ሰላምታ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ሰላምታ

Postby ሱልጣን » Tue Nov 01, 2016 1:19 pm

ውድ ዋርካዎች
ከረጅም ጊዜ ቆይታ ና መነፋፈቅ በኋላ በድሜም በስለን ስንገናኝ በጣም ደስ ይላል፡፡
ለሰላምታ ያክል ነው፡፡
HONESTY~TRUSTWORTHINESS~SINCERITY
''Whoever is carless with in small matters....
Cannot be trusted in important affairs''
ሱልጣን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 261
Joined: Wed Sep 03, 2003 11:38 am

Re: ሰላምታ

Postby Flame » Sat Dec 17, 2016 10:59 am

ሠላም ወንድም ሡልጣን።
ብቅ ብለህ ደህንነትህን ስላወቅን ደስ ብሎኛል።
እንደ ቀድሞው የሚነበብ ና የሚያከራክር ጤናማ ውይይት ቢኖር ምኞቴ ነው። ምክንያት ተገኝቶ የሚያገናኝ። ዋርካ ከዓመታት በኊላ ካገናኝን ገራግር ነው።
Flame
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 328
Joined: Mon Jan 19, 2004 6:59 am


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests