በዘነበች ስም ጥንቆላ?? የአንዳንድ የፕሮቴስታንት እምነት ፓስተሮች ድርጊት፡፡

Issues and Articles of General Interests including topics related to religion

በዘነበች ስም ጥንቆላ?? የአንዳንድ የፕሮቴስታንት እምነት ፓስተሮች ድርጊት፡፡

Postby ክቡራን » Tue Jul 11, 2017 10:22 am

አስቂኝም ነው ግን ደግሞ ጠለቅ ብለው ሲመረምሩት ይህን ህዝብ በተለይ ወጣቱን ክፍል ወዴት እየመሩት ነው?? ያሰኛል፡፡ መንግስት ለምን ዝም እንዳለ አልገባኝም፡፡ ሃሰተኛ አስተማሪዎችን ለመለየት እኮ የተለየ ስጦታ አያስፈልግህም፡፡ አንድና አንድ ነው ፡፡ በዘነበች ስም የሚደረገውን ጥንቆላ ከመድረክ ባንድ ፓስተር ተብዬ ይከታተሉ፡፡
https://youtu.be/4euWojHklvI
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7988
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka General

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron