ከወያኔም የሚበልጥ ታላቅ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ከወያኔም የሚበልጥ ታላቅ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Aug 17, 2014 7:33 pm

ትልቅ ነህ የኔ አዕምሮ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ
ኦ ትልቅ ነህ...አንተ ትልቅ.....እግዚአብሔር ትልቅ ነው

አይመረመርም የርህራሔው; የምህረቱ ብዛቱ
አይመረመርም ቸርነቱ; ይቅር ማለቱ ጌታዬ
አይመረመርም ፍቅሩ ጥልቀቱ; ወርዱ ስፋቱ
አይመረመርም ሰውን መውደዱ አዳኝነቱ ጌታዬ.....

https://www.youtube.com/watch?v=ez2NruLbKWU

መልካም ዕለተ-ሰንበት :!:

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የቀድሞ ተጠራጣሪ.....የአሁኑ አማኝ :D
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: ከወያኔም የሚበልጥ ታላቅ

Postby ዲጎኔ » Mon Aug 18, 2014 7:18 pm

ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም! ሉቃስ 1:37
ምን እንላለን! እንኩዋን በደህና መጣህ ዳግማዊ ዋለልኝ!
በክርስቶስ ወንድምህ የቀድሞ ባላንጣህ!
ዲጎኔ ሞረቴው
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ትልቅ ነህ የኔ አዕምሮ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ
ኦ ትልቅ ነህ...አንተ ትልቅ.....እግዚአብሔር ትልቅ ነው

አይመረመርም የርህራሔው; የምህረቱ ብዛቱ
አይመረመርም ቸርነቱ; ይቅር ማለቱ ጌታዬ
አይመረመርም ፍቅሩ ጥልቀቱ; ወርዱ ስፋቱ
አይመረመርም ሰውን መውደዱ አዳኝነቱ ጌታዬ.....

https://www.youtube.com/watch?v=ez2NruLbKWU

መልካም ዕለተ-ሰንበት :!:

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የቀድሞ ተጠራጣሪ.....የአሁኑ አማኝ :D
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Mon Aug 18, 2014 11:53 pm

አመሰግናለሁ ዲጎኔ

አሁንማ እድሜያችንም እየገፋ; የወጣትነት ሁሉን አውቃለሁ ባይነት እብሪትና አመፅ እየከሰመ ነው :D.....በዛ ላይ በኤማሆስ መንገድ ላይ ስሄድ ወደብርሀን የምትመራ መልዐክ ተገለጠችልኝ :D ....ከእንግዲህ ፖለቲካችንን ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ አስቀምጠን አብረን እናመልካለን :D

እግዚአብሔር ትክክል ነው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ማን ይቀራል እንባው ፈሶ?
ይታበሳል ቀኑ ደርሶ

መታመኛው እግዚአብሔር
ማረፊያውም ከጥላው ስር
በክፉ ቀናት ከጎኑ
ሆኖለታል በዘመኑ

https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ጌታ » Tue Aug 19, 2014 3:32 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:አመሰግናለሁ ዲጎኔ

አሁንማ እድሜያችንም እየገፋ; የወጣትነት ሁሉን አውቃለሁ ባይነት እብሪትና አመፅ እየከሰመ ነው :D.....በዛ ላይ በኤማሆስ መንገድ ላይ ስሄድ ወደብርሀን የምትመራ መልዐክ ተገለጠችልኝ :D ....ከእንግዲህ ፖለቲካችንን ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ አስቀምጠን አብረን እናመልካለን :D

እግዚአብሔር ትክክል ነው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ማን ይቀራል እንባው ፈሶ?
ይታበሳል ቀኑ ደርሶ

መታመኛው እግዚአብሔር
ማረፊያውም ከጥላው ስር
በክፉ ቀናት ከጎኑ
ሆኖለታል በዘመኑ

https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqoLike Like Like

የዋርካው ጌታ ፖለቲካ ቤት ጭቅጭቅ ሲያምረው ማንን ሊጎነትልልህ ነው? በል አሁን የኤማሆስን መንገድ አግጣጫውን ጠቁመኝና አብረን ለሰማዩ ጌታ ክብር እንዘምር::

Glory to God.........Glory to God Forever

https://www.youtube.com/watch?v=SQarPLsvY2Y
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዲጎኔ » Tue Aug 19, 2014 7:20 pm

ተመስገን አምላኬ የሁሉ ፈጣሪ
በረቂቅ ስልጣንህ ሁሉን አሳዳሪ

የዋርካው ጌታ ስለድንቅ መዝሙሩ ተባረክ!
ግብረገብ ተማሪ ነበርክ?ቃሉ ስራውን ሳይፈጽም በከንቱ አይመለስም ኢሳይያስ 51-አስኮላ ሳትጀምር የተማርክ ለማ በገበያ ወይስ በስንዝሮ ታሪክ?

ጌታ wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:አመሰግናለሁ ዲጎኔ
አሁንማ እድሜያችንም እየገፋ; የወጣትነት ሁሉን አውቃለሁ ባይነት እብሪትና አመፅ እየከሰመ ነው :D.....በዛ ላይ በኤማሆስ መንገድ ላይ ስሄድ ወደብርሀን የምትመራ መልዐክ ተገለጠችልኝ :D ....ከእንግዲህ ፖለቲካችንን ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ አስቀምጠን አብረን እናመልካለን :D

እግዚአብሔር ትክክል ነው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ማን ይቀራል እንባው ፈሶ?
ይታበሳል ቀኑ ደርሶ

መታመኛው እግዚአብሔር
ማረፊያውም ከጥላው ስር
በክፉ ቀናት ከጎኑ
ሆኖለታል በዘመኑ

https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqoLike Like Like

የዋርካው ጌታ ፖለቲካ ቤት ጭቅጭቅ ሲያምረው ማንን ሊጎነትልልህ ነው? በል አሁን የኤማሆስን መንገድ አግጣጫውን ጠቁመኝና አብረን ለሰማዩ ጌታ ክብር እንዘምር::

Glory to God.........Glory to God Forever

https://www.youtube.com/watch?v=SQarPLsvY2Y
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: ከወያኔም የሚበልጥ ታላቅ

Postby ወንበዴው » Wed Aug 20, 2014 4:54 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ትልቅ ነህ የኔ አዕምሮ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ

ኦ ትልቅ ነህ...አንተ ትልቅ.....እግዚአብሔር ትልቅ ነውአይመረመርም የርህራሔው; የምህረቱ ብዛቱ

አይመረመርም ቸርነቱ; ይቅር ማለቱ ጌታዬ

አይመረመርም ፍቅሩ ጥልቀቱ; ወርዱ ስፋቱ

አይመረመርም ሰውን መውደዱ አዳኝነቱ ጌታዬ.....

https://www.youtube.com/watch?v=ez2NruLbKWU

መልካም ዕለተ-ሰንበት :!:ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ

የቀድሞ ተጠራጣሪ.....የአሁኑ አማኝ :D

ወይኔ አስተዋዩን ወንድሜን ምን ነካብኝ??? ክቡራን አጥብቆ የሚፈራውን የናይጄሪያ ፉፉ አቀመሱብኝ እንዴ? :D :D :D :D አንተም 1)አይመረመርም--> ስለዚህ 2)መመራመር ይቅርብን ---> እናም 3)ደንቁረን እንቅር አልክ :?:

ተመራማሪው ወንበዴ- ከአርማጭሆ በረሀ
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Aug 21, 2014 1:06 am

ጌታ ዘመዴ.....እንዴት ነህ :?:...እኔ የምድርም የሰማይም በረከቶች በዝተውልኛል :D......'የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር; የቄሳርን ለቄሳር' እንዲል ቃሉ በዋርካ ፖለቲካ ላይ አሁንም መጨቃጨቅ እንችላለን :D......ስለመዝሙሩም አመሰግናለሁ

ሠላም ወንበዴው......ምርምር ጥሩ ነው:: ሆኖም ታከተኝ...አንተም በአዕምሮህ ተጠቅመህ ለጥያቄዎችህ ምላሽ የምታገኝ አይመስለኝም....ካገኘህ እሰየው...ለእኔም ጠቁመኝ.....እስከዛው ግን እኔና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን :D

".....ምን ያህል እንደሆነ አላውቅም
ለክቼ አላየሁም
ግን አንድ ነገር አውቃለሁ
ስለወደድከኝ እወድሀለሁ......"

http://www.youtube.com/watch?v=p5ijaHHsp4Qጌታ wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:አመሰግናለሁ ዲጎኔ

አሁንማ እድሜያችንም እየገፋ; የወጣትነት ሁሉን አውቃለሁ ባይነት እብሪትና አመፅ እየከሰመ ነው :D.....በዛ ላይ በኤማሆስ መንገድ ላይ ስሄድ ወደብርሀን የምትመራ መልዐክ ተገለጠችልኝ :D ....ከእንግዲህ ፖለቲካችንን ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ አስቀምጠን አብረን እናመልካለን :D

እግዚአብሔር ትክክል ነው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ማን ይቀራል እንባው ፈሶ?
ይታበሳል ቀኑ ደርሶ

መታመኛው እግዚአብሔር
ማረፊያውም ከጥላው ስር
በክፉ ቀናት ከጎኑ
ሆኖለታል በዘመኑ

https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqoLike Like Like

የዋርካው ጌታ ፖለቲካ ቤት ጭቅጭቅ ሲያምረው ማንን ሊጎነትልልህ ነው? በል አሁን የኤማሆስን መንገድ አግጣጫውን ጠቁመኝና አብረን ለሰማዩ ጌታ ክብር እንዘምር::

Glory to God.........Glory to God Forever

https://www.youtube.com/watch?v=SQarPLsvY2Y
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዲጎኔ » Thu Aug 21, 2014 6:41 pm

ሰላም /አሻማ
እነሆ የመዝሙር ግብዣ- የእኛ አምላክ ስሙ ኢየሱስ ነው!
https://www.youtube.com/watch?v=bwWDLVc8ofs
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby Gosa » Sat Aug 23, 2014 4:04 pm

ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ!
መጽሀፍ ቅዱስን በጣም እንዳነበብክ ከምትጠቃቅሳቸው እና አልፎ አልፎ ከምታነሳቸው ሀሳብ ተረድቻለሁ:: መጽሀፍ ቅዱስን ምንም ለማያውቅ ሰው መስክሮ ክርስቲያን ማድረግ ከባድ ነው:: እንዳንተ አይነቱ መጽሀፍ ቅዱስን አኝኮ የዋጠውን ሰው ግን ከዚያም በላይ ነው... እንደ ሀዋርያው ጳውሎስ ቀጥታ ጨረር ምናምን ከላይ ካልተለቀቀበት እንዲሁ በዋዛ ወደ እምነት ይመጣል ብዬ ለመቀበል ቢቸግረኝ የጌታን ሀይል ትጠራጠራለህ ብለህ እንዳትከሰኝ እየለመንኩህም ነው:: አማራጭም ስለሌለኝ ለጊዜው "ሳያዩ የሚያምኑ ብጹዓን ናቸው" የምለውን ጥቅስ ለራሴ መርጬ እንኳን ጌታ ረዳህ ልልህ እወዳለሁ:: ታዲያ ለጠቅላላ ዕውቀትም ቢሆን ወደዚያ ቤትም ብቅ ማለትህን አትተው: ሁሉም ያምርብሀልና::

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:አመሰግናለሁ ዲጎኔ

አሁንማ እድሜያችንም እየገፋ; የወጣትነት ሁሉን አውቃለሁ ባይነት እብሪትና አመፅ እየከሰመ ነው :D.....በዛ ላይ በኤማሆስ መንገድ ላይ ስሄድ ወደብርሀን የምትመራ መልዐክ ተገለጠችልኝ :D ....ከእንግዲህ ፖለቲካችንን ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ አስቀምጠን አብረን እናመልካለን :D

እግዚአብሔር ትክክል ነው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ማን ይቀራል እንባው ፈሶ?
ይታበሳል ቀኑ ደርሶ

መታመኛው እግዚአብሔር
ማረፊያውም ከጥላው ስር
በክፉ ቀናት ከጎኑ
ሆኖለታል በዘመኑ

https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Sep 06, 2014 7:35 am

ሠላም ታላቁ Gosa

እንደምን አለህ ወንድሜ :?:

እንዳልከውም ባይሆን መፅሀፍ ቅዱስን ከሞላ ጎደልም ያነበብኩና የተረዳሁ ይመስለኝ ነበር:: ነገር ግን የተረዳሁ በመሰለኝ ቁጥር ይበልጥ ጥያቄዎችን ይፈጥርብኝ ነበር :D.....ችግሩ ግን መፅሀፍ ቅዱስን ለመረዳት እሞክር የነበረው በሶስት ወርዶችና በአራተኛው የጊዜ ማዕዘን ነበር::....በአሁን ግምቴ ደግሞ በአራቱ ወርዶች ብቻ መለኮታዊ ምስጢርን ለመረዳት መሞከር ከንቱ ልፋት ነው:: አሁንም ቢሆን ሁሉ ነገር ገብቶኛል ብልህ በጣም እየዋሸሁ ነው....እውነቱን ለመረዳት የግል ልምምድና ምናልባትም ሞኝነት የሚመስለውን የመስቀሉን እውነት በእምነት መቀበል ነው::

አሁንም ይበልጥ ግራ ካጋባሁህ ጥፋቱ የእኔ እውቀት ማነስ ስለሆነ ይቅርታ አድርግልኝ

http://www.youtube.com/watch?v=GXlP8S46XoU

Gosa wrote:ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ!
መጽሀፍ ቅዱስን በጣም እንዳነበብክ ከምትጠቃቅሳቸው እና አልፎ አልፎ ከምታነሳቸው ሀሳብ ተረድቻለሁ:: መጽሀፍ ቅዱስን ምንም ለማያውቅ ሰው መስክሮ ክርስቲያን ማድረግ ከባድ ነው:: እንዳንተ አይነቱ መጽሀፍ ቅዱስን አኝኮ የዋጠውን ሰው ግን ከዚያም በላይ ነው... እንደ ሀዋርያው ጳውሎስ ቀጥታ ጨረር ምናምን ከላይ ካልተለቀቀበት እንዲሁ በዋዛ ወደ እምነት ይመጣል ብዬ ለመቀበል ቢቸግረኝ የጌታን ሀይል ትጠራጠራለህ ብለህ እንዳትከሰኝ እየለመንኩህም ነው:: አማራጭም ስለሌለኝ ለጊዜው "ሳያዩ የሚያምኑ ብጹዓን ናቸው" የምለውን ጥቅስ ለራሴ መርጬ እንኳን ጌታ ረዳህ ልልህ እወዳለሁ:: ታዲያ ለጠቅላላ ዕውቀትም ቢሆን ወደዚያ ቤትም ብቅ ማለትህን አትተው: ሁሉም ያምርብሀልና::

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:አመሰግናለሁ ዲጎኔ

አሁንማ እድሜያችንም እየገፋ; የወጣትነት ሁሉን አውቃለሁ ባይነት እብሪትና አመፅ እየከሰመ ነው :D.....በዛ ላይ በኤማሆስ መንገድ ላይ ስሄድ ወደብርሀን የምትመራ መልዐክ ተገለጠችልኝ :D ....ከእንግዲህ ፖለቲካችንን ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ አስቀምጠን አብረን እናመልካለን :D

እግዚአብሔር ትክክል ነው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ማን ይቀራል እንባው ፈሶ?
ይታበሳል ቀኑ ደርሶ

መታመኛው እግዚአብሔር
ማረፊያውም ከጥላው ስር
በክፉ ቀናት ከጎኑ
ሆኖለታል በዘመኑ

https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: ከወያኔም የሚበልጥ ታላቅ

Postby -...- » Sat Sep 06, 2014 5:28 pm

አይ የእፍረተቢስ እስስት ሆድአደር ነገር :: ቆንጂትን ለመፎገር ስትሰድበውና ስትሳለቅበት የነበረውን እግዚአብሄር አምላኪና አመስጋኝ መስለህ ብቅ አልክ

ቆንጂት ሞኝ ነች ያለህ ማነው ? ወይስ ያው በወያኔነትህ ሁሉን ማሞኘት የምትችል መስሎህ ነው ?ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ትልቅ ነህ የኔ አዕምሮ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ
ኦ ትልቅ ነህ...አንተ ትልቅ.....እግዚአብሔር ትልቅ ነው

አይመረመርም የርህራሔው; የምህረቱ ብዛቱ
አይመረመርም ቸርነቱ; ይቅር ማለቱ ጌታዬ
አይመረመርም ፍቅሩ ጥልቀቱ; ወርዱ ስፋቱ
አይመረመርም ሰውን መውደዱ አዳኝነቱ ጌታዬ.....

https://www.youtube.com/watch?v=ez2NruLbKWU

መልካም ዕለተ-ሰንበት :!:

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
የቀድሞ ተጠራጣሪ.....የአሁኑ አማኝ :D
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ማማዬ » Tue Sep 16, 2014 11:52 am

እንዴት ደስ ይላል !! ውድ ዳግማዊ የእውነትን መንገድ ለመከተል መምረጥህ እጅግ አትርፈሀል! God is so good and congrats you saved your soul.ያንተን መዳን አይተው ብዙዎች እንዲከተሉህ ምኞቴ ነው::
"A journey of a thousand miles begins with a single step"
ማማዬ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Apr 03, 2013 12:17 pm
Location: Emamaye gare

Postby Gosa » Thu Sep 18, 2014 3:31 pm

ሰላም ዳግማዊ ወንድሜ
አንተ እንዳልከውም የወንጌሉኝ ቃል በሞኝነት መቀበሉ ነው የሚያዋጣው እንጂ እንደ አለም መጻህፍት ሁሉ አንብበን አንድ ባንድ ሁሉንም እንረዳለን ማለት አይቻልም:: የተገለጠውን ለኛ ስውሩን ደግሞ ለጌታ እንተዋለን:: እንግዲህ በርታ:: በቤቱ አጽንቶ ያቁምህ ወንድማችን::
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ታላቁ Gosa

እንደምን አለህ ወንድሜ :?:

እንዳልከውም ባይሆን መፅሀፍ ቅዱስን ከሞላ ጎደልም ያነበብኩና የተረዳሁ ይመስለኝ ነበር:: ነገር ግን የተረዳሁ በመሰለኝ ቁጥር ይበልጥ ጥያቄዎችን ይፈጥርብኝ ነበር :D.....ችግሩ ግን መፅሀፍ ቅዱስን ለመረዳት እሞክር የነበረው በሶስት ወርዶችና በአራተኛው የጊዜ ማዕዘን ነበር::....በአሁን ግምቴ ደግሞ በአራቱ ወርዶች ብቻ መለኮታዊ ምስጢርን ለመረዳት መሞከር ከንቱ ልፋት ነው:: አሁንም ቢሆን ሁሉ ነገር ገብቶኛል ብልህ በጣም እየዋሸሁ ነው....እውነቱን ለመረዳት የግል ልምምድና ምናልባትም ሞኝነት የሚመስለውን የመስቀሉን እውነት በእምነት መቀበል ነው::

አሁንም ይበልጥ ግራ ካጋባሁህ ጥፋቱ የእኔ እውቀት ማነስ ስለሆነ ይቅርታ አድርግልኝ

http://www.youtube.com/watch?v=GXlP8S46XoU

Gosa wrote:ሰላም ወንድሜ ዳግማዊ!
መጽሀፍ ቅዱስን በጣም እንዳነበብክ ከምትጠቃቅሳቸው እና አልፎ አልፎ ከምታነሳቸው ሀሳብ ተረድቻለሁ:: መጽሀፍ ቅዱስን ምንም ለማያውቅ ሰው መስክሮ ክርስቲያን ማድረግ ከባድ ነው:: እንዳንተ አይነቱ መጽሀፍ ቅዱስን አኝኮ የዋጠውን ሰው ግን ከዚያም በላይ ነው... እንደ ሀዋርያው ጳውሎስ ቀጥታ ጨረር ምናምን ከላይ ካልተለቀቀበት እንዲሁ በዋዛ ወደ እምነት ይመጣል ብዬ ለመቀበል ቢቸግረኝ የጌታን ሀይል ትጠራጠራለህ ብለህ እንዳትከሰኝ እየለመንኩህም ነው:: አማራጭም ስለሌለኝ ለጊዜው "ሳያዩ የሚያምኑ ብጹዓን ናቸው" የምለውን ጥቅስ ለራሴ መርጬ እንኳን ጌታ ረዳህ ልልህ እወዳለሁ:: ታዲያ ለጠቅላላ ዕውቀትም ቢሆን ወደዚያ ቤትም ብቅ ማለትህን አትተው: ሁሉም ያምርብሀልና::

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:አመሰግናለሁ ዲጎኔ

አሁንማ እድሜያችንም እየገፋ; የወጣትነት ሁሉን አውቃለሁ ባይነት እብሪትና አመፅ እየከሰመ ነው :D.....በዛ ላይ በኤማሆስ መንገድ ላይ ስሄድ ወደብርሀን የምትመራ መልዐክ ተገለጠችልኝ :D ....ከእንግዲህ ፖለቲካችንን ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ አስቀምጠን አብረን እናመልካለን :D

እግዚአብሔር ትክክል ነው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ማን ይቀራል እንባው ፈሶ?
ይታበሳል ቀኑ ደርሶ

መታመኛው እግዚአብሔር
ማረፊያውም ከጥላው ስር
በክፉ ቀናት ከጎኑ
ሆኖለታል በዘመኑ

https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ዲጎኔ » Thu Sep 18, 2014 6:08 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖች እንዲህ በዝማሬና በቃላት ጌታን ማክበር እንዴት ደስ ይላል አዎን ከኬፋ ሚደቅሳ ጋር አብሬ-ሁሉም ይስማ ጌታ ከክፉ አውሬ ታድጎኛል ከወደቅኩበት አንስቶኛል እላለሁ::በነገራችን ላይ በፊልሙ ላይ ቁጭ ያሉት ሁለቱ የማከብራቸው ታላቆቼ ናቸው ዋው እጥፍ ምስጋና ለወንድም ዳግማዊ የ17 አመት ታሪክ አስታወስከኝ!
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
[/quote][/quote]
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Fri Oct 03, 2014 5:56 am

ሰላም ለሁላችንም ይሁን::

የተባረከ ቀን ይሁንልን:: የሙሴ ( ሙሳ ) መንፈስ ነኝ:: የአባ ገዳ በዐል ሊከበር ስለሆነ አባ ገዳዎች ከየቦታው እየተጠራሩ እንደሆነ ለማስታወስ እፈልጋለሁ:: ውይ ዳጣ በልቼ ተቃጠልኩ:: :D እናላቹ ይሄ ዘረኛ ወንድማችን ታላላቆቼ የሚላቸው ፓስተሮች በኦሮሞነታቸው ብቻ መርጦ ለሰርጉ እለት የዛሬ 17 አመት የጠራቸው መሆኑን መንፈስ በወፍ በረር ነገረኝ:: ወደ ቅዱሳን ማህበር የመጣው እንደሚመስለኝ ወንጌል እንደ ማግኔት ስቦት ሳይሆን ጉዲናና ቶሎሳ ሰርቤሳና ሚዴቅሳ በሚባሉ የኦሮሞ ቄሦች ስም ልቡን ስላሸፈቱበት ነው:: መጽሀፍ "" የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ "" ይላል>>..

ክቡራን ነን.. የሙሴ በትር የተሰጠን...!! የዛሬ አስራ ሰባት አመት ምን እንደተፈጠረ ዛሬ ላይ ቁጭ ብለን እናያለን:: ከዚህ በፊትም ስለ አለም ዋንጫ አጨራረስ ከአለም በፊት ቀድመን ተናግረን ነበረ::
ዘረኛው ወንድማችን ለሰርጉ እለት ኦሮሞ ፓስተሮችን እየፈለገ ጠራ:: ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖች እንዲህ በዝማሬና በቃላት ጌታን ማክበር እንዴት ደስ ይላል አዎን ከኬፋ ሚደቅሳ ጋር አብሬ-ሁሉም ይስማ ጌታ ከክፉ አውሬ ታድጎኛል ከወደቅኩበት አንስቶኛል እላለሁ::በነገራችን ላይ በፊልሙ ላይ ቁጭ ያሉት ሁለቱ የማከብራቸው ታላቆቼ ናቸው ዋው እጥፍ ምስጋና ለወንድም ዳግማዊ የ17 አመት ታሪክ አስታወስከኝ!
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
[/quote][/quote]
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests