ብሄር ብሄረሰቡ በ ዩ.ኤን ስብሰባ

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ብሄር ብሄረሰቡ በ ዩ.ኤን ስብሰባ

Postby ወንበዴው » Sat Jun 03, 2017 9:59 pm

Image
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 235
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ብሄር ብሄረሰቡ በ ዩ.ኤን ስብሰባ

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Jun 03, 2017 10:17 pm

ወንበዴው
የጎሳ ፖለቲካ አቀንቃኛ በሃገሩ ብዙሃኑን በግፍ በዘር ልዩነት ያሰቃየው ቴድሮስ ለአዲሱ ቢሮው ይህ ምስል ይመቸዋል!እንዲህ የመሰሉትን በጎውን የዘመኑን ስልጣኔ እንደጭቆና የሚለፍፉትን ባማሰባሰብ ነበር የሚከፋፍል ብሄራዊ ሰሜት የሚገድል የጥላቻ መርዝ በህዝባችን ላይ ወያኔዎች የረጫችሁት፡፡ያ መርዝ ከተረጨ ሳይቆይ የክፋት የቤት ስራ ሰጠሁ ባዩ የቀድሞ ጌታችሁ ሻቢያ ጋር ስትጣሉ የማታውቁትን ሉአላዊነት እየዘመራችሁ መቶ ሺዎች እስጨረሳችሁ!እኔ ደግሞ እውቅ አፍሪካዊ የሚዲያ ዘጋቢ አዲዮላ ስለ ቴድሮስ ያቀረበችውን ዘገባ ወገኖቹን ለማሰደብ የእጅአዙር ቅኝ ገዥዎቹን ለማስደሰት ራቁቱን ለተነሳው ምስኪን ግለሰብ መታሰቢያ አቀርባለሁ፡-

https://www.youtube.com/watch?v=2Dcpgku5gPA
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests