ሶስቱ የሜዳ ፍየሎች/ በአማርኛ የልጆች መጽሐፍ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ሶስቱ የሜዳ ፍየሎች/ በአማርኛ የልጆች መጽሐፍ

Postby password » Thu May 14, 2020 11:23 pm

ማንበብ መልመድና መጻሕፍት መውደድ በልጅነት ነው፣ ከፍ ሲሉ እሺ አይልም። ለዚህ ነው ከአዋቂው ብዙ መጽሐፍ አንባቢዎች የሌሉን። መቶ ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ ሃምሳ ሺ መጽሔት ወይም መጽሐፍ ማሰራጨት ገና አልተቻለም... በተለይ አሁን አማርኛ አትማሩ: አትናገሩ ... የሚሉ ጉዶች ከመጡ ወዲህ...
እና እስኪ ለልጆቻችሁ ይህን አንብቡላቸው።

ሶስቱ የሜዳ ፍየሎች

ካታጎሪ ተረትና ምሳሌ ውስጥ ያገኙታል። በነጻ ማውረድ ይችላሉ።


ሊሎችም የልጆች መጻሕፍት አሉን እዚህ ጎራ ይበሉ፣
https://babile.wordpress.com
password
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 323
Joined: Fri Apr 04, 2008 2:02 am
Location: Europe

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests