ግፍና ጭቆና የተቃወሙ የሃይማኖት መሪዎች

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

ግፍና ጭቆና የተቃወሙ የሃይማኖት መሪዎች

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Jun 16, 2017 12:40 pm

መምህር ልኡለቃልና ፓስተር ያሬድ ለኢትዮጲያ ሰላምና አንድነት ተሳትፎ አደረጉ
http://www.bing.com/videos/search?q=sea ... ORM=VDRVRV
https://www.biography.com/people/desmond-tutu-9512516
http://www.dacb.org/stories/uganda/luwum_3janani.html
https://www.ushmm.org/wlc/en/article.ph ... d=10008205
በአለማችን የሃይማኖት መሪዎች ተሰሚነት ያላቸው ሲሆኑ ክፉ ገዥዎችን አልፎ አልፎ ጥቂቶች ይፋለማሉ፡፡ለጣሊያን ወራሪ እምቢ ያሉት አቡነ ጴጥሮስ የሃገርና የእምነት ሰማእት ሆነዋል፡፡የጀርመኑ ፓስተር ቦን ሆፍማን በናዚ ሂትለር የግድያ ሙከራ ትብብር ተከስሶ ሲገደል የደቡብ አፍሪካ አፓርታይድን ጳጳስ ዴስሞንድ ቱቱ ታግለዋል፡፡አምባገነን ኢዲ አሚንን ከተፋለሙት አቡነ ሉምን ተገድለዋል፡፡የደርግን ግፍ የተቃወሙ አቡነ ቴዎፍሎስና ቄስ ጉዲና በደርግ ታንቀው ሲሰዉ አቡነ ተክለሃይማኖት ረጅም ሱብኤ ገብተዋል፡፡በአሁኑ ወቅት ህዝባችንን የሚያሰቃየውን ዘረኛ ወያኔ የሚያጋልጡ የእምነት መሪዎች መምህር ልኡለቃልና ፓስተር ያሬድን በሲያትል የአንድነት ጉብኤ ለማየት በቅተናል፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1514
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests