እኛ ከኛ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

እኛ ከኛ

Postby abakora » Wed Oct 03, 2018 3:01 pm

ለማ ለማ?ለኛ ከኛ
አብይ ፍቅር ለማ ደመቀ?ለኛ ከኛ
ሁሉም ለኛ ከኛ
abakora
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Mon Oct 01, 2018 12:13 pm

Re: እኛ ከኛ

Postby ቆራሌ » Wed Oct 03, 2018 9:49 pm

ደካማ ግጥም ነው' ድክምክም ብሎ ነፍሱ ልትወጣ ያለችበት አይነት ግጥም
ቆራሌ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 44
Joined: Wed Oct 05, 2016 12:58 am

Re: እኛ ከኛ

Postby ክቡራን » Wed Oct 03, 2018 10:43 pm

ማነህ አባኮራ ወይም አባ ከና እዚህ ክፍል ውስጥ በጣም ድንቅ የሚባሉ ገጣሚዎች አሉ፡፡ እባክህ ምክሬን ስማ እነሱ መተው ሳያነቡትና ግጥምንና ገጣሚያንን በማሸበር ወንጀል ሄግ ሳይልኩህ በፊት አጥፋው፡፤ ግድየለህም ወንድም አለም አጥፋው ይቅርብህ ፡፡ እኔ ነኝ ያልኩህ፡፡ ሎል
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7992
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: እኛ ከኛ

Postby abakora » Thu Oct 18, 2018 2:33 pm

ቆራሌ እና ክቡራን፣ ስላልገባችሁ ነው መሰለኝ ወይም አልተደመራችሁም::ያም ሆነ ይህ ግዜ ሳያልፍ አስቡበት:: ካልሆነ ደግሞ ደደቢት አለላችሁ፡:
abakora
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Mon Oct 01, 2018 12:13 pm

Re: እኛ ከኛ

Postby ክቡራን » Thu Oct 18, 2018 6:30 pm

አባኮራ ተደምሬ ነበር፡፡ በፍቃዴ ተቀነስኩ፡፡ ሎል
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7992
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest