስተያቴን የጻፍኩት:: : በነገራችን ላይ አንዲት የኦርቶዶክስን ልጅ ኢየሱስን ማወቅ አለብሽ እያልኩ እነግራት ነበር ስትል ሰማሁ:: .እሷ ምናልባት በተለየ መንገድ ኢዪሱስን አውቃው አልፋለች ብዬ አምናለሁ:: እዚህ ዋርካ ውስጥ ወዳጆች አለኝ...ለመሆኑ ኢየሱስ ማነው ?? የሚሉ እንደው ለጽድቅም ለምስክርነትም ይሆናልና እባክህን ስለ ኢየሱስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ምንነት በድፍረት መስክርላቸው:: ከልጅቷ በላይ እነሱን ብትለውጥ መክሊትህ የበዛ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: አንዱ ወንድሜ ዳግማዊ ይባላል እኔ እንደነገርኩህ ሳይሆን እንደው ከሰው ሰማሁ በልና አንተ ሀይማኖት የለህም በየሱስ አታምንም በእግዚአብሄር አታምንም ወይንም በአላህ አታምንም እንዴ ት ነው ነገሩ..?? በልና እስኪ ቀስ ብለህ አወያየው:: :D ለውይይት በጣም ቀና ሰው ነው ..አስተያየቱን ትሰማዋለህ..አንተም የራስህን የመጽሀፍ ቅዱስንም ጨመር እያደረክ ጥሩ ውይይት ታደርጋላቹ የሚል እምነት አለኝ:: አደራህን እሱ እንዲህ ብሎኝ ነው እንዳትለው ...ከወዳጄ እንዳታጣላኝ..እንደው ተባራሪ ወሬ ሰምቼ ነው በለው ...ይቅናህ :: :D 8)

ሰላም ላንተ ይሁን ክቡራን
እውነት ነው ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ባላውቅም የሞተሩ ነገር እኔም ገርሞኛል:: ምናልባት አንዱ አማተር ዝም ብሎ የቀረጸው ሊሆን ይችላል:: (መዝሙሩን ስለምወደው ሌላ ቦታ ፈልጌ ባጣው ነው ይሄንን ይዤ የቀረብኩት) አንድ እህታችን እንደገና ዘምራዋለች::እዚህ ላይ ታገኘዋለህ:: http://www.youtube.com/watch?v=jh34o3tRC1c

የሴቶቹ አለባበስም አልወደድኩትም የተጣበቀ ሱሪ አድርጎ ሰውነትን እያሳዩ ጌታን ማመስገን አይቻልም:: አንዳንድ ግዜ ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመስለኛል:: አንዳንዶቻችን የገሃነም እሳትን ፈርተን እንጂ ገብቶን የምንከተልም አይመስለኛም:: በተለይ አሁን አሁን የማየው ነገር እያሳሰበኝ ነው:: አንድ ጌታን ያላወቀ ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው ልቡ ወደ ጌታ እንዲያዘነብል ስንዘምር የመዘምራንን ልብስ በመልበስ ቢሆን ካልሆነም ቀሚስ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: እኛ ተደናቅፈን ሰውን ማደናቀፍ የለብንምና::

እውነትህን ነው ብዙው የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በዘመናዊ መሳሪያ ነው የሚጠቀሙት:: ይሄ ደግሞ ከግዜው ጋር ከማደግ የመጣ ነው:: ከበሮና ጸናጽል ተይዞ መዘመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወጣቱን ሃይል ግን ለመሳብ በጊታርና በተለያዩ ዘመን አመጣሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መጠቀም ይኖርብናል:: ሰይጣን እየረቀቀና በቴክኖሎጂ እየተሻሻለ ብዙ ነብሳትን ለማሳት ሲሯሯጥ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሱ በተሻለ ረቀን ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ ማምጣት ይኖርብናል::

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ስናገር ውዬ ስናገር ባድር ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም:: ይህንንም አስመልክቶ አንድ ጹሑፍ ማቅረብ እችላለው:: ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ወንድማችን ክቡራን:: እኔ ግን ስለ ጌታ ልሰብክላቸው የምችለው በክርክር መልኩ ሳይሆን በመማማር መልኩ ቢሆን ደስ ይለኛል:: አንዳንዶቻችን የእግዚአብሄርን ህልውና የምንጠራጠረው በሕይወታችን ውስጥ እጅግ ብዙ ችግርና መከራ ሲደርስብን ነው:: ይሄ ሁሉ ሲደርስብኝ ለምን እግዚአብሄርን ዝም ይላል ብለው የሚክዱ ሞልተዋል:: ይሄ የመጣው የእግዚአብሄርን ማንነት ካለማወቅ ነው:: ጌታን መቀበል ማለት በጌታ የጌታን ትእዛዝ መከተልና እርሱን ሆኖ መኖር ነው:: ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ጌታን ተቀበልክ ማለት አይደለም:: እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድነንም:: እየጠጣን እየዘሞትን, እያማን, ኦርቶዶክስ ነኝና ጌታን ተቀብያለው ወይም ፕሮቴስታት ስለሆንኩኝ በጌታ ስለማምን ጌታን አውቃለው ማለት አይቻልም:: ህጉን አምነው የሚከተሉት ብቻ ናቸው ጌታን የተቀበሉ:: ሌሎቻችን ደግሞ ለምንፈጽመው ሃጢያት እንዲመቸን ፈጣሪን እንክዳለን:: በቃ ብንዘሙት ብንሰርቅ ብንገደል እግዚአብሄር የለም ብለን ስለምናምን ነጻነት ይሰማናል:: ሰባኪው። ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።መጽሐፈ መክብብ 1:2 በዚ አለም ደምቆ የምናየው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው:: ፍቅር ይቀዘቅዛል, ውበትም ይረግፋል, አዲሱም አሮጌ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ምን ግዜም እግዚአብሔር ነው:: እና ወንድማችን ክቡራን ባልከኝ መሰረት ስለጌታ እዚህ ቤት ሰፋ ያለ ጹሁፍ አቀርባለው ማንም መጥቶ ቢሳተፍ ደስ ይለኛል:: ከዛ በፊት ግን በእውቀት ከኔ እጅግ የሚበልጠው ዲጎኔ በዚህ አርእስት ላይ የሚለው ካለ ለሱ ቦታውን ብሰጠው ደስ ይለኛል::

ሌላ የተስፋዬን ጋቢሶን መዝሙር ልጋብዝህ::
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg
[/quote]
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ጌታ » Wed May 07, 2014 2:37 pm

ዲጎኔ wrote:የዋርካው ጌታ አጃኢብ እያልክ አትዘብት በዋርካ በብዙ ኒኮች መጠቀም በተለይ በወያኔዎች እጅግ የተለመደ ነው አሁን እዚህ እኔን ሊሰድቡ ሲግተለተሉ ታያቸዋለህ:: ቀዳማይ ኒክ የከፈተው ፍጹም መንፈሳዊ ከፖለቲካ የራቀ ነው አከብራለሁ በጥያቄው በተሳዳቢዎች ርቄ የነበረ ዋርካ ሀይማኖት ብቅ ብያለሁ::ሆም ግን ቦቹ የሚለው ኒክ ምላሽ ከራሱ ከሆነ የወያኔ ግፍ ሊፋለም ነውና አልፈርድበትም::ቦቹ አንተና እኔን በአባይ ግድብ እኔን ደግሞ በጦቢያ እርቅ አያሻም ብሎኝ የፈጣሪን ህልውና እስከመካድ የደረሰ ቢሆንም ለወያኔ ጀሌ ሳንበገር የግፍ አገዛዛዝ እንድንፋለም ብዙዎች ያበረታ ነው

ወንድም ዲጎኔ

ቦቹ የተባለው ኒክ ላይ እኔና አንተ እጅግ የተለያየ አቋም ነው ያለን:: ወያኔን ባልደግፍም ወያኔ ላይ ድንጋይ የወረወረ ሁሉ ለኢትዮጵያም ሆነ ኢትዮጵያውያን ጥሩ ነው ብዬ አላምንም:: የጠላትህ ጠላት ሁሉ ወዳጅህ አይደለም:: ቡቾ ወያኔን ካጠፋ በኋላ ላንተስ ምንድነው የደገሰልህ? :idea: :idea: :idea:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ክቡራን » Wed May 07, 2014 8:15 pm

ወንድም ቫቬዝ አመሰግናለሁ ለመልሱ ቦቹ ወ-ቀዳማይ ራሱን በራሱ መቶ ስለጣለ እኔ ኢንቨስቲጌቲቭ አደረኩ ማለቴ ትክክል አይደለም:: እቀበላለሁ አስተያየትህን:: የውነት መንፈስ ግን ሳልፎ እጄ ላይ ጣላቸው:: አንድም ሁለትም ሁለትም አንድም ናቸውና:: :lol: የራሄልን ጉዳይ እንደኔው አንተም ክሎዝሊ ዋች እያደርክ እንደሆነ መገንዘብ ችያለሁ:; ኤኔዊይስ ስላስተያየቱ ታንክስ:: አይዞህ ሌላዋን ስምህን አልናገርብህም:: በዚህኛው ስምህ ጸባይ ስላለህ:: :lol:

ዶክተር ቢቸግር ዲጎኔ ( ወንጀለኛው ዳኛ)!! የሚሰነዘብርህን የውነት አጸፋ መቌቌም ሳትችል ሙስሊሞች ተፍተውታል እነ አንፍሬ አውግዝወታል ዘእገዚነ ነቅቶበታል ምናምን ትላለህ:: ራስህን ዲፌንድ አድርግ!! እርዳታ ለማሰባስብ አትሞክር:: የኔ ትምክህት እውነት እንጂ ሰዎች አይደሉም:: እነ እከሌና እነ እከሌ ይደግፉኛል ወይም ይቃወሙኛል ብዬ አልጽፍም:: እውነት የመሰለኝን ነገር እጽፋለሁ አበቃ...እንዳንተ ስም እየጠራሁ ካምፔይን አላደርግም:: አንተ ከውሸት ጋር የቆረብክ ከውነት ጋር የተጣላህ የዋርካ ጥቁር ቁራ ነህ:: አይንህ ላይ ያለውን ሀቅ መቀበል የማትፈልግ ኅሳዊ መሲህም ነህ:: ጌታ የጠየቀህ ጥያቄ የገባህም አልመሰለኝም:: ቡዙ ነገሮች አይገብሁም:: አንዴት ሶስት ስርዐቶችን ማለፍ እንደቻልክ ሳስብ አገረማለሁ:: በዚህ ላይ ጥብቅናህ ለመጣህበት ዘር እንጂ ለውነት እንዳልሆነ መረዳትም ችያለሁ:: አምቦ ውስጥ ጥረው ግረው ያፈሩትን ሀብት በዱርዬዎች ስለተዘረፉ ምስኪን ኢትዮጵያውያን ትንፍሽ አላልክም:: ለማን እንዳደላህ ግልጽ ነው:: አንተ ለማስመሰል መጽሀፍ ቅዱስ ያዝክ እንጂ ፋቅ ፋቅ ሲያደርጉህ ኦነግ ነህ:: ወራዳ!! አንተን አይደለም ደሞ ያልኩት ውስጥህ ያለውን ክፉ መንፈስ ነው:: :D :lol:

ሻቬዝ-x wrote:ክቡራን ይህ ልጅ ተጭውቶብሀል ቀዳማይ ሆኖ መንፈስ ቅዱስ የሚያናግረው እስኪመስል በለዘብታ ሲሰብክህ ስታወድሰው መልአክ ስታደርገው እሱ ግን ዞር ብሎ ደግሞ በቦቹ ቀንዱን ሰክቶ ሲወጋህ ነበር...አንተ ፈጽሞ አልጠረጠርክም ለዚህም ነው እኮ ከቀዳማይ ሌላ ሀይማኖተኛ የለም ስትል የከረምከው ይልቁን ያንተ ኢንቨስቲጌሽን የነበረው ባልሳሳት የራሄልን ፆታ ማጋለጥ ላይ ነበረ ያህንን ማጋለጥ ብትችል እርግጥ ኢንቬስትጌቲቭ ጆርናሊስት የሚለው ስያሜ ቢጫንብህ አይከብድህም ነበር ይህ ሲጫወትብህ የነበረ ሰው ግን አሁን እራሱን ስላጋለጠ አንተ ያጋለጥከው ይመስል እራስህ መካብ ያለብህ አይመስለኝም ያንተ ኢንቨስቲገሽን የታለ ? እንዲያውን ሲኮረኩምህ የነበረውን ሰው ስታወድስ በመክረምህ ማፈር እና ለወደፊት ሰው አላምንም ማለት ነው ያለብህ

በመጨረሻም አንተም በለሎቹ ስሞችህ ምን እንድምትመስል አውቃለው :D እያልኩ እሰናበትሀለው
ክቡራን wrote:ዩ ጋት ማይ ፖይንት!! ጌታ ወንድማችን:: እኔም የምለው ይሄን ነው:: እንደዚህ አይነት መረጃ ሲገኝ ከነደሙ ተያዘ ይባላል:: ኮውት ሬድ ሀንድድ ይባላል:: ( አባባሌ ስህተት ካለው ሙክታር ምክክር ያርሙታል:: ) እዚ የሆነው ነገር ይሄ ነው:: ሁሌም ለውሸትና ለክፋት ጥብቅና የሚቆመውና ከሀጢያት ጋር እስከ እድሜው መጨረሻ ጥግ ድረስ የተዋዋለው ዶክተር ቢቸግር ዲጎኔ ግን እውነት ነው ቢለው ሊያስተባብሉ ገብተው ነበር:: እንደለመደው ዋጋቸውን አግኝተው ጭራቸውን እንትናቸውን ውስጥ ሸጉጠው እንደወጡ መታዘብ ችለናል:: :lol:
ወንድም ቫቬዝ አንድ ሰው ለምን እንደ ቃልቻ ሶስት ና አራት ስም አለው አይደለም ቁም ነገሩ:: እነዚህ ሁለቱ የዋርካ ካራክተሮች ያንድ ሰውን በጣም ጅግ የተለያየ ፐርሰናልቲን ሊያሳየኝ ስለቻለ ነ ው የተገረምኩት:: አንተ በዛኛው ስምህ ምን እንደምትመስል ለማቀው ጊዜ አልወሰደብኝም:: :D
የራሄልን ጉዳይ በቀደም ከጻፈው ወይም ከጻፈችው አንጻር አይቼ ተገርሜአለሁ:: ሳታውቀው ወይም ሳያውቀው ፌስ ቡክ ላይ አንድ ሴት አይቼ ""ዋው!!!"" አልኩ ሲል ባነንኩ:: :lol:
ክቡራን ነን:: አገሩ ዋርካ ሆኖ ነው እንጂ የለየልን ኢንቨስቲጌቲቭ ጆርናሊስት ነበርን:: ወይ ነዶ!! :lol: :D

quote="ጌታ"]ክቡሻ አሁን ኢንቬስቲጌቲቭ ሪፖርተርነትህን እያረጋገጥክ ነው:: ቦቹ የበግ ለምድ ለብሶ ቀዳማይ ሆኖ ያዝኩት ነው የምትለኝ? አጃኢብ ነው!!!

ቦቹ wrote:
ክቡራን wrote:ወንድም ቀዳማይ አንላይክ አዘርስ በዋርካ ውስጥ ጥሩ መንፈስ አላቸው ከምላቸው ወንድሞች አንዱ አነተ ነህ:: የተስፋዬ ጋቢሶን መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ:: ሁሌም ማን ዘመረው ከየትኛው እምነት ተዘመረ የሚል ጥያቄ አልጠይቅም:: መልክቱ ምንድነው እላለሁ..! ለኔ ህይወት የሚስጠውስ ትርጉም ምንድነው እላለሁ:: መዝሙሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የቪዲዮው ቅንብር ሀይብሪድ ሆኖብኝ :: በጣም ፊዚካላዊ በሆኑ ነገሮች ሚክስ ተደርጔል:: በየመኅሉ በየሞተር ስይክል የሚዘለው ልጅ ምን ድነው ..? ክርስቶስ ሲመጣ በሞተር ሳይክል ሆኖ ነው ሊል ነው ..?? ለምን ገባ እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ?? ዘማሪዎቹም ሆኑ ተስፋዬ የኢትዮጵያን ባንዲራ የሚያመልክት ማሊያ ለብሰው መዘመራቸውን ደስ ይላል:: የፕርቶስታንት እምነት አንዱ የሚተችበት ጉዳይ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ከመግባት ወይንም አገራዊ ቫልዩዎችን ከማንጸባረቅ ይልቅ ይልቅ ዳር ሆኖ ማየትን ይመርጣሉ የሚል ትችት ባብዛኛው ይሰማል:: ለምሳሌ ያገር ባህል ለብሶ ቀሚስና ኩታ አድርጎ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይዞ የሚዘመር ዘማሪ ( ኴየር ) ቡዙ ስለማይታይ ይመስለኛል:: ቡዙ ጊዜ ኪይ ቦርድና ጊታር ነው የምታየው:: ቡዙ የፕሮቴስታንት እምነት ቤተ ክርስቲያኖች ዘንድ የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሰቅሎ አታይም:: ባንዲራ ያለው ማሊያ ለብሰው መዘመራቸው ደስ ይላል:: መቼም ይሄ ቪዲዮ ሲቀዳ ዋልያዎች ግጥሚያ ላይ ስለነበሩ ነው እንዳትለኝ:: :D በተረፈ አብዛኞቹ ወጣቶች መንፈሳዊ ቦታ ላይ ያሉ ሳይሆን የሚመስለው ትልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማየት የመጡ ነው የሚስሉት:: ጩሀታቸውና እሪታቸው እንዲሁም ፊታቸው ላይ የተቀቡት ማክስ ወዘተ ስታየው መንፈሳዊነቱ ስቧቸው ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈንጥሮ ያሰበሳባቸው ይመስላል:: መልክቱ ከገባቸው ጥሩ ነው:: በጣም በስሜት የጦዙ ወጣቶችንም ከሌሎች በተመስጦ ከሚሰሙት ጋር አብሬ ስላየሁ ነው አስተያቴን የጻፍኩት:: : በነገራችን ላይ አንዲት የኦርቶዶክስን ልጅ ኢየሱስን ማወቅ አለብሽ እያልኩ እነግራት ነበር ስትል ሰማሁ:: .እሷ ምናልባት በተለየ መንገድ ኢዪሱስን አውቃው አልፋለች ብዬ አምናለሁ:: እዚህ ዋርካ ውስጥ ወዳጆች አለኝ...ለመሆኑ ኢየሱስ ማነው ?? የሚሉ እንደው ለጽድቅም ለምስክርነትም ይሆናልና እባክህን ስለ ኢየሱስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ምንነት በድፍረት መስክርላቸው:: ከልጅቷ በላይ እነሱን ብትለውጥ መክሊትህ የበዛ ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: አንዱ ወንድሜ ዳግማዊ ይባላል እኔ እንደነገርኩህ ሳይሆን እንደው ከሰው ሰማሁ በልና አንተ ሀይማኖት የለህም በየሱስ አታምንም በእግዚአብሄር አታምንም ወይንም በአላህ አታምንም እንዴ ት ነው ነገሩ..?? በልና እስኪ ቀስ ብለህ አወያየው:: :D ለውይይት በጣም ቀና ሰው ነው ..አስተያየቱን ትሰማዋለህ..አንተም የራስህን የመጽሀፍ ቅዱስንም ጨመር እያደረክ ጥሩ ውይይት ታደርጋላቹ የሚል እምነት አለኝ:: አደራህን እሱ እንዲህ ብሎኝ ነው እንዳትለው ...ከወዳጄ እንዳታጣላኝ..እንደው ተባራሪ ወሬ ሰምቼ ነው በለው ...ይቅናህ :: :D 8)

ሰላም ላንተ ይሁን ክቡራን
እውነት ነው ቪዲዮውን ማን እንደሰራው ባላውቅም የሞተሩ ነገር እኔም ገርሞኛል:: ምናልባት አንዱ አማተር ዝም ብሎ የቀረጸው ሊሆን ይችላል:: (መዝሙሩን ስለምወደው ሌላ ቦታ ፈልጌ ባጣው ነው ይሄንን ይዤ የቀረብኩት) አንድ እህታችን እንደገና ዘምራዋለች::እዚህ ላይ ታገኘዋለህ:: http://www.youtube.com/watch?v=jh34o3tRC1c

የሴቶቹ አለባበስም አልወደድኩትም የተጣበቀ ሱሪ አድርጎ ሰውነትን እያሳዩ ጌታን ማመስገን አይቻልም:: አንዳንድ ግዜ ወዴት እንደምንሄድ ግራ የገባን ይመስለኛል:: አንዳንዶቻችን የገሃነም እሳትን ፈርተን እንጂ ገብቶን የምንከተልም አይመስለኛም:: በተለይ አሁን አሁን የማየው ነገር እያሳሰበኝ ነው:: አንድ ጌታን ያላወቀ ሰው ቪዲዮውን ሲመለከተው ልቡ ወደ ጌታ እንዲያዘነብል ስንዘምር የመዘምራንን ልብስ በመልበስ ቢሆን ካልሆነም ቀሚስ ቢደረግ ደስ ይለኛል:: እኛ ተደናቅፈን ሰውን ማደናቀፍ የለብንምና::

እውነትህን ነው ብዙው የፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በዘመናዊ መሳሪያ ነው የሚጠቀሙት:: ይሄ ደግሞ ከግዜው ጋር ከማደግ የመጣ ነው:: ከበሮና ጸናጽል ተይዞ መዘመሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ የወጣቱን ሃይል ግን ለመሳብ በጊታርና በተለያዩ ዘመን አመጣሽ የሙዚቃ መሳሪያዎች መጠቀም ይኖርብናል:: ሰይጣን እየረቀቀና በቴክኖሎጂ እየተሻሻለ ብዙ ነብሳትን ለማሳት ሲሯሯጥ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ ከሱ በተሻለ ረቀን ብዙ ነብሳትን ወደ ጌታ ማምጣት ይኖርብናል::

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ስለ እግዚአብሄር ፍቅር ስናገር ውዬ ስናገር ባድር ደስ ይለኛል እንጂ አይከፋኝም:: ይህንንም አስመልክቶ አንድ ጹሑፍ ማቅረብ እችላለው:: ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ወንድማችን ክቡራን:: እኔ ግን ስለ ጌታ ልሰብክላቸው የምችለው በክርክር መልኩ ሳይሆን በመማማር መልኩ ቢሆን ደስ ይለኛል:: አንዳንዶቻችን የእግዚአብሄርን ህልውና የምንጠራጠረው በሕይወታችን ውስጥ እጅግ ብዙ ችግርና መከራ ሲደርስብን ነው:: ይሄ ሁሉ ሲደርስብኝ ለምን እግዚአብሄርን ዝም ይላል ብለው የሚክዱ ሞልተዋል:: ይሄ የመጣው የእግዚአብሄርን ማንነት ካለማወቅ ነው:: ጌታን መቀበል ማለት በጌታ የጌታን ትእዛዝ መከተልና እርሱን ሆኖ መኖር ነው:: ጴንጤ ወይም ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ጌታን ተቀበልክ ማለት አይደለም:: እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድነንም:: እየጠጣን እየዘሞትን, እያማን, ኦርቶዶክስ ነኝና ጌታን ተቀብያለው ወይም ፕሮቴስታት ስለሆንኩኝ በጌታ ስለማምን ጌታን አውቃለው ማለት አይቻልም:: ህጉን አምነው የሚከተሉት ብቻ ናቸው ጌታን የተቀበሉ:: ሌሎቻችን ደግሞ ለምንፈጽመው ሃጢያት እንዲመቸን ፈጣሪን እንክዳለን:: በቃ ብንዘሙት ብንሰርቅ ብንገደል እግዚአብሄር የለም ብለን ስለምናምን ነጻነት ይሰማናል:: ሰባኪው። ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።መጽሐፈ መክብብ 1:2 በዚ አለም ደምቆ የምናየው ሁሉ በእውነት ከንቱ ነው:: ፍቅር ይቀዘቅዛል, ውበትም ይረግፋል, አዲሱም አሮጌ ይሆናል እግዚአብሔር ግን ምን ግዜም እግዚአብሔር ነው:: እና ወንድማችን ክቡራን ባልከኝ መሰረት ስለጌታ እዚህ ቤት ሰፋ ያለ ጹሁፍ አቀርባለው ማንም መጥቶ ቢሳተፍ ደስ ይለኛል:: ከዛ በፊት ግን በእውቀት ከኔ እጅግ የሚበልጠው ዲጎኔ በዚህ አርእስት ላይ የሚለው ካለ ለሱ ቦታውን ብሰጠው ደስ ይለኛል::

ሌላ የተስፋዬን ጋቢሶን መዝሙር ልጋብዝህ::
http://www.youtube.com/watch?v=kAa9I2hWZhg
[/quote]
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Wed May 07, 2014 8:52 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
የዋርካውጌታ አዎ በቦቹ ሆነ በጦቢያ ጉዳይ የምንለያየበት የምንስማማበት ነጥቦች አሉ::ዋና ቁምነገር ደግሜ የምለው በጋራ ልክ እንደአፍሪካዊያን ምክርቤት ጸረ አፓርታይድ ግንባር ANC በወያኔአፓርታድ ለተገፉ ህዝቦችና በታሪክና ስልጣኔ ቀዳሚ አሁንግን ውራ የሆነች ሀገርን እንታደጋት የሚለው ላይ ነው::ወያኔ ላይ ድንጋይ የወረወረ ሁሉ ልክ እንዳንተ አልደግፍም ነገርግን በብሄሮች ትግል በአግባቡ የሚፋለሙትን እደግፋለሁ::ወያኔ ይህን ስለሚያውቅ እዚህ ዋርካ በጀሌዎቹ ሊለያየን እንደሚጥር ተረድተሀል አሸነፈን ብለህ አትስጋ::ምንም ብትከሳ እውነት አትሞትም::ይልቅ የለማን ሽልም ይገፋል አምድ ጎብኝ ጥሩ አባባሎች አሉት አንተንም ጠቅሻለሁ::በተረፈ በወዳጅነታችን እንክረም::
ፊርማህ ይመችል ጦቢያ ከግፈኞች ወደሚታደጋት ፈጣሪ እጆቿን ትዘረጋለች! መዝሙረዳዊት 67:31

ጌታ wrote:
ዲጎኔ wrote:የዋርካው ጌታ አጃኢብ እያልክ አትዘብት በዋርካ በብዙ ኒኮች መጠቀም በተለይ በወያኔዎች እጅግ የተለመደ ነው አሁን እዚህ እኔን ሊሰድቡ ሲግተለተሉ ታያቸዋለህ:: ቀዳማይ ኒክ የከፈተው ፍጹም መንፈሳዊ ከፖለቲካ የራቀ ነው አከብራለሁ በጥያቄው በተሳዳቢዎች ርቄ የነበረ ዋርካ ሀይማኖት ብቅ ብያለሁ::ሆም ግን ቦቹ የሚለው ኒክ ምላሽ ከራሱ ከሆነ የወያኔ ግፍ ሊፋለም ነውና አልፈርድበትም::ቦቹ አንተና እኔን በአባይ ግድብ እኔን ደግሞ በጦቢያ እርቅ አያሻም ብሎኝ የፈጣሪን ህልውና እስከመካድ የደረሰ ቢሆንም ለወያኔ ጀሌ ሳንበገር የግፍ አገዛዛዝ እንድንፋለም ብዙዎች ያበረታ ነው

ወንድም ዲጎኔ

ቦቹ የተባለው ኒክ ላይ እኔና አንተ እጅግ የተለያየ አቋም ነው ያለን:: ወያኔን ባልደግፍም ወያኔ ላይ ድንጋይ የወረወረ ሁሉ ለኢትዮጵያም ሆነ ኢትዮጵያውያን ጥሩ ነው ብዬ አላምንም:: የጠላትህ ጠላት ሁሉ ወዳጅህ አይደለም:: ቡቾ ወያኔን ካጠፋ በኋላ ላንተስ ምንድነው የደገሰልህ? :idea: :idea: :idea:
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ጌታ » Wed May 07, 2014 9:36 pm

ወንድሜ ዲጎኔ ስለመልካም እና የተለመደው ቅን አስተያየትህ አመሰግናለሁ::

ከላይ የጻፍኩትን ይበልጥ ለማብራራት - ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከኔ የተለየ ኃሳብ መያዙ ብዙም አያንገበግበኝም:: በጋራ አገራችን እኔ የግሌ አቋም እንዳለኝ ሁሉ አንተም ዳግማዊም ሾተልም የራሳችሁን ስሜት የማንጸባረቅ መብታችሁን አልጋፋም::

ቦቹ ግን ለየት ያለ ነው:: 'ጀግኖቹ ግብጾች ሊያጠፏቹ ነው' ካለን እሱ የኛ ላመሆኑ ሌላ ማረጋገጫ አልፈልግም:: አማርኛ አሳምሮ የተናገረ ሁሉ የኛ አይደለም!

የለሚቾ ቤት ብቅ ብዬ ካቻፕ አደርጋለሁ::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሻቬዝ-x » Thu May 08, 2014 8:41 am

ክቡራን wrote: አይዞህ ሌላዋን ስምህን አልናገርብህም:: በዚህኛው ስምህ ጸባይ ስላለህ:: :lol:

[/quote][/quote][/quote][/quote]

እረ ክቡራን ወዳጄ "ያችን ስሜን "ግለጣን አትፍራ :lol:ማን ያውቃል አንድ ቀን እኔም እጅ ጥሎኝ በዚኛው ተጠይቄ በዛኛው ስመልስ ባንተ አባባል ከነደሙ ስያዝ "ይህዋ አላልኩም !" ብለህ ማረጋገጫ ትሆንሀለች
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ጌታ » Thu May 08, 2014 2:55 pm

ሻቬዝ-x wrote:እረ ክቡራን ወዳጄ "ያችን ስሜን "ግለጣን አትፍራ :lol:ማን ያውቃል አንድ ቀን እኔም እጅ ጥሎኝ በዚኛው ተጠይቄ በዛኛው ስመልስ ባንተ አባባል ከነደሙ ስያዝ "ይህዋ አላልኩም !" ብለህ ማረጋገጫ ትሆንሀለች

ሻቬዝ ከተፈቀደልኝ እኔ ልገምት:: ሌላኛው ስምህ 'ጌታ' ነው ቂቂቂቂ አሁን ቀልድ አስመስለህ እራስህን ያጋለጥክ ለመምሰል ነው አይደል? ተነቅቶብሃል :lol: :lol: :lol: rechoም ያንተው ኒክ ነው ብዬ እጠረጥራለሁ - ያልጠረጠረ ተመነጠረ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ክቡራን » Thu May 08, 2014 6:48 pm

""አውቃው ሞተች'' አለ...አራት እግራ ጎሹ እኮ ነው... ..
:lol: ምኑን ልንገርህ እዚህ ባደባባይ ?? ወንድም ቫቬዝ... ፎር ረይኒ ስዚን ትቀመጥ:: :D
ጌታ wrote:
ሻቬዝ-x wrote:እረ ክቡራን ወዳጄ "ያችን ስሜን "ግለጣን አትፍራ :lol:ማን ያውቃል አንድ ቀን እኔም እጅ ጥሎኝ በዚኛው ተጠይቄ በዛኛው ስመልስ ባንተ አባባል ከነደሙ ስያዝ "ይህዋ አላልኩም !" ብለህ ማረጋገጫ ትሆንሀለች

ሻቬዝ ከተፈቀደልኝ እኔ ልገምት:: ሌላኛው ስምህ 'ጌታ' ነው ቂቂቂቂ አሁን ቀልድ አስመስለህ እራስህን ያጋለጥክ ለመምሰል ነው አይደል? ተነቅቶብሃል :lol: :lol: :lol: rechoም ያንተው ኒክ ነው ብዬ እጠረጥራለሁ - ያልጠረጠረ ተመነጠረ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ጌታ » Thu May 08, 2014 6:58 pm

ክቡራን wrote:""አውቃው ሞተች'' አለ...አራት እግራ ጎሹ እኮ ነው... ..
:lol: ምኑን ልንገርህ እዚህ ባደባባይ ?? ወንድም ቫቬዝ... ፎር ረይኒ ስዚን ትቀመጥ:: :D
ጌታ wrote:
ሻቬዝ-x wrote:እረ ክቡራን ወዳጄ "ያችን ስሜን "ግለጣን አትፍራ :lol:ማን ያውቃል አንድ ቀን እኔም እጅ ጥሎኝ በዚኛው ተጠይቄ በዛኛው ስመልስ ባንተ አባባል ከነደሙ ስያዝ "ይህዋ አላልኩም !" ብለህ ማረጋገጫ ትሆንሀለች

ሻቬዝ ከተፈቀደልኝ እኔ ልገምት:: ሌላኛው ስምህ 'ጌታ' ነው ቂቂቂቂ አሁን ቀልድ አስመስለህ እራስህን ያጋለጥክ ለመምሰል ነው አይደል? ተነቅቶብሃል :lol: :lol: :lol: rechoም ያንተው ኒክ ነው ብዬ እጠረጥራለሁ - ያልጠረጠረ ተመነጠረ

:lol: :lol: :lol: :lol: ክብነት ይኸውልህ ሳትጠይቃቸው እየመጡ ይነግሩህ ጀመር:: ገና ያልነገሩህ ኒኮች አሉ:: ለሬኒ ዴይ ያስቀመጣቸው ቂቂቂቂቂቂ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሻቬዝ-x » Sat May 10, 2014 6:22 am

ሰላም ጌች

እኔስ ክቡራን መስሎኝ ባንተ የጠረጠረኝ ተያዝኩ ብዬ ክው ብዬ ነበር ;ሆኖም የኔ ጉዳይ ለክረምት ስለተላለፈልኝ ለግዜው ከስጋት ተርፍያለው :; ከክረምቱ በፊት እንደቀዳማይ ስፀልይ ከነደሜ እንዳልያዝ እንጂ :D
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

Postby ጌታ » Tue May 13, 2014 5:22 pm

ሻቬዝ-x wrote:ሰላም ጌች

እኔስ ክቡራን መስሎኝ ባንተ የጠረጠረኝ ተያዝኩ ብዬ ክው ብዬ ነበር ;ሆኖም የኔ ጉዳይ ለክረምት ስለተላለፈልኝ ለግዜው ከስጋት ተርፍያለው :; ከክረምቱ በፊት እንደቀዳማይ ስፀልይ ከነደሜ እንዳልያዝ እንጂ :D

:lol: :lol: :lol: :lol: አሁን አንተ እኔን አይደለሁም እያልክ ነው? ቂቂቂቂቂ

ይልቅ ቀዳማይ ምን ሆኖ ጠፋ???? ክቡራን የዋርካ መቀባጠሪያ ስሙን ሲነቃ ጀግናው ቱሉቦሎ የገሃዱን ዓለም ማንነቱን አጋለጠው::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዲጎኔ » Wed Jun 04, 2014 6:05 pm

ይህ የእኔም ጥያቄ ሲሆን ይህ ኒክ ከፖለቲካ ፍጹም የራቀ ነው::ታላቅ መንፈሳዊ ስራን ጌታ የሰራባቸውን ምስክርነት የሚጽፍ እንደእኛ ካሉ ደካሞች ጋር ኒክ እየቀየረ የሚሳደብ አይመስለኝም::በጣም የማከብረውና የማደንቀው በመንፈስ የምቀናበት ሰው ቦቹ/ነብሮ ነው ብዬ ፈጽሞ አልጠረጥርም!

ጌታ wrote:
ይልቅ ቀዳማይ ምን ሆኖ ጠፋ???? ... [/quote]
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ገልብጤ » Wed Jun 04, 2014 10:43 pm

በጣም የማከብረውና የማደንቀው በመንፈስ የምቀናበት ሰው ቦቹ /ነብሮ ነው ብዬ ፈጽሞ አልጠረጥርም

:roll: :roll: :roll: :roll: :roll:
ይህ መናፍቅ በቁሙ የሞተ ነው :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests