WARKA ዋርካ • View topic - ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Jul 24, 2017 12:45 am

የወያኔ ጀሌዎች ሃሰት ተራራ እስከመስረቅ ስለደረሰ እውነት ይቀበላሉ ብለን አንጠብቅም፡፡ስም እየቀያየሩ ለሚቸከችኩ ዋልጌዎች መልስ አንሰጥም፡፡ስለመነኮሳቱ በደል የእማኝ ምስክሮች ዘገባ ይቀጥላል፡-
https://www.youtube.com/watch?v=-Wi_uGtbUeE
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1463
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby ጌታህ » Mon Jul 24, 2017 3:48 am

ቅቅቅቅቅቅቅ....

አሰፋ ማሩ
ሰይጣኑ
አሰፋ ማሩ የሰይጣን ጎተራ
እምነቱን ይቀያይራል ተራ በተራ
ሰይጣን ሸሸቶህ ጠፍቷል
አንተው ትበቃለህ ብሏል

ጌታህ ከፒያሳ

እሰፋ ማሩ wrote:የወያኔ ጀሌዎች ሃሰት ተራራ እስከመስረቅ ስለደረሰ እውነት ይቀበላሉ ብለን አንጠብቅም፡፡ስም እየቀያየሩ ለሚቸከችኩ ዋልጌዎች መልስ አንሰጥም፡፡ስለመነኮሳቱ በደል የእማኝ ምስክሮች ዘገባ ይቀጥላል፡-
https://www.youtube.com/watch?v=-Wi_uGtbUeE
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Jul 24, 2017 6:01 pm

ወያኔ ሰላዮቹን በመላክ የመነኮሳቱን ህይወት የሚያመሳቅልበት ዘገባ በተአማኒ ዘጋቢ እነሆ፡-
Home » News » TPLF Declares War on the Ethiopian Orthodox Church
ecadforum May 7, 2017
B. Aklilu
waldeba monastery
The Tigray Peoples Liberation Front is a party that was created in the 1970’s and is the power house of the ruling coalition EPRDF that has been in power since the overthrow of the Derg almost 26 years ago. Since its inception the TPLF’s ideology has been anti- Ethiopian and anti-orthodox which are the two main fabrics that is holding the country together. The TPLF’s hate emanates from the belief that the Tigray people as a minority have been subjugated and discriminated against by the Amhara people who had been ruling the country in the previous centuries. While the TPLF does not give concrete evidence of any documented history that Amhara have subjugating the Tigray people specifically for their race. In fact we see time and time again that the two races cooperated in many instances historically with trade and fighting off common enemies. These unsubstantiated claims are perhaps propaganda that is used by the TPLF to gain power and to gain the support of the Tigray people.
The TPLF since its inception has desired complete control of the country and its resources and has determined that the Ethiopian Orthodox church and the Muslim community would be a threat to their ruling of the country and has been planning the infiltration and complete destruction of these prominent establishments that are the very fabric of Ethiopianism. To accomplish this aim, the TPLF members Meles Zenawi, Sibhat Nega and others set their eyes on the biggest Orthodox monastery in Ethiopia, the Waldeba Monastery.
The Waldeba monastery was organized in the 14th century by St Abune Samuel of Waldeba although sources point the monastery goes back as far as 4th century B.C. Ever since then, the monastery has gone through many ups and down. While Atse Zerayakob of 15th Century made laws to protect the monastery, the attack of Gragn Mohammed had severely damaged the monastery. The Waldeba monastery proving resilient has managed to revive and has flourished to be one of the biggest monasteries. People from all over the country come to this place leaving all the worldly things behind to come closer to God by becoming a monk. These monks are the most precious assets to the country and are highly regarded of by the Ethiopian Orthodox church followers as it is believed that their prayer is what is holding the country together.
According to an article by Gebremedhin Araya (who was a former TPLF fighter), the TPLF had set an elaborate plan to strategically and systematically weaken and ultimately destroy the monastery in the beginning of the party’s formation. Accordingly, in 1973 E.C. the notorious TPLF had a secret meeting to recruit and train deacons from the Tigray region who will be sent as spies to the monastery. From a group of recruits, a Berhe Mebratu was selected for the mission and given strict instruction to stay undercover and do reconnaissance operation in the monastery. Berhe Mebratu was given clear objectives to:
-Find and identify the monasteries resources
-Identify and document key leaders of the monastery and study their roles
-identify and study inventory of ancient books and artifacts of the monastery
Armed with these objectives, Gebremedhin Araya mentioned that the spy went into the monastery disguised as a monk with a hidden agenda and lived like a real monk going out of the monastery only once a year to pass on the information that was collected to high TPLF officials. The operation which lasted for 8 years gathered key information which allowed the TPLF officials to conduct targeted killings of monks in leadership position, nationalizing the monastery resources under pretext of development and theft of the monasteries books and financial instruments including gold. The government has also displaced the resting place of many monks and saints without seeking permission from the monastery or engaging the Orthodox Christian followers. These actions were a debilitating blow to the overall Orthodox Christian community and have forced many to voice their concerns. But the governments instead of negotiating and searching for solutions has continued to propagate its propaganda on the only state owned TV station emphasising the benefits of government actions but never addressing the real issues.
The government’s actions put itself in a path of direct collision with the people of Ethiopia. Officials should be held accountable for not upholding the constitution and going against the right of citizens to practice their religion of choice without the state trying to manipulate or control it in any way. But this cannot happen if followers are silent and do nothing. Followers should make their voice heard in a peaceful manner and call for the government to address the issue and start a dialogue to resolve this very sensitive and delicate issue. But to start all this, responsible officials like Sibhat Nega, the late Meles Zenawi, Seyoum Mesfin, Berhe Mebratu and all other responsible should be brought to justice. And this is a good place to start but the healing process will take a long time.
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1463
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby ጌታህ » Tue Jul 25, 2017 9:12 am

ቅቅቅቅቅቅቅ.... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ የልማቱን ሥራ ለማን ትቶ ነው እዚህ ግቡ የማይባሉትን መንኩሳት ህይወት የሚያመሳቅለበት !!!!

ጌታህ ከፒያሳ

እሰፋ ማሩ wrote:ወያኔ ሰላዮቹን በመላክ የመነኮሳቱን ህይወት የሚያመሳቅልበት ዘገባ በተአማኒ ዘጋቢ እነሆ፡-
.
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Jul 29, 2017 4:05 pm

የወያኔ የታሪካዊ ገዳማትን የማጥፋት ዘመቻ የሚከናወነው በውስጥ አርበኛው አባ ሳሙኤል በተባለ ከሃዲ አማካኘት ነው፡፡ይህ እርጉም በሃሰተኛ የፓትሪያሪክ ምርጫ ሂደት ላይ የወያኔ ደጋፊዊች በቤተክህነትና በገዳማት አመራር ላይ እንዲቀመጡ ያደረገው ሴራ ከነዝርዝር መረጃው እነሆ፡-
Ethiopian Observers-Religious intervention by Ethiopian regime October 2014

The Patriarchal Electoral Committee of the Ethiopian Orthodox Church has announced the names of five candidates for the Patriarchal throne. The announcement has caused considerable surprise. All five are Archbishops, and the candidates that were most expected are not included. They are;
His Eminence, Archbishop Abune Mattias of Jerusalem
His Eminence Archbishop Abune Elsa of North Gondar
His Eminence Abune Hizkias, Archbishop of Kaffa, Sheka, Bench and Maji, and General Secretary of the Holy Synod
His Eminence Abune Mattewos of Wolaita and Dowaro
His Eminence Abune Yosef of Bale
In the coming days the five names will be reduced to three, and then on February 28, 800 deligates including the entire Holy Synod, and representatives of all the monasteries, the administrators of the major churches and cathedrals, the theological college, the seminaries, the sunday schools and lay organizations will elect the 6th Patriarch of the church in succession to his Late Holiness Abune Paulos.

The above patriarchal candidate choices are very interesting. Also interesting are the names that are not on the list. Of the over 9000 nominations sent in to the electoral committee, over 7000 are believed to have nominated Abune Samuel, the former Archbishop of Addis Ababa, and currently head of the Development and Relief Administration of the Church. Abune Samuel was widely seen as highly favored by the EPRDF government and there seems to have been a concerted effort on the part of the authorities to get him elected. He is an ethnic Tigrean (same ethnic group as the elite of the regime) and was seen as very pro-government. His rejection by the committee sends a rather strong message. Also rejected was Abune Gabriel, Archbishop of Awasa, who was prominent at the funeral of the late Prime Minister and seen to be actively courting the authorities. Abune Mattias of Jerusalem is now seem as the Patriarchal front runner, which is a huge irony as there was a campaign against his candidacy by government figures in spite of the fact that he is also a Tigrean. It was put out that His Eminence was too monarchist having been close to the Imperial family during their exile, and having remained close to them. He is now considered a hands down favorite. None of the candidates have particularly close ties to the government.
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1463
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby ጌታህ » Sat Jul 29, 2017 4:41 pm

ቅቅቅቅቅ..... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ፡-

ታዲያ ምኑ ቀራችሁ
አባዎች ፓሰተሮች ከከዷችሁ

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:የወያኔ የታሪካዊ ገዳማትን የማጥፋት ዘመቻ የሚከናወነው በውስጥ አርበኛው አባ ሳሙኤል በተባለ ከሃዲ አማካኘት ነው፡፡ይህ እርጉም በሃሰተኛ የፓትሪያሪክ ምርጫ ሂደት ላይ የወያኔ ደጋፊዊች በቤተክህነትና በገዳማት አመራር ላይ እንዲቀመጡ ያደረገው ሴራ ከነዝርዝር መረጃው እነሆ፡-
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby እሰፋ ማሩ » Sun Jul 30, 2017 4:38 am

የወያኔ ህገወጥ ግፈኛ ቡድን ሃሳብን የመግለጥ መብት የመነኮሳትን ጭምር ማገዱ ተዘገበ፡-
Freedom of Expression and Association Violation in Ethiopia ,Human Right Watch 2015
Media remained under government stranglehold, with many journalists having to choose between self-censorship, harassment and arrest, or exile. At least 60 journalists have fled into exile since 2010. Tactics used to restrict independent media included targeting publishers, printing presses, and distributors.
The Ethiopian government’s systematic repression of independent media has created a bleak landscape for free expression ahead of the May 2015 general elections. In the past year, six privately owned publications closed after government harassment; at least 22 journalists, bloggers, and publishers were criminally charged, and more than 30 journalists fled the country in fear of being arrested under repressive laws.
In June, journalist Reeyot Alemu and five other journalists and bloggers from the Zone 9 blogging collective were released from prison ahead of President Obama’s visit to Ethiopia, On October 16, the remaining four imprisoned Zone 9 bloggers were acquitted of terrorism charges after 39 hearings and 539 days in detention. A fifth charged in absentia was also acquitted. Many other journalists, protesters, and other political opponents continued to be prosecuted under the Anti-Terrorism Proclamation, and many journalists including Eskinder Nega and Woubshet Taye remain in prison.

The 2009 Charities and Societies Proclamation (CSO law) continues to severely curtail the ability of independent nongovernmental organizations to work on human rights. The law bars work on human rights, good governance, conflict resolution, and advocacy on the rights of women, children, and people with disabilities if organizations receive more than 10 percent of their funds from foreign sources.

The government regularly monitors and records telephone calls of family members and friends of suspected opposition members and intercepts digital communications with highly intrusive spyware. Leaked emails from Milan-based Hacking Team, which sold spyware to the Ethiopian government, reveal that despite warnings of the risk of Ethiopia misusing their spyware, they issued a temporary license to Ethiopia while they began negotiations in April on a new contract worth at least US$700,000.
Torture and Arbitrary Detention

Ethiopian security personnel frequently tortured and otherwise ill-treated political detainees held in both official and secret detention centers to give confessions or provide information. At its UN Universal Periodic Review in 2014, Ethiopia accepted a recommendation to “adopt measures which guarantee the non-occurrence of cases of torture and ill-treatment in places of detention,” but there is little indication that security personnel are being investigated or punished for carrying out these abuses.

The Liyu police, a Somali Regional State paramilitary police force without a clear legal mandate, continued to commit serious human rights abuses in their ongoing conflict with the Ogaden National Liberation Front (ONLF) in Ethiopia’s Somali Region, with reports of extrajudicial killings, arbitrary detention, and violence against civilians who are accused of supporting or being sympathetic to the ONLF.

Andargachew Tsige, a United Kingdom citizen and secretary-general of the Ginbot 7 organization, a group banned for advocating armed overthrow of the government, remains in detention in Ethiopia after his unlawful 2014 deportation to Ethiopia from Yemen while in transit. He had twice been sentenced to death in absentia for his involvement with Ginbot 7. UK consular officials visited Andargachew only three times, amid growing concerns about his mistreatment in detention. In April, the UN Working Group on Arbitrary Detention called on Ethiopia to release and compensate Andargachew.
Forced Displacement Linked to Development Programs

Some donors, including UK’s Department for International Development (DFID) and the World Bank, rechanneled funding from the problematic Protection of Basic Services (PBS) program in 2015. PBS was associated with the abusive “villagization program,” a government effort to relocate 1.5 million rural people into permanent villages, ostensibly to improve their access to basic services. Some of the relocations in the first year of the program in Gambella region in 2011 were accompanied by violence, including beatings and arbitrary arrests, and insufficient consultation and compensation.

Some Gambella residents filed a complaint in 2013 to the World Bank’s Inspection Panel, the institution’s independent accountability mechanism, alleging that the bank violated its own policies on indigenous people and involuntary resettlement. The Inspection Panel identified major shortcomings in the PBS program in its November 2014 recommendations, although the World Bank Board largely rejected the findings in February. A translator who worked with the Inspection Panel in Gambella was arrested in March and charged under the Anti-Terrorism Proclamation in September 2015.

In February, in the course of a court hearing on a complaint by an Ethiopian farmer that the UK violated its partnership principles by supporting the PBS program, DFID announced that it was ending support to the PBS program. DFID cited concerns over Ethiopia’s civil and political rights record, including concerns related to “freedom of expression and electoral competition, and continued concerns about the accountability of security services.”

There are ongoing reports of forced displacement from development projects in different regions, often with minimal or no compensation and little in the way of prior consultation with affected, often indigenous, communities. Allegations have arisen from commercial and industrial projects associated with Addis Ababa’s expansion and the continued development of sugar plantations in the Lower Omo Valley, which involves clearing 245,000 hectares of land that is home to 200,000 indigenous people. Communities in Omo have seen their grazing land cleared and have lost access to the Omo River, which they relied on for crops. Individuals who questioned the development plans were arrested and harassed.

Violent incidents, both between different ethnic groups and between the government and ethnic groups, increased in 2015 partly due to the growing competition for grazing land and other resources. The reservoir behind the Gibe III dam began filling in January 2015, reducing the annual natural flood that replenished the agricultural lands along the banks of the Omo Rive
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1463
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby ጌታህ » Sun Jul 30, 2017 8:18 am

ቅቅቅቅ...የዶንኪው ጏደኛ አሰፋ ማሩ ጏደኛህ አየተከተለህ ነውና ምን አንጠልጥሎ እንደመጣልህ ዞር ብለህ እየው...አይተኸው እንዳትደንበር !!!! አንተ ከቸሃ ነህ መሰለኝ....አፍህም የማይቋጥር...በቂጥህ ነው መሰለኝ የምትተነፍሰው.... አሁን ማን ይሙት ብለህ ነው በእንግሊዝኛ የለጠፍካቸው የሚረዳልህ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:የወያኔ ህገወጥ ግፈኛ ቡድን ሃሳብን የመግለጥ መብት የመነኮሳትን ጭምር ማገዱ ተዘገበ፡-
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Aug 02, 2017 5:35 pm

ወጣት ገጣሚያን የዋልድባን በወያኔ መዘረፍ በተመለከተ ያቀረቡት ስነግጥም፡-
እናንተ ግብዞች በስልጣን ያላችሁ
ዋልድባን ለመድፈር ምን አነሳሳችሁ
እነቅዱስ ዳዊት እኒያ ደግ ቅኖቹ
ገዳምን አክብረው ለጌታ ተመቹ
https://www.youtube.com/watch?v=VvnHVlyWbDE
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1463
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby ጌታህ » Thu Aug 03, 2017 5:56 am

ቅቅቅቅቅቅ.... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ፡-

እናነት ግብዞች ሰልጣን የፈለጋችሁ
ከወያኔ ነጥቃችሁ መውሰድ ላሰባችሁ
በመነኩሲያቱ እያሳበባችሁ
ወደ ሰልጣን ለመመለሰ የተግደረደራችሁ
ወያኔ ነው ረግጦ የሚገዛችሁ
ቁርጣችሁን አውቃችሁ አደብ ግዙ ባካችሁ

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:ወጣት ገጣሚያን የዋልድባን በወያኔ መዘረፍ በተመለከተ ያቀረቡት ስነግጥም፡-
እናንተ ግብዞች በስልጣን ያላችሁ
ዋልድባን ለመድፈር ምን አነሳሳችሁ
እነቅዱስ ዳዊት እኒያ ደግ ቅኖቹ
ገዳምን አክብረው ለጌታ ተመቹ
https://www.youtube.com/watch?v=VvnHVlyWbDE
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Aug 03, 2017 12:37 pm

የመላከ ብርሀን አድማሱ ጀምበሬና የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ
አጽም ፍልሰት

ቀሲስ አስተርአየ

ሐምሌ ሁለት ሽ ዘጠኝ ዓ.ም

nigatuasteraye@gmail.com
የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11)
“ስለ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬና ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ
“ያየነውን እንድንመሰክር የሰማነውን እንድንናገር በር ለከፈተልን አምላክ
ምስጋና ይገባዋል።
አገራቸውንና ቤተክስርቲያናቸውን ከውጪ ነጣቂ ተኩላዎች ለመከላከል
ሲዋትቱ የኖሩት ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤና መላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ
ሞተውም አንዳያርፉ፤ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የውጭ ጠላቶች ለቀየሱት መርሀ-
ግብር አስፈጻሚ በሆኑት ባለጊዜዎች አጽማቸው ፈልሷል፡፡ ክርስቶስ ያየነውን
እንመሰክራለን የምናውቀውን እንናገራለን እንዳለው፤ ቀኝ ጌታ የጻፏቸውን
ትያትርና ግጦሞች፤ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ወጣት ተመልከት
እንዳትሳሳት እያሉ የጻፉትን መጽሐፍ በማንበባቸውና ሲወራላቸው በመስማታቸው
ብቻ፤ ብሔራዊ ውለታቸውን በማይመጥን መንገድ በአጽማቸው ላይ በየተፈጸመው
አዝነው የተሰማቸውን ቅሬታ ለመግለጽ ጥረዋል። የነሱን ፈለግ በመከተል
ለሀገራቸውን ለቤተ ክርስቲያናቸው ሊያደርጉ የሚገባቸው ብዙ ነገር
ቢጠበቅባቸውም፤ የተሰማቸውን ቅሬታ ለገለጡ ወጣቶች ምስጋና ይገባቸዋል፡፡
እኔ ግን የፃፉትን በማንበብ ብቻ ሳይሆን በተለይም መላከ ብርሃን አድማሱ
ጀንበሬ የሰሯቸው የተናገሯቸው በጥልቅ በስፋትና በማስረጃ በሚነገርበት መንደር
ተወልጄ፤በእጃቸው ተዳስሸና በድምጻቸውም ተመክሬ አድጌአለሁ። የሉቃንስ
ወንጌል ብዙ ከተሰጠው ሰው ብዙ ይፈለግበታል። ብዙ አደራ ከተሰጠውም
አብዝተው ይሹበታል (ሉቃስ 12፡48)እንዳለው፤ መጻፋቸውን ባነበቡትና
ሲወራላቸው በሰሙት ብቻ ተገደው የምስክር ሀላፊነታቸውን ከተወጡት ወጣቶች፤
በኔ ላያ ያለው የተደራረበው የሐላፊት ክብደት ይህችን ጦማር እንደ ክብሪት
ጭሮብኛል፡፡
እንደሚታወቀው ክብሪት በሁለት ጎናቸው በየራሳቸው የእሳት ባህርይ
የተሸከሙ የስንጥሮች ክምችት ጥቅል ስም ነው። እኔም ከተወልድኩባት መንደር
ጀምሮ እስከ አዲስ አበባ ስለ ስለመላከ ብርሃን አድማሱ የሰማሁት፤ እራሴ ባይኔ
ያየሁት ሲናገሩም የሰማሁት እንደ ክብሪት ስንጥሮች ሰብስቦ ሁለት ጎን ያለው
የክብሪት ባኮ ሆንኩ ። ባንድ በኩል ያጽማቸው መፍለስ የቀሰቀሰው ጫጬታ
ይጭረኛል። በሌላ በኩል ደግሞ ባፅማቸው ፍልሰት ተቀስቅሶ ከሞላ ጎደል በመነገር
ላይ ያለውን ሞልቼ የማቅረብ ሀላፊነት እንዳለብኝ የተማርኩት ሌላኛውን ጎኔን
ይጭረኛል።
ስለዚህ ከላይ እንደተገለፀው ክርስቶስ ያየነውን እንመሰክራለን የምናውቀውን
እንናገራለን” እንዳለውና የመጽሐፍ ትርጓሚ መምህራችን የኔታ ብርሃኑ እስመ
ብዙሀን እለ ወጠኑ ይንግሩ . . . . ጥዩቀ ኩሎ በበመትልው ሊተኒ ረትአኒ እጽሐፍለከ
ዐዚዝ ቴዎፊላ” ሉቃስ፦ 1፡1᎗4) ብሎ ቅዱስ ሉቃስ የተናገረውን ሲያብራሩ ተቀባይና
ቅንነት ያለህ ቴዎፍሎስ ሆይ ምንም እንኴ ሌሎች ቢጽፉትም ለየት ባለመንገድ
እንደገና ልጽፍልህ ቀናኝ ብሎ በቴዎፍሎስ አማካይነት ለሌሎች እሱን ለመሰሉ ሁሉ
እንዲደርስ ጻፈው" ብለው እንዳስተማሩን ያየሁትን ፣ የሰማሁትንና የማውቀውን
እመሰክራለሁ፤ እናገራለሁ፡፡ ስናገርና ስመሰክርም የተስሎንቄ ክርስትያኖች
የቀደመውን የሚያዛባና መሰረት የሚያስለቅቅ ወይም ቆርጦ በማቅረብ ፈተና ላይ
ሲወድቁ፤ ቅዱስ ጳውሎስ ወንድሞች ሆይ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በአንደበታችንም ሆነ
በመልእክታችን ያስተላለፍንላችሁን ትምህርት አጥብቃችሁ ያዙ”(2ኛ ተሰ 2፡14) ሲል
ያስተማረውን አስታውሳለሁ፡፡
ዛሬ አጽማቸው የፈለሰው የነዚህ ታላላቅ አባቶች ታሪክ እንኳን በኦርቶዶክስ
ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ያደገ ይቅርና ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ ላገራቸውና
ለቤተክርስትያናቸው የሰሩትን ከመመስከር ቢሸሽ ከህሊናዊ ግዴታ የሚያመልጥ
አይደለም። እነዚህ ሊቃውንት ሌላ አገር ያፈራቻቸው ቢሆኑ ኖሮ በስማቸው ብዙ
መታሰቢያ ይደረግላቸው ነበር፡፡
መላከ ብርሃን አድማሱንና ቀኝ ጌታ ዮፍታሄን የኢትዮጵያና
የቤተክርስትያናችን ጥሪ ያገናኟቸው የዘመናቸው አርባኛች ነበሩ። በመጽሀፈ
መቃቢስ " የነገር መወደድና ደም ግባት የነበራቸው፡፡ በኃይል አርበኞች ናቸው (መቃ
2፡11)"ተብለው እንደተገለጹት መቃብያን ነበሩ። ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ በዚህ
ዓለም የኖሩት 52 ዓመት ነው። መላከ ብርሃን የኖሩት 77 ነው። ዮፍታሄ በእድሜ
ለመላከ ብርሃን ታናሽ ነበሩ። ይሁን እንጅ ዮፍታሄ ከሞቱ በኋላ መላከ ብርሃን 25
ዓመታት ኖረዋል። ቀኝ ጌታ ቅኔውን ህዝባዊ በማድረጋቸው ፤ በነ አቶ መርስሄ ሀዘን
አበበ እና አስማማው ገብረ ወልድ በነ አቶ አቤ ጉበኛ ህይወት የሚፍለቀለቁ ምንቸቶች
ናቸው እየተባሉ ይደነቁ ነበር። መላከ ብርሃን አድማሱ ደግሞ ከመነጨበት ተነስቶ
ጣና ሀይቅ እንደሚገባውና ሳይታይ ጎጃምን በሚዞረው ዓባይ ወንዝ ይመሰሉ ነበር፡፡
ሁሉም የየራሳቸው ለዛና ውበት እውቀት ስፋትና ጥልቀት የነበራቸው ሃያላን አባቶች
ነበሩ።
እናስታውስ!ባንድ ዘመነ መንግሥት የተከሰተ ነገር፤ የመንግስትን ድካም
የሚገልጥ ከሆነ፤ መንግስት እስኪያልፍ ድረስ ይደብቀዋል። የማይገለጥ የተከደነ
የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም”(ማቴ 10፡ 26)ያለው የክርስቶስ ቃል
የማይታበል ነውና፤ ባንድ ግፈኛ መንግሥት የተደበቀ እውነት በሚቀጥለው
መንግስት ይከሰታል። ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ መላከ ብርሃንን በሞት በተለዩዋቸው
በቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ዘመን አልፎ አልፎ በነ አቶ መርስሄ ሀዘን አበበ፤ አቶ አቤ
ጉበኛና በቅኔ መምህራን ይነሱ ነበር።
ከቀኝ ጌታ ቶፍታሄ ሞት በኋላ፤ መላከ ብርሃን ላገራቸውና ለቤተ
ክርስቲያናቸው ህያው ቅርስ ለማትረፍ ቀሪ ዘመናቸውን በመሻማት ይንቀሳቀሱ
ነበር። ላገራቸውና ለቤተክርስትያናቸው ያበረከቱት ግን እስከዚህም በመንግስትና
በሕዝብ ዘንድ አይወሳም ነበር፡፡ ይባስ ብሎም ሃይማኖት ሊያፈርስና አገር ሊገዛ
የመጠውን ፋሽሽት በእነዚህ ሊቃውንት አስተባባሪነት በብዙ ሺዎች ከሚቆጠሩት
ጀግኖች ጋራ ድባቅ የመታው የበላይ ዘለቀ ታሪክም ተቀብሮ ይኖር ነበር፡፡
ዳሩ ግን ”የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ባዓይናችሁ እንደተሰቀለ ሆኖ
ተስሎ ነበር። ለእውነት እንዳትታዘዙ አዚም ያደረገባችሁ ማነው?“ (ገላ 3፡1 )
እንዳለው፤ ስለ በላይ ዘለቀ ለመጻፍ የሞከሩ ቢኖሩም፤ እስር ቤት ሰብሮ ሊያመልጥ
ሲል ተገደለ በማለት በራሱ ስህተት እንደተሰቀለ አድርገው በማቅረብ ጀግናውን
ተወቃሽ በማድረግ ነበር ሲጽፉ የኖሩ፡፡ በንጉሡ ዘመን በላይ ዘለቀ በዘፈንና
በቀራርቶት የታወስ የነበረው በብቸና አውራጃና ግፋ ቢል በመላ ጎጃም ብቻ ነበር።
በላይ ዘለቀ፤ ተሰቅሎ በተቀበረበት ቦታ ታሪኩ ዘልቆ ብቅ ያለው፤
ለመታሰቢያውም መንገድና ትምህርት ቤቶች የተሰየሙለት ሰቅሎ የገደለው
ሥርዓት ፈርሶ ደርግ ሲተካ ነው። ደርግ በዘመኑ በላይን ማስታወሱ መልካም
ቢሆንም፤ ደርግ የራሱን ፖለቲካ ማብለጭለጫ ለማድረግ እንጅ የበላይን ስራ
አክብሮ ወዶ ያደረገው አይመስልም። የበላይ ዘለቀን ስሜትና ጀግንነት አክብሮና
ወዶ ቢሆንማ ኖሮ፤ የበላይ ዘለቀን መንፈስ ይዘው የታገሉትን ሁሉ ጀግኖች
በመግደል አገሪቱን ባዶ ባላደረጋት ነበር። ስለዚህ ደርግ ለበላይ ያሳየው ክብር ጎደሎ
ስለነበረ ምስጋናውን ፍጹም አላደረገውም።
በፈርንጅ ሴራና ትልቅ እርዳታ ደርግን ጥሎ የራሱን ህዝብ እየበላ እና
እያስበላ ህዝብ እየከፋፈለ ኦርቶዶክስንና አማረውን እየሰበረ ብቅ ያለው ወያኔም
የራሱን ፖለቲካ ለማብለጭለጭ ደርግ የገደላቸውንም እራሱም የገደላቸውን ደርግ
እንደገደላቸው አድርጎ ከመቃብር እያወጣ ሕዝብን አስለቀሰ፡፡ ይህንን ያደረገው
የራሱን መርሆ ለማኪያሄድና ደርግን ለማስነቀፍ ብሎ እንጅ ለሞቱት አዝኖ
አይደለም። ለሞቱት አዝኖ ቢሆን ኖሮማ የነ በላይ ዘለቀን መንፈስ ተከትለው
የተነሱትን የተቆረጠውን ያገራቸውን አንገት በቀዶ ጥገና ሊጠግኑ የጣሩትን
ፕሮፌሰር አስራትንና ሌሎችንም እስካሁን ድረስ ላገራቸው የሚታግሉትን ዜጎች
ባልጨፈጨና ባላሳደደም ነበር። "የቤተ ክርስትያንንና የአማራን አከርካሪ ሰብረናል"
እያሉ ሊፎክሩ ይቅርና ባላሰቡም ነበር፡፡ ላገራቸው ላበረከቱት ምሁራዊ
አስተዋፅዎና ያርበኝነት ተጋድሎ መታሰቢያ ሊሰራላቸው የሚገባቸውን የመላከ
ብርሃን አድማሱና የቀኝ ጌታን መቃብር ባልቆፈሩ ነበር፡፡
ይህ ከሁሉም የከፋ የወያኔ አገዛዝ ላገራችንንና ለቤተክስትያናችን ራሳቸውን
አሳልፈው የሰጥቱን አባቶቻንን እያሳደደ ሲገል፤ መቃብራቸውን እየቆፈረ
የጀግኖችን አጽም ሲጥል፤ ለምን ብለን የመጠየቁ አደራ እሚወድቀው እኛ
ቋሚዎች ላይ ነው፡፡ አደራ በልቼ ማለፍ ስለማልሻ እነዚህ ሊቃውንትና አርበኞች
በተለይም በመከራ ጊዜ አብረዋቸው ተሰልፈው ከነበሩት ጓደኞች ብዙ እየሰማሁ
ያደኩና፤ በእጃቸው የዳሰሱኝ በቃላቸው የመከሩኝ ብርሃነ መላክ አድማሱ ጀምበሬ
ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተው ለቤተክርስትያናችን ያበረከቱትን በረከትና፤ ለእነ
በላይ ዘለቀ ድል ያበረከቱትን ግዙፍ አስተዋፅዎ በተከታታይ ጽሑፎች አቀርባለሁ፡፡
"መጥፎ ነገር ለመልካም ይመጣል" እንደሚባለው ምናልባትም አጽማቸው
በታሪክ አጥፊዎች ተወርውሮ የተጣለው፤ ተደፍኖ የኖረው ታሪካቸው ተቀስቅሶ
ምሳሌ ላጣው ትውልድ ምሳሌነታቸው እንዲነሳ ያገለገሉት መለኮት ፈቅዶ
ይሆናል፡፡ እኔም ያጽማቸውን ፍልሰት ተመርኩዤ በአየር መርዝ እየረጨ፣ በምድር
ታንክና መትርየስ እያርመሰመሰ፣ በረቀቀ ስለላ እየታገዘ፣ በባንዳዎች እየተመራ
የመጣውን የፋሽሽት ጣልያን ሰራዊት የድንኳን መትከያ ትንፋሽ እንዳያገኝ
ለማድረግ እነ መላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ በላይ ዘለቀንና ሌሎችም ዝናቸው ገና
ያልተነገረላቸውን ጀግኖች የጦር መሪዎችን በማጠናከርና በመርዳት ለድል ብቃት
የተጫወቱትን ጥበብ እገልጻለሁ፡፡
በበላይ ዘለቀ ይምሩ የነበሩት የጎጃም አርበኞች፤ እስከ አፍንጫው
የታጠቀውን ያውሮጳን ጦር፤ በወጨፎ፣ በውጅግራ በአልቢን፣ በቤልጅግ፣ በጦር
በጎራዴ በብትር በድንጋይ በቀራርቶና በፉከራ ድባቅ እንዲመቱት ያድረጉበትን
የመላከ ብርሃን አድማሱን ምስጢር በዚህ ዘመን ያለው ወጣት እንዲመለከተው
እንደምሳሌም እንዲጠቀምበት አቀርብለታለሁ፡፡
በዚህ ዘመን በእኔ እድሜ ያላችሁ አባቶች! ወልዳችሁ የልጅ ልጅ ያያችሁ
መላከ ብርሃን አድማሱ በቁማቸው እንዳደረጉት ሞተውም በመጽሓፎቻቸውና
በደቀመዛሙርቶቻቸው አማካይነት ለቤተክርስቲያናቸውንና ላገራቸው ያደረጉትን
ለወለድናቸው ልጆቻችን ማቀበል ባለመቻላችን ከኛ አብራክ የፈለቁት በኛ
አባትነታት እንዳፈሩብን የተረዳን አይመስለኝም ።
ወጣት ልጆቻችን እኛ እንደካድናቸው ተገንዝበውና ታዝበው መላከ ብርሃን
አድማሱ ጀንበሬ የመሳሰሉትን አያቶቻቸውን እያስታወሱ እርስ በርሳቸው
ላለመከዳዳት በስማቸው እየማሉ አገራቸውንና ቤተክርስቲያናቸውን ወደነበሩበት
ክብር ለመመለስ በመታገል ያሉትን ብንችል እንደግፋቸው። ባንችል እንቅፋት
አንሁንባቸው።
በመታገል ላይ ያላችሁ ወጣቶች ሆይ!የመላከብርሃን አድማሱ ጀንበሬ
ምሳሌነት ለኢትዮጵያዊነታችሁ ብርሃን ሆኖ የማስታዋል አድማሳችሁን
እግዚአብሔ እንዲያሰፋላችሁ እጸልያለሁ፡፡
ይቆየን፡፡
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1463
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby ጌታህ » Fri Aug 04, 2017 3:33 pm

ቅቅቅቅቅቅ.... አስፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ከዚህ በፊት ተነግሮህ ነበር መሃል መሰፈር እንደማይቻል አሁን ደግሞ ከሁሉም ጋር መሆን አይቻልም...ሰለዚህ ይህን የለጠፍከው በየቦታው ገርግደህ ነገሮችን ለማረሳሳት የምታደርገው ሙከራ ከሸፏል !!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:የመላከ ብርሀን አድማሱ ጀምበሬና የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Aug 05, 2017 3:11 am

የወያኔ የጥቃት ሰለባዎች ከገዳም አልፎ ማርያም ጸበል እድር ደረሰ!

በማርያም ፀበል ሽፋን የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ 31 ተከሳሾች ተበየነባቸው
August 3, 2017 – ቆንጅት ስጦታው — 8 Comments ↓
በማርያም ፀበል ሽፋን የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ 31 ተከሳሾች ተበየነባቸው

(በጌታቸው ሺፈራው)

የማርያም ፀበል እድርን በሽፋንነት በመጠቀም የኦነግ ወጣቶች ክንፍ የሆነውን ቄሮ ቢልሱማ በማደራጀት፣ አባላትን በመመልመል፣ የመሰብሰቢያ ቦታዎችን በመለየት እና በማዘጋጀት የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ በእነ ሀብታሙ ሚልኬሳ የክስ መዝገብ የተከሰሱ 31 ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠባቸው፡፡ በመዝገቡ ላይ ሁለት ክሶች የቀረቡ ሲሆን 1ኛ ክስ በ1ኛ ተከሳሽ ሀብታሙ ሚልኬሳ እና 2ኛ ተከሳሽ ረዳት ሳጅን ጫላ ፈቃዱ ላይ የቀረበ ነው፡፡

ሁለቱ ተከሳሾች ‹‹የቄሮ ቢሉስማ ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር በመሆን አባላት የኦነግን ባንዲራ እንዲይዙ በማድረግ ለድርጅቱ ታማኝ እንዲሆኑ፣ በእውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በገንዘባቸው የድርጅቱን አላማ ማጠናከር እንዳለባቸው ቃል በማስገባት፣ ድርጅቱን ለማጠናከር አባላት መዋጮ እንዲያወጡ በማድረግ፣ ለገቢ ማሰባሰቢያ የመፅሃፍና የኦነግ ባንዲራ ሽያጭ እንዲያከናውኑ እና ሌሎች ትዕዛዞችንም በአመራርነት በማስተላለፍ›› ተሳትፈዋል የሚል ዝርዝር ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡ 1ኛ እና 2ኛ ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀፅ 32 (1/ሀ) እና የፀረሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652 /2001 አንቀፅ ሁለት ስር የተደነገገውን በመተላለፍ በአመራርነት ወይንም በውሳኔ ሰጭነት ተላልፈዋል በሚል ተጠቅሶባቸው የነበረውን ክስ እንዲከላከሉ ተበይኖባቸዋል፡፡ ይህ አንቀፅ ከ20 አመት እስከ እድሜ ልክ እንደሚያስቀጣ በአዋጁ ላይ ተቀምጦአል፡፡

ሁለተኛ ክስ ከ3ኛ እስከ 32ኛ ባሉት ተከሳሾች ላይ የቀረበ ሲሆን ተከሰሾቹ ቀድሞ ተከሰውበት የነበረውን በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀለኛ መቅጫ አንቀጽ 32/1ሀ እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጁን ቁጥር 652/2001 አንቀፅ 7/1 ስር የተደነገገውን በመተላለፍ የቄሮ ቢሉሱማ አባል በመሆን፣ስብሰባዎች ላይ በመገኘት እና አባላትን በመመልመል በማንኛውም መንገድ በአባልነት ተሳትፋችኋል ተብለው የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ከተከሳሾቹ መካከል 18ኛ ተከሳሽ ካሳሁን ሙሊሳ በህመም ምክንያት ሆስፒታል ስለገባና ፍርድ ቤት መምጣት ስላልቻለ ብይኑ በማረሚያ ቤት እንዲደርሰው ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡
በሌላ በኩል 22ኛ ተከሳሽ አብዲሳ ቦካ ቱጅባ በቃጠሎው ወቅት በመገደሉ ክሱ እንደተቋረጠ ተግለፆአል፡፡ የ26 አመት እድሜ የነበረው ወጣት አብዲሳ ደቡብ ክልል ውስጥ ሶዶ ከተማ በመምህርነት ሙያ ተሰማርቶ የነበር ሲሆን አዲስ አበባ በመጣበት ወቅት ተይዞ እንደታሰረ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሟች አብዲሳ ቦካ ህዳር 9/2008 ዓ.ም በቦሌ ቡልቡላ ላይ ተካሂዷል ተብሎ በክሱ ላይ በተጠቀሰው ስብሰባ ላይ ተገኝቷል፣ የፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር አድርጓል እና የድርጅቱ ገቢ ማስገኛ የሚሆን ገንዘብ አሰባስቧል የሚል ክስ ቀርቦበት እንደነበር የክስ መዝገቡ ያስረዳል፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ሀምሌ 27/209 ዓ.ም ብይኑን ከሰጠ በኋላ 1ኛ እና 2ኛ ተከሳሽን ጨምሮ 20 ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር እናቀርባለን በማለታቸው ከህዳር 11- 15 /2010 ዓ.ም መከላከያ ምስክሮቻቸውን እንዲያቀርቡ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ቀሪዎቹ ተከሳሾች እንደማይከላከሉ በማሳወቃቸው ለፍርድ ነሃሴ 4/2009 ዓ.ም ተቀጥረዋል፡፡ ህዳር 19/2008 ዓ.ም ተይዘው ማዕከላዊ ታስረው ከነበሩት 58 ግለሰቦች መካከል 26ቱ ማዕከላዊ ታስረው ከቆዩ በኋላ ከእስር ተፈትተዋል፡፡
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1463
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby ጌታህ » Sat Aug 05, 2017 4:49 am

ቅቅቅቅቅቅቅ.... አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ አሁን የምትለጥፈው ከዚህ ቤት አርእሰት ጋር ምን አገናኘው...ዋልድባ ገዳም ያሉትን መነኩሳትን ፍርድ ቤት አቀረቧቸው ወይሰ ጠለፏቸው...ያንተ ቆንጂትና ጌታቸው ሺፈራው (ቀርቶ ሺ ሊፈራውና ድመትም እትፈራውም) የጻፉትን ሁሉ ሰትለጥፍ ቦታ ምረጥላቸው...ካለበለዚያ የለጠፍካቸውን ትርኪሚርኪዎች አንሳ ተብለህ ትዋረዳለህ...የታፈኑት መንኩሴያት የት ደረሱ !!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:የወያኔ የጥቃት ሰለባዎች ከገዳም አልፎ ማርያም ጸበል እድር ደረሰ!

በማርያም ፀበል ሽፋን የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ 31 ተከሳሾች ተበየነባቸው
August 3, 2017 – ቆንጅት ስጦታው — 8 Comments ↓
በማርያም ፀበል ሽፋን የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ 31 ተከሳሾች ተበየነባቸው

(በጌታቸው ሺፈራው)

የማርያም ፀበል እድርን በሽፋንነት በመጠቀም የኦነግ ወጣቶች ክንፍ የሆነውን ቄሮ ቢልሱማ በማደራጀት፣ አባላትን በመመልመል፣ የመሰብሰቢያ ቦታዎችን በመለየት እና በማዘጋጀት የኦነግን አላማ ስታራምዱ ነበር የተባሉ በእነ ሀብታሙ ሚልኬሳ የክስ መዝገብ የተከሰሱ 31 ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠባቸው፡፡ በመዝገቡ ላይ ሁለት ክሶች የቀረቡ ሲሆን 1ኛ ክስ በ1ኛ ተከሳሽ ሀብታሙ ሚልኬሳ እና 2ኛ ተከሳሽ ረዳት ሳጅን ጫላ ፈቃዱ ላይ የቀረበ ነው፡፡

ሁለቱ ተከሳሾች ‹‹የቄሮ ቢሉስማ ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር በመሆን አባላት የኦነግን ባንዲራ እንዲይዙ በማድረግ ለድርጅቱ ታማኝ እንዲሆኑ፣ በእውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በገንዘባቸው የድርጅቱን አላማ ማጠናከር እንዳለባቸው ቃል በማስገባት፣ ድርጅቱን ለማጠናከር አባላት መዋጮ እንዲያወጡ በማድረግ፣ ለገቢ ማሰባሰቢያ የመፅሃፍና የኦነግ ባንዲራ ሽያጭ እንዲያከናውኑ እና ሌሎች ትዕዛዞችንም በአመራርነት በማስተላለፍ›› ተሳትፈዋል የሚል ዝርዝር ክስ ቀርቦባቸዋል፡፡ 1ኛ እና 2ኛ ተከሳሽ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ አንቀፅ 32 (1/ሀ) እና የፀረሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652 /2001 አንቀፅ ሁለት ስር የተደነገገውን በመተላለፍ በአመራርነት ወይንም በውሳኔ ሰጭነት ተላልፈዋል በሚል ተጠቅሶባቸው የነበረውን ክስ እንዲከላከሉ ተበይኖባቸዋል፡፡ ይህ አንቀፅ ከ20 አመት እስከ እድሜ ልክ እንደሚያስቀጣ በአዋጁ ላይ ተቀምጦአል፡፡

ሁለተኛ ክስ ከ3ኛ እስከ 32ኛ ባሉት ተከሳሾች ላይ የቀረበ ሲሆን ተከሰሾቹ ቀድሞ ተከሰውበት የነበረውን በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀለኛ መቅጫ አንቀጽ 32/1ሀ እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጁን ቁጥር 652/2001 አንቀፅ 7/1 ስር የተደነገገውን በመተላለፍ የቄሮ ቢሉሱማ አባል በመሆን፣ስብሰባዎች ላይ በመገኘት እና አባላትን በመመልመል በማንኛውም መንገድ በአባልነት ተሳትፋችኋል ተብለው የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቶባቸዋል፡፡ ከተከሳሾቹ መካከል 18ኛ ተከሳሽ ካሳሁን ሙሊሳ በህመም ምክንያት ሆስፒታል ስለገባና ፍርድ ቤት መምጣት ስላልቻለ ብይኑ በማረሚያ ቤት እንዲደርሰው ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡
በሌላ በኩል 22ኛ ተከሳሽ አብዲሳ ቦካ ቱጅባ በቃጠሎው ወቅት በመገደሉ ክሱ እንደተቋረጠ ተግለፆአል፡፡ የ26 አመት እድሜ የነበረው ወጣት አብዲሳ ደቡብ ክልል ውስጥ ሶዶ ከተማ በመምህርነት ሙያ ተሰማርቶ የነበር ሲሆን አዲስ አበባ በመጣበት ወቅት ተይዞ እንደታሰረ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሟች አብዲሳ ቦካ ህዳር 9/2008 ዓ.ም በቦሌ ቡልቡላ ላይ ተካሂዷል ተብሎ በክሱ ላይ በተጠቀሰው ስብሰባ ላይ ተገኝቷል፣ የፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር አድርጓል እና የድርጅቱ ገቢ ማስገኛ የሚሆን ገንዘብ አሰባስቧል የሚል ክስ ቀርቦበት እንደነበር የክስ መዝገቡ ያስረዳል፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ሀምሌ 27/209 ዓ.ም ብይኑን ከሰጠ በኋላ 1ኛ እና 2ኛ ተከሳሽን ጨምሮ 20 ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር እናቀርባለን በማለታቸው ከህዳር 11- 15 /2010 ዓ.ም መከላከያ ምስክሮቻቸውን እንዲያቀርቡ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ቀሪዎቹ ተከሳሾች እንደማይከላከሉ በማሳወቃቸው ለፍርድ ነሃሴ 4/2009 ዓ.ም ተቀጥረዋል፡፡ ህዳር 19/2008 ዓ.ም ተይዘው ማዕከላዊ ታስረው ከነበሩት 58 ግለሰቦች መካከል 26ቱ ማዕከላዊ ታስረው ከቆዩ በኋላ ከእስር ተፈትተዋል፡፡
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ወያኔ ከዋልድባ ገዳም መንኩሴ ማፈኑ ተረጋገጠ

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Oct 26, 2017 3:46 pm

እስር ቤት ውስጥ በደል እየተፈፀመባቸው መሆኑን የዋልድባ መነኮሳት ተናገሩ
October 26, 2017 – ቆንጅት ስጦታው
እስር ቤት ውስጥ በደል እየተፈፀመባቸው መሆኑን የዋልድባ መነኮሳት ተናገሩ
“ማዕከላዊ ብዙ በደል ደርሶብናል። በአካልም በስነ ልቦናም ብዙ በደል እየደረሰብን ነው።” አባ ገ/ እየሱስ ኪ/ ማርያም
” ከ2004 ጀምሮ እየተሰቃየን ነው። ገዳም እንዳንቀመጥ እየተደበደብን ነው” አባ ገ/ ስላሴ ወ/ሀይማኖት
(በጌታቸው ሺፈራው)
የ”ሽብር” ክስ ቀርቦባቸው ቂሊንጦ የሚገኙት የዋልድባ መነኮሳት እስር ቤት ውስጥ በደል እየተፈፀመብን ነው ሲሉ ዛሬ ጥቅምት 16/2010 ዓም ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት አመልክተዋል። መነኮሳቱ ማዕከላዊ እስር ቤት ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ከአሁን ቀደም መግለፃቸው የሚታወስ ሲሆን አሁን በሚገኙበት ቂሊንጦም በደል እየተፈፀመባቸው መሆኑን ለፍርድ ቤቱ አስረድተዋል።አባ ገ/ እየሱስ ኪ/ ማርያም “ማዕከላዊ ብዙ በደል ደርሶብናል። በአካልም በስነ ልቦናም ብዙ በደል እየደረሰብን ነው። ፀሎት እንዳናደርግ ተከልክለናል። የሚመጣልንን አንድ ስሃን ምግብ ጠያቂ ከሌላቸው ወንድሞቻችን ጋር እንዳንበላ፣ አብረን እንዳንቀመጥ ተከልክለናል። ጨለማ ቤት ትገባላችሁ እየተባልን ነው። በደል የሚፈፅምብን ኦፊሰር ካህሱ የተባለ የዞን 3 ኃላፊ ነው!” ብለዋል።
ከዚህም በተጨማሪ የእስር ቤቱ ኃላፊዎች በየ ስብሰባው መነኮሳቱ አመፀኞች ናቸው እያሉ ስማቸውን እንደሚያጠፉም እና ” ብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት ስማችሁን አስመዝግቦናል” ብለው ክትትል ውስጥ ስለመሆናቸው እንደነገሯቸውም ለፍርድ ቤቱ አመልክተዋል። ከኦፊሰር ካህሱ በተጨማሪ ኢንስፔክተር አበበ የተባለ ኃላፊ በደል እንደሚፈፅምባቸው በአቤቱታው ተገልፆአል።

አባ ገ/ ስላሴ ወ/ሀይማኖት በበኩላቸው ዘመድ እንደሌላቸው፣ ገዳም የገቡት አፅመ ቅዱሳንን ወገን አድርገው እንደሆነ ገልፀዋል። “አፅመ ቅዱሳን በዶዘር ሲፈርስ እና የገዳሙ ደን ተጨፍጭፎ ከሰል ሲሆን አቤቱታ ብናቀርብም ማንም ሊሰማን አልቻለም” ያሉት አባ ገ/ስላሴ አቤቱታ በማቅረባቸው ከ2004 ዓም ጀምሮ በደል ሲፈፀምበቸው እንደቆየና ገዳም ውስጥ እንዳይቀመጡም ድብደባ ይፈፀምባቸው እንደነበር ተናግረዋል። አሁን ባሉበት እስር ቤትም ስቃይ እየደረሰባቸው መሆኑን የገለፁት አባ ገ/ስላሴ ” ሀገራችን መንግስት ሳይሆን እግዚያብሄር ነው የሚጠብቃት” ብለዋል።

የመነኮሳቱ ጠበቃ አምሃ መኮንን በበኩላቸው “ደንበኞቼን እያስፈራሯቸው ነው። ስብሰባ ላይም እጅ የሚጠቆመው ወደ እነሱ ነው። የተለየ እንቅስቃሴ አለ ተብሎ በታሰበ ቁጥር እነሱ ከበስተጀርባ አሉበት ይባላሉ።” ሲሉ በመነኮሳቱ ላይ የሚፈፀመውን ወከባና በደል ለፍርድ ቤቱ አስረድተዋል።
እሰፋ ማሩ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1463
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Previous

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 9 guests