አየ ጓደኛን ማመን ጣጣው

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

አየ ጓደኛን ማመን ጣጣው

Postby ፉኚዶ ተራራ » Mon Jun 30, 2014 9:47 pm

ሰላም የዋርካ ወገኖች
አንድ ሰው እቃ ውሰድልኝ ሲላችሁ. እቃውን አገላብጣችሁ ሳታዩ እንዳትሞክሩት : እንዲያውም ወግድ ይሁዳ ወነገደ ዲጎኔ! :D በሉት:: እንደነዚህ ሁለት የሱማሌ እህቶቻችን እንዳትሽወዱ
http://www.youtube.com/watch?v=rYBX2PNiXSI
ፉኚዶ ተራራ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 95
Joined: Wed Jul 17, 2013 6:34 pm
Location: americas

Re: አየ ጓደኛን ማመን ጣጣው

Postby ዲጎኔ » Wed Jul 02, 2014 4:47 pm

ሰላም ለሰላም ፈላጊዎች ሁሉ
ወዳጆቹን ሁሉ እየካደ የቀረጠፈ ወያኔ ሌላን ይሁዳ ይላል?በህዝቦች ላይ እንደተባይ ተጣብቆ ከግርጣቱ ወደቦርጫምነት የበቃን የገባሮቹ ልጆች እንኩዋን ለጉዋደኝነት ለጉርብትናም አንመኝ!እህት ያሳጣህና በደገሀቡር ጭናቅሰን በሽንሌ ደፍራችሁ ያረዳችሁዋቸው እህቶቻችንን እህት የማለት አንዳች ብቃት የለህም ነፍሰገዳይ የነፍሰገዳይ ጀሌ!

ተባዩ ወያኔ wrote:ሰላም የዋርካ ወገኖች
አንድ ሰው እቃ ውሰድልኝ ሲላችሁ. እቃውን አገላብጣችሁ ሳታዩ እንዳትሞክሩት : እንዲያውም ወግድ ይሁዳ ወነገደ ዲጎኔ! :D በሉት:: እንደነዚህ ሁለት የሱማሌ እህቶቻችን እንዳትሽወዱ
http://www.youtube.com/watch?v=rYBX2PNiXSI
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ፉኚዶ ተራራ » Fri Jul 04, 2014 7:42 pm

ጅላጅሉ ጴንጤ ዲጎኔ >>> እንደ ፈርሳሙ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዳትሸወድና ከርቸሌ እንዳትገባ ልባዊ የሆነ ምክር ስንመክርህ እንደ ባልቴት ትራገማለህ እንዴ?? ቀንዳም የቦረና ከብት የሆንክ ነገር :D
ፉኚዶ ተራራ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 95
Joined: Wed Jul 17, 2013 6:34 pm
Location: americas

Postby ዲጎኔ » Sun Jul 06, 2014 12:53 am

ሰላም ለሰላም ፈላጊዎች
አይ ወያንታው ምኞት አይከለከል ዲጎንም እንደአንዳርጋቸው ልታሳፍኑ ትመኛላችሁ ሲያምርህ ይቅር...አዎ በደንብ ታውቁናላችሁ ገብታችሁ እየጋጣችሁን እንደቦረና ወይፈን የተመቸኝ ነኝ እንኩዋንም እንደውቅሮ ኮሳሳ ላም አልመሰልከኝ ቅቅቅ
የአንዳርጋቸው መታፈን ለምን እንደአዲስ ይወራል? ስንቱን የኦሮሞ የሶማሌ የደቡብ ኤሊት ከመርሳቤት ኬንያና ከሱዳን አፍናችሁ ወስዳችሁ ማከላዊ ትከትፉ የለ ዛሬ የአንዳርጌ የቀድሞ ሎሌያችሁ አዲስ የሆነ?ለኦሮሞዎች ለሶማሌዎችና ለደቡቦች የወያኔ በሌላ ሀገር ማፈን አዲስ አይደለም!

አደይክብሪ የወያኔ ተራራ wrote:እንደ...አንዳርጋቸው ጽጌ እንዳትሸወድና ከርቸሌ እንዳትገባ .... ስንመክርህ .... የቦረና ከብት የሆንክ..
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests