ከወያኔም የሚበልጥ ታላቅ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Postby ዲጎኔ » Sat Oct 04, 2014 12:31 am

ሰላም ለሁላችን
አቶ ተመስገን እንዳሉ ከወረዱ ጋር ሳልወርድ ከወረደበት የሚተፋ መርዝ በሆዱ ያለውን ስለሚመስክር ጥቂት ልበል::
ዲጎኔ እንደአንተ በዘር በጎሳ በጭፍን የሚነዳ አደለም ሌባ እናት ልጇን አታምን እንደሚባል ሁሉን አታምንም ወራዳ!በል ሀቁ ልንገርህ::እምነቴ ሁሉን ስለሚቀበል ዋና ተጋባዥ የአድዋ ፓስተር በጥርጣሬ ፕሮግራሙን ሌላ ይያዝ ሲል አንተው ቀጥል ስለው ሌላው ሰባኪም ጎንደሬ ነበር::ታዲያ ኦሮሞችም እድል ፈንታ እንደነበራቸው የመሰከርኩት እዳንተ በጎሳ ቫይረስ ያለመለከፌ ያሳያል ከንቱ!
ወራዳ ዘረኛው ወያኔ wrote:ወደ ቅዱሳን ማህበር የመጣው እንደሚመስለኝ ወንጌል እንደ ማግኔት ስቦት ሳይሆን ጉዲናና ቶሎሳ ሰርቤሳና ሚዴቅሳ በሚባሉ የኦሮሞ ቄሦች ስም ልቡን ስላሸፈቱበት ነው:: ቀድመን ተናግረን ነበረ::
የሁሉንም ዘር ፓስተሮች የሚቀበል ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖች እንዲህ በዝማሬና በቃላት ጌታን ማክበር እንዴት ደስ ይላል አዎን ከኬፋ ሚደቅሳ ጋር አብሬ-ሁሉም ይስማ ጌታ ከክፉ አውሬ ታድጎኛል ከወደቅኩበት አንስቶኛል እላለሁ::በነገራችን ላይ በፊልሙ ላይ ቁጭ ያሉት ሁለቱ የማከብራቸው ታላቆቼ ናቸው ዋው እጥፍ ምስጋና ለወንድም ዳግማዊ የ17 አመት ታሪክ አስታወስከኝ!
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
[/quote][/quote]
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sat Oct 04, 2014 3:21 pm

የአድዋ ፓስተር የጎንደር ፓስተር እያልክ አትፎግር!! አድዋ የቤተ ክህነት ትምህርት ያላቸው ሊቃውንትና የህይማኖት አባቶች እንጂ ሱፍ የለበሰ ፓስተር አታውቅም:: ጎንደርም ቅኝቷን የያዘች ባህሏን ያከበረች አገር ናት:: እኔ የጎንደሬ ቄስ እንጂ የጎንደሬ ፓስተር ሰምቼ አላውቅም:: አታወናብደን:: እስከዛሬ የቀለድክብን ይበቀኅል:: ታላላቆቼ ያልካቸው መርጠህ የጠራኅቸው ለሰርግህ መሆንህን አልጠቀስክም ነበር:: እኔ ግን ጌታ በሰጠኝ በመገለጽ ሰርግ መሆኑንና እንማንን መርጠህ እንደጠራህ ስናገር ማስተባበል አልቻልክም:: አመንክና እከሌንና እከሌን ከአድዋም ፓስተር ሳይቀር አስመጣሁ አልከን:: ወሮ በላ!! :lol:

ሀሳዊ መስሁ ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
አቶ ተመስገን እንዳሉ ከወረዱ ጋር ሳልወርድ ከወረደበት የሚተፋ መርዝ በሆዱ ያለውን ስለሚመስክር ጥቂት ልበል::
ዲጎኔ እንደአንተ በዘር በጎሳ በጭፍን የሚነዳ አደለም ሌባ እናት ልጇን አታምን እንደሚባል ሁሉን አታምንም ወራዳ!በል ሀቁ ልንገርህ::እምነቴ ሁሉን ስለሚቀበል ዋና ተጋባዥ የአድዋ ፓስተር በጥርጣሬ ፕሮግራሙን ሌላ ይያዝ ሲል አንተው ቀጥል ስለው ሌላው ሰባኪም ጎንደሬ ነበር::ታዲያ ኦሮሞችም እድል ፈንታ እንደነበራቸው የመሰከርኩት እዳንተ በጎሳ ቫይረስ ያለመለከፌ ያሳያል ከንቱ!
ወራዳ ዘረኛው ወያኔ wrote:ወደ ቅዱሳን ማህበር የመጣው እንደሚመስለኝ ወንጌል እንደ ማግኔት ስቦት ሳይሆን ጉዲናና ቶሎሳ ሰርቤሳና ሚዴቅሳ በሚባሉ የኦሮሞ ቄሦች ስም ልቡን ስላሸፈቱበት ነው:: ቀድመን ተናግረን ነበረ::
የሁሉንም ዘር ፓስተሮች የሚቀበል ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖች እንዲህ በዝማሬና በቃላት ጌታን ማክበር እንዴት ደስ ይላል አዎን ከኬፋ ሚደቅሳ ጋር አብሬ-ሁሉም ይስማ ጌታ ከክፉ አውሬ ታድጎኛል ከወደቅኩበት አንስቶኛል እላለሁ::በነገራችን ላይ በፊልሙ ላይ ቁጭ ያሉት ሁለቱ የማከብራቸው ታላቆቼ ናቸው ዋው እጥፍ ምስጋና ለወንድም ዳግማዊ የ17 አመት ታሪክ አስታወስከኝ!
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
[/quote][/quote]
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7990
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Mon Oct 06, 2014 4:21 pm

ሰላም የሰላሙን ጌታ በቅን ለሚቀበሉ ሁሉ
አንተ ጉድ ሀይማኖቱንም በብሄርና በጎሳ ልትከፋፈል ትሞክራለህ እርጉም ጌታ ይገስጸህ!
ከአድዋ የበቀሉ የተሀድሶ ወገኖቸ ጋር ዛሬም ጌታን አመልካለሁ::ፓስተር ተከስተ አሁን ሀገር ቤት የተመለሰ የትግሪኛ መጽሀፍ ቅዱስን ለመጀመሪያ ጊዜ የተረጎሙት አለቃ ተወልደመድህን ገብሩ ልጆችና የአንተን ከርሳም የነፍስ አባት የሚያጋልጥ ድንቅ መጽሀፍ ተግሳጽና ምክር ጸሀፊ መምህር አጽብሀ /ጎርፉ ልጆች ጥቂት ናቸው::ፓስተሩም ተክለሀይማኖት ይባላል ከአድዋ ነው ተቅቃጠል መንፈስህ ይቃጠል::
ዲጎኔ ሞረቴው ከነገድ ከጎሳ ከተጠሩት ሁሉጋ ህብረ ያለ ከዘረኞች ሩቅ ማዶው

ዘረኛው ወያኔ wrote:የአድዋ ፓስተር የጎንደር ፓስተር እያልክ አትፎግር!! አድዋ የቤተ ክህነት ትምህርት ያላቸው ሊቃውንትና የህይማኖት አባቶች እንጂ ሱፍ የለበሰ ፓስተር አታውቅም:: ጎንደርም ቅኝቷን የያዘች ባህሏን ያከበረች አገር ናት:: እኔ የጎንደሬ ቄስ እንጂ የጎንደሬ ፓስተር ሰምቼ አላውቅም:: አታወናብደን:: እስከዛሬ የቀለድክብን ይበቀኅል:: ታላላቆቼ ያልካቸው መርጠህ የጠራኅቸው ለሰርግህ መሆንህን አልጠቀስክም ነበር:: እኔ ግን ጌታ በሰጠኝ በመገለጽ ሰርግ መሆኑንና እንማንን መርጠህ እንደጠራህ ስናገር ማስተባበል አልቻልክም:: አመንክና እከሌንና እከሌን ከአድዋም ፓስተር ሳይቀር አስመጣሁ አልከን:: ወሮ በላ!! :lol:

Postby ክቡራን » Mon Oct 06, 2014 5:11 pm

ሰላም ለውነተኛ አማኞች እንደ ቃሉ ለተጠራቹ በቃሉ የምትኖሩና ያለ ነቀፌታ የምትመላለሱ የእጊዛብሄር ቤተሰቦች ሆይ!!

ዋቅዮ አባ ገዳዲጎ! በወርኅ መስከረም አንድ ሰው ለሁለት ጌታ ሊሰግድ ይቻለዋልን..?? እቺን እስኪ ይመልሱልኝ!! የመስቀልን በዐል ባይፈልጉትም ያከበሩት መሰለኝ ...ደመራውን አክብረው ከሆነ ( ዊች አይ ዳውት) ጨፌንም ( ሪቻንም ) ልጆችዎን ይዘው ሚስሲፒ ወንዝ ላይ ገብስማ ዶሮ አርደው ወይም አሳርደው ( በምሽት) ከልጆችዎ ጋር አክብረዋል:: አንድ ሰው ለሁለት ጌታ ሊገዛ ይቻለዋል ወይ..?? ዘመዶችዎ ቅልጥ ያለ በዐል ብሾፍቱ አክብረዋል:: ወደ አምልኮ የመሄድ አዝማሚያ አለው !! ገደብ ሊደረግበት ይገባል:: ለወ ንዝና ለዛፍ መስገድ የሚጀምረው ከዚህ ነው:: : እነሆ መጽሀፍ ግን ይላል!! የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ !! ይላል !! ኢያሱ እኮ ነው..ለህዝቡ:: እርሶ የየትኛው ወገን ነዎት..?? የሚጽፉትን ስድብ በማየት ከየትኛው ወገን ስለመሆንዎ ለማወቅ ነቢይነት አይጠይቅም:: ሪፔንት!!

ዲጎኔ መረሸ ወደ ጥልቁም ነጎደ እነሆኝ መንፈሳዊ ድማሚት በላዩ ላይ ቢፈነዳበት አያነቃውም:: :o ሆዬው ! wrote:ሰላም የሰላሙን ጌታ በቅን ለሚቀበሉ ሁሉ
አንተ ጉድ ሀይማኖቱንም በብሄርና በጎሳ ልትከፋፈል ትሞክራለህ እርጉም ጌታ ይገስጸህ!
ከአድዋ የበቀሉ የተሀድሶ ወገኖቸ ጋር ዛሬም ጌታን አመልካለሁ::ፓስተር ተከስተ አሁን ሀገር ቤት የተመለሰ የትግሪኛ መጽሀፍ ቅዱስን ለመጀመሪያ ጊዜ የተረጎሙት አለቃ ተወልደመድህን ገብሩ ልጆችና የአንተን ከርሳም የነፍስ አባት የሚያጋልጥ ድንቅ መጽሀፍ ተግሳጽና ምክር ጸሀፊ መምህር አጽብሀ /ጎርፉ ልጆች ጥቂት ናቸው::ፓስተሩም ተክለሀይማኖት ይባላል ከአድዋ ነው ተቅቃጠል መንፈስህ ይቃጠል::
ዲጎኔ ሞረቴው ከነገድ ከጎሳ ከተጠሩት ሁሉጋ ህብረ ያለ ከዘረኞች ሩቅ ማዶው

ዘረኛው ወያኔ wrote:የአድዋ ፓስተር የጎንደር ፓስተር እያልክ አትፎግር!! አድዋ የቤተ ክህነት ትምህርት ያላቸው ሊቃውንትና የህይማኖት አባቶች እንጂ ሱፍ የለበሰ ፓስተር አታውቅም:: ጎንደርም ቅኝቷን የያዘች ባህሏን ያከበረች አገር ናት:: እኔ የጎንደሬ ቄስ እንጂ የጎንደሬ ፓስተር ሰምቼ አላውቅም:: አታወናብደን:: እስከዛሬ የቀለድክብን ይበቀኅል:: ታላላቆቼ ያልካቸው መርጠህ የጠራኅቸው ለሰርግህ መሆንህን አልጠቀስክም ነበር:: እኔ ግን ጌታ በሰጠኝ በመገለጽ ሰርግ መሆኑንና እንማንን መርጠህ እንደጠራህ ስናገር ማስተባበል አልቻልክም:: አመንክና እከሌንና እከሌን ከአድዋም ፓስተር ሳይቀር አስመጣሁ አልከን:: ወሮ በላ!! :lol:

ሀሳዊ መስሁ ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
አቶ ተመስገን እንዳሉ ከወረዱ ጋር ሳልወርድ ከወረደበት የሚተፋ መርዝ በሆዱ ያለውን ስለሚመስክር ጥቂት ልበል::
ዲጎኔ እንደአንተ በዘር በጎሳ በጭፍን የሚነዳ አደለም ሌባ እናት ልጇን አታምን እንደሚባል ሁሉን አታምንም ወራዳ!በል ሀቁ ልንገርህ::እምነቴ ሁሉን ስለሚቀበል ዋና ተጋባዥ የአድዋ ፓስተር በጥርጣሬ ፕሮግራሙን ሌላ ይያዝ ሲል አንተው ቀጥል ስለው ሌላው ሰባኪም ጎንደሬ ነበር::ታዲያ ኦሮሞችም እድል ፈንታ እንደነበራቸው የመሰከርኩት እዳንተ በጎሳ ቫይረስ ያለመለከፌ ያሳያል ከንቱ!
ወራዳ ዘረኛው ወያኔ wrote:ወደ ቅዱሳን ማህበር የመጣው እንደሚመስለኝ ወንጌል እንደ ማግኔት ስቦት ሳይሆን ጉዲናና ቶሎሳ ሰርቤሳና ሚዴቅሳ በሚባሉ የኦሮሞ ቄሦች ስም ልቡን ስላሸፈቱበት ነው:: ቀድመን ተናግረን ነበረ::
የሁሉንም ዘር ፓስተሮች የሚቀበል ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖች እንዲህ በዝማሬና በቃላት ጌታን ማክበር እንዴት ደስ ይላል አዎን ከኬፋ ሚደቅሳ ጋር አብሬ-ሁሉም ይስማ ጌታ ከክፉ አውሬ ታድጎኛል ከወደቅኩበት አንስቶኛል እላለሁ::በነገራችን ላይ በፊልሙ ላይ ቁጭ ያሉት ሁለቱ የማከብራቸው ታላቆቼ ናቸው ዋው እጥፍ ምስጋና ለወንድም ዳግማዊ የ17 አመት ታሪክ አስታወስከኝ!
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
[/quote][/quote]
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7990
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re:

Postby ክቡራን » Tue Sep 06, 2016 9:21 pm

ይገርማል ወንድሜ ዲጎኔ የት ነው ያለሀው እስከፍ
ቼህ ከሆነ ይቅርታ 'ጠይቃለሁ I like to jock on you that is all don't take it serious ...

ክቡራን wrote:ሰላም ለሁላችንም ይሁን::

የተባረከ ቀን ይሁንልን:: የሙሴ ( ሙሳ ) መንፈስ ነኝ:: የአባ ገዳ በዐል ሊከበር ስለሆነ አባ ገዳዎች ከየቦታው እየተጠራሩ እንደሆነ ለማስታወስ እፈልጋለሁ:: ውይ ዳጣ በልቼ ተቃጠልኩ:: :D እናላቹ ይሄ ዘረኛ ወንድማችን ታላላቆቼ የሚላቸው ፓስተሮች በኦሮሞነታቸው ብቻ መርጦ ለሰርጉ እለት የዛሬ 17 አመት የጠራቸው መሆኑን መንፈስ በወፍ በረር ነገረኝ:: ወደ ቅዱሳን ማህበር የመጣው እንደሚመስለኝ ወንጌል እንደ ማግኔት ስቦት ሳይሆን ጉዲናና ቶሎሳ ሰርቤሳና ሚዴቅሳ በሚባሉ የኦሮሞ ቄሦች ስም ልቡን ስላሸፈቱበት ነው:: መጽሀፍ "" የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ "" ይላል>>..

ክቡራን ነን.. የሙሴ በትር የተሰጠን...!! የዛሬ አስራ ሰባት አመት ምን እንደተፈጠረ ዛሬ ላይ ቁጭ ብለን እናያለን:: ከዚህ በፊትም ስለ አለም ዋንጫ አጨራረስ ከአለም በፊት ቀድመን ተናግረን ነበረ::
ዘረኛው ወንድማችን ለሰርጉ እለት ኦሮሞ ፓስተሮችን እየፈለገ ጠራ:: ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ውድ ወገኖች እንዲህ በዝማሬና በቃላት ጌታን ማክበር እንዴት ደስ ይላል አዎን ከኬፋ ሚደቅሳ ጋር አብሬ-ሁሉም ይስማ ጌታ ከክፉ አውሬ ታድጎኛል ከወደቅኩበት አንስቶኛል እላለሁ::በነገራችን ላይ በፊልሙ ላይ ቁጭ ያሉት ሁለቱ የማከብራቸው ታላቆቼ ናቸው ዋው እጥፍ ምስጋና ለወንድም ዳግማዊ የ17 አመት ታሪክ አስታወስከኝ!
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
https://www.youtube.com/watch?v=1T9CjEBoDqo
[/quote][/quote]
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7990
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests