ፍረዱልኝ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ፍረዱልኝ

Postby የተወደደው » Wed Apr 05, 2017 2:11 am

በምኖርበት ሃገር ውስጥ ሚስት እገብቺ እልሁ ያገባሁዋት ሚስት የህንድ ዚጋ ናት. ለሁለት እመት ያህል እብረን ኑረናል ለርሱዋ ፍቅር እለኝ ለኒም ፍቅር እላት ነገር ግን በኑሮዋ ላይ በምነቱዋ ምክንያቱ እንዳንድ እዲስ ነገሮች እያልሁ
የማምነው ከልጂነቲ ጅምሮ የተወለዱኩበት ያደኩበት ነው ያም በመንፈስ የተወለደ "ክርስቲያን" የርሱዋ ሃይማኖት ግን "ሂንዲ" ነው እሁን ወደ መጥፎ ሁኒታ ማለትም መጥፎ ሃይማኖት ውስጥ ልታስገባኝ ስለሆነ ትልቅ ጭቅጭቅ ተነስቱዋል በካምፓስ በትምህርት ተገናኝት ነበር እብረን መኖር የጀመርነው ክርስትናን መጀመሪያ የኒን ሃይማኖት ተቀበላ ነበር፡ ነገር ግን እሁን በሃይማኖት ምክንያት ትታ ልትሂድ ነው. ልፍታት ወይስ በስቃይ ልኑር ቅዱስ ቃሉ ይህን ይላል ለኒ ብሎ ሚስቱን ናቱን እባቱን የሚተው በሰማይ የዘላላም ህይወት በምድር ላይ መቶ ኧጥፍ
፣ ለጊታ ብየ በቃሉ መሰረት ይህንን ባደርግ ተሳስቻለሁ ማለት ነው? ምክንያቱም ሃይማኖታችን ብቻ ሳይሆን መንፈሳችንም እንድ እይነት እይደለም የኒ የእምላክ ማለትም በእጋንንት ና በእምላክ መካከል ያለው ነገር የሆነብኝ ነው፡ ያገኛል ቃሉም ይህን ይላል And everyone who has left houses or brothers or sisters or father or mother or wife or children or fields for the sake of My name will receive a hundredfold and will inherit eternal life. Matthew 19:29
የተወደደው
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Mon Dec 05, 2016 3:31 pm

Re: ፍረዱልኝ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Apr 10, 2017 3:06 am

የተወደደው
ይህ ብርቱ ጉዳይ ነው እስኪ በቅርብህ ወዳሉ የክርስቶስን ቃል ወደሚያስተምሩ ህብረቶች ብቅ ብለህ ምክር ውሰድ ፡፡

የተወደደው wrote:በምኖርበት ሃገር ውስጥ ሚስት እገብቺ እልሁ ያገባሁዋት ሚስት የህንድ ዚጋ ናት. ለሁለት እመት ያህል እብረን ኑረናል ለርሱዋ ፍቅር እለኝ ለኒም ፍቅር እላት ነገር ግን በኑሮዋ ላይ በምነቱዋ ምክንያቱ እንዳንድ እዲስ ነገሮች እያልሁ
የማምነው ከልጂነቲ ጅምሮ የተወለዱኩበት ያደኩበት ነው ያም በመንፈስ የተወለደ "ክርስቲያን" የርሱዋ ሃይማኖት ግን "ሂንዲ" ነው እሁን ወደ መጥፎ ሁኒታ ማለትም መጥፎ ሃይማኖት ውስጥ ልታስገባኝ ስለሆነ ትልቅ ጭቅጭቅ ተነስቱዋል በካምፓስ በትምህርት ተገናኝት ነበር እብረን መኖር የጀመርነው ክርስትናን መጀመሪያ የኒን ሃይማኖት ተቀበላ ነበር፡ ነገር ግን እሁን በሃይማኖት ምክንያት ትታ ልትሂድ ነው. ልፍታት ወይስ በስቃይ ልኑር ቅዱስ ቃሉ ይህን ይላል ለኒ ብሎ ሚስቱን ናቱን እባቱን የሚተው በሰማይ የዘላላም ህይወት በምድር ላይ መቶ ኧጥፍ
፣ ለጊታ ብየ በቃሉ መሰረት ይህንን ባደርግ ተሳስቻለሁ ማለት ነው? ምክንያቱም ሃይማኖታችን ብቻ ሳይሆን መንፈሳችንም እንድ እይነት እይደለም የኒ የእምላክ ማለትም በእጋንንት ና በእምላክ መካከል ያለው ነገር የሆነብኝ ነው፡ ያገኛል ቃሉም ይህን ይላል And everyone who has left houses or brothers or sisters or father or mother or wife or children or fields for the sake of My name will receive a hundredfold and will inherit eternal life. Matthew 19:29
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1514
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests