ጌታ - አይ .... እንዴትም እንዳትለኝ - ዋልህ! Just call me ናፍቆት
እርጅናን ብታነሳልኝ ...... ሴትዮዋ የእድሜ ነገር በጣም ያሳስባታል ..... and she's f..king this guy .... እና ያው ሴቶች ታውቃለህ መቼም አንዳንዴ አላስፈላጊ ጭንቀት ውስጥ ራሳቸውን ይከታሉ ይመስለኛል በዚህ ላይ .... as if they could do something about it ..... እና አንድ ቀን ሰውየው በደንብ እንትን ካረጋት በኋላ አረፍ እንዳሉ .... ስጋት ይገባትና .... ገና የወደ.........ፊቱ አስስቧት (ስራፈት)....... ትጠይቀዋለች .... 'የኔ ምናምን ..... ወደፊት ጸጉሬ ነጭ ሲሆንም እንደዚህ ትወደኛለህ? ' ...... ምን መለሰላት በለኛ ...... 'አሁንስ አንዴ ቢጫ አንዴ ቀይ ስታደርጊው ወድጄሽ የለ?'
አይ እዚህ ስትመጣ ሽሮህንም ብላ .... አውቶቡስህንም ተጋፋ .... አላውቅልህም ብቻ ..... ግን ደሞ እንደዛ ትልልቅ ቦታዎችም እንደምንም ብለህ ሂድ፡፡ .... You should. ከምር ...... ለምን አትለኝም? .... First of all, you deserve it. ..... On top of that ብዙ ጊዜ እንደዚያ ቦታ የሚያዘወትሩ ሰዎች እና አንተን ደሞ 'እንደዛ ቦታ አይሄድም' ብለው የሚያስቡ ሰዎች they want to show off on you. As if you miss a big deal or something. As if they are on a better position. As if something very special is going on there. And I don't allow them to do that. ከምሬ ነው የምልህ .... There are many stupids around. ሄደህ ስታየው እኮ ምንም ብርቅ ነገር የላቸውም .....
ስማኝማ ..... ስለትንቢት የጻፍከውን ሳነብ ..... አሁን እኛ ቤት ያለችው ልጅ ከወሎ ናት - by the way, with all this upcoming migration of people to Addis Ababa following this stupid war , እዚህ ከተማ ገና በነሱ የሚጨናነቅ ይመስለኛል በቅርቡ ....... In fact, it already started. በየትራፊክ መብራቱ ላይ ሴቶቹ ተዛዝለው በጣም በብዛት መታየት ጀምረዋል .... ደሞ ሲዋለዱ ለጉድ ነው (ምንድነው?) ..... አሁን ካለው በፊት የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ወደስልጣን ሲመጡ አዲሳባ በሙሉ ደቡብ በደቡብ ሆኖልህ ነበር .... ይሄ የቀን ሰራተኛውም ... የቤት ሰራተኛውም .... ሊስትሮውም ..... ምናምን ..... ምናምን .... እንደው ሲገርም .... ያ ሁሉ ደቡብ ህዝብ የት ገባ? ....... አይ የዚህ አገር ነገር ..... በቃ የተራ ጉዳይ ነው ሁሉም - anyways . ....... እና ምን እያልኩህ ነበርማ ...... ያ .... የኛ ቤት ልጅ ..... ያው naturally ያገሯ ያሁኑ ሁኔታ ላይ ቲቪ ላይ ምናምን ሲቀርብ አንዳንዴ እንትን እንላለን ..... እና ልጅ ነገር ናት ደሞ.... እና የአነጋገር ስልቷ ገና ልክ እዛ እንዳሉት ...... 'ገና ያልተበላሸ' .... አባቷ ታማሚ ... ባለፈው ደሴ ነው ኮምቦልቻ ያለውን የተጎዳውን ሆስፒታል ሲያሳዩ ..... 'አይ እድሌ ..... ተይህ ነበር እኮ አባቴ ሚታከም ' .... አንድ እጅዋን ጉንጯ ላይ በሃዘን አስደግፋ ..... እና ምን ልልህ ነው ..... እኛ በቲቪው የሚቀርበውን 'horror' ስናይ .... ወይ ጉድ .... ወይ ጉድ ሲባል .. እስዋ .... 'አይይይይ.... እንዲያው እናንተ እኮ ተጨነቁ ቢላችሁ ነውይ ..... ይሄ ሁሉ ቀድሞ የተጣፈ ነው ..... ተኛ ዘንድ አለች አንዲት ሰትዮይት ... ቤተክሲያን ነው ኑሮዋም .... ለሁሉ ነገር ሰው ሄዶ እስዋን ይጠይቃል .... የምትለው መሬት ጠብ አይልም .... ይህን እልቂት እሷ ቀድማ ብላው ነበር ....... ' ....ልጅትዋ እንደምትለው ከአሁኑ ጠ/ሚ መምጣት በፊትም የሱን መምጣትን ጨምሮ ያኔ የነበሩትን ግርግሮች ሁሉ ይችው ትንቢት ተናጋሪ እንደተናገረች ነው ...... ....እንዲህ በምታውቀው ሰው በቅርበት ስታየው - ............ የልጅትዋን ጭንቀት ስታይ በቃ ...... ባለፈው ስልኩን/ኔትወርክ የዘጉት ጊዜ የነበራት ሁኔታ ...... የ16 አመት ታናሽ ወንድምዋ ዘምቷል .... አባቷ ታማሚ ናቸው .... እስዋ እዚህ የምትሆነውን ስታይ .... ይህን 'ጦርነት' ልክ/አስፈላጊ ነው የሚሉትን ባለስልጣኖች ሁሉ ሰብስበህ ..... የሆነ ነገር አርጋቸው - የሆነ ነገር አርጋቸው ይልሃል ብቻ .... ከምር .... በየትኛውም ወገን ያሉትን ....
አንዱ ቻነል ላይ ይሄ መንገደኛውን እያስቆሙ የሚጠይቁበት ፕሮግራም አለ ..... እና ሰሞኑን ጥያቄው 'ዲያስፖራ ማለት ማነው?' ..... የየሰው መልስ በሳቅ ይገልሃል፡፡ እኔማ ባለፈው እዚህ የጻፍነውን አይተውብን ነው እንዴ? ብያለሁ ...... ባለፈው አንተም እንዳልከው ብዙዎቹ 'ከአሜሪካ የመጣ' ነበር መልሳቸው .... ለምን ሲባሉ 'ዶላር ስለሚያመጡ' ..... አንዳንዶቹ ብቻ ናቸው ሌላጋ ያለውን ዲያስፖራ ያሉት .... ደስ ያለኝ ግን አንዱ ጎልማሳ ነው ..... መልሱ 'ካገሩ ውጭ ከሆነ በቃ ዲያስፖራ ነው ... አሁን እኔ ለምሳሌ ከጎጃም መጥቼ ነው ... እኔም ዲያስፖራ ነኝ .... ግን ዶላር ስለማላመጣ ዲያስፖራ አይሉኝም .... ግን እኔ በራሴ ነኝ' .... ደስ አይልም? .... ቲቪው ላይ በሙሉ የናንተ ወሬ ሆኖ ... እኛ መድረሻ አጣን ....
ልንገርህማ ......እንደዚህ በብዛት 'መጤዎች' ሲመጡ አንዳንዴ አብረው የሚመጡ ነገሮች ይኖራሉ ይመስለኛል፡፡ ሰዉ አሁን ደህና ቦታ ስትሄድ ወይም እየነዳህም ሊሆን ይችላል ብቻ መብራት ላይ .... ሰዉ ሊለምንህ ነገር ይፈልጋል ደህና የሚመስለው ሳይቀር ... ... as if everybody is from the diaspora .... በቀደም ከሸራተን ስንወጣ ፓርኪንግ ሎት አልፈው አልፈው ጠባቂዎች አሉ ያው .... እና መኪና ውስጥ ገብተን ስንነሳ ... ጥበቃው በመስኮት ጠጋ ብሎ ... ሳንቲም ፈለገ ማለት ነው .... እኔ ገርሞኝ እንስጠው አንስጠው ስል - አረ ባክሽ ባይፈልግ መቼ ጠጋ ብሎ ያፈጥ ነበር ብለው .... አውጥተው ሲሰጡት ቀልጠፍ ብሎ መጥቶ ሲቀበል .... ደበረኝ፡፡ ...... በፊት ደህና ቦታዎች ላይ ይሄ የለም ነበር ..... 5 star hotel እየሰራህ እንደ መንገድ ላይ ጠባቂዎች እንትን ማለት ምንም ደስ አላለኝም .... Same thing happened again at Yod Abyssinia hotel the other night. ...... ሌላው ከወደናንተ አብሮ ይመጣል ብዬ የምፈራው ደሞ ..... እ...... አውቀሀዋል አይደል? .....እውነት ሁሉም ሴቱ የሴት ስራ ወንዱ ደሞ የወንድ ስራ የሚሰራ ብቻ ነው? ..... ብሩም ስላላቸው ሰውን የባሰ አበላሽተውት እንዳይሄዱ ብቻ .... ምናውቅልሃለሁ .... አንዳንዱን ስታየው ይቀፍሃል .....
ልበልህማ .... አንድ ሰሞኑን እንትን ያለኝን ነገር ..... ባለፈው ተመረቀ ያልኩህ ትልቅ መጽሃፍት ቤት አለ አይደል? ... ምርቃቱ ላይ ጠ/ሚኒስትሩ ንግግር አድርጎ ነበር ... እና በንግግሩ ላይ 'Enlightened' የምትለዋን ቃል ደጋገመብኝ ..... መጀመሪያ ላይ .... እ .... like ... ልጆቻችን እንዲህ አይነት የማንበብያ ቦታዎች ሲያገኙ ነው የሚያነቡት እና ስለሃገራቸው የሚያውቁት 'Enlightened' (1ኛ ጊዜ) የሚሆኑት ....... .... ደሞ ሄደ ሄደ እና ደሞ ..... አሁንም በተመሳሳይ context አወራና እንደገና 'Enlightened' (2ኛ ጊዜ) ይሆናሉ ....... (he caught my attention now) ..... ከዛ ደሞ ሄደ ሄደ እና የንግግሩ መጨረሻ ላይ 'Enlightened' (ለ3ኛ ጊዜ) ሲል ..... this time የሆነ discomfort ከውስጤ ....ብቻ ደስ የማይል አይነት ነገር በስሱ ሽ........ው ነገር አለብኝ ስሜቴ ላይ (ለምንድነው ግን?) ....... ይሄን ቃል በመሰረታዊነት የሚጠቀመውን doctrine ታውቃለህ? ...... አታውቅም? ..... Illuminati
ትናንት አሃዱ ቲቪ ላይ አንድ ፕሮግራም እያየሁ ነበር .... ስለአገሪቱ ኢኮኖሚ - የአስር አመት እቅዱ ላይ ምናምን ..... እና የተለያዩ ሰዎች ናቸው የሚጠየቁት ... እና ኢኮኖሚስቶች - እና ደሞ አንድ ትልቅ ሽማግሌም አሉበት (ደጃዝማች ....) .... እና ስለኢትዮጵያ በፊት ስለነበራት ጥሩ ቦታ ምናምን ..... መከፋፈሉ ይዞን ገደል እንደገባ እና ወደቁልቁል እንዳወረደን ምናምን ... ነው የሚሉት እሳቸው ... አሁንም ለእድገት መሰረቱ 'አንድነት' ብቻ እንደሆነ ....... የዛሬ ስንት አመት ይቺ አገር fresh vegetables እያሸገች በየሁለት ቀኑ ለአውሮፓ ትልክ ነበር አሉ .....ምናምን ... ምናምን .... አውሮፕላን ትሰራ ነበር ....... የጦር መሳርያ ..... ደሞ ትራክተር ነው ያሉት?...... ምናምን ..... እና .... ያሁኑን ሁኔታ ደሞ ሲናገሩ አንድ ምሳሌ ሲሰጡ .... በሆነ ምክንያት አንዴ ወደኦሮሚያ ክልል (ቅርብ) እየሄድን ነው አሉ ..... እና በየቦታው ፍተሻ ነበር አሉ .... እና አንዱ ኬላ ላይ ስንደርስ የገጠመን ፈታሽ የነበርንበት መኪና ላይ የአትዮጵያ ባንዲራ ተለጥፎ ነበር አሉ .... እና ሰውየው መጥቶ ያንን ባንዲራ እንዲህ አድርጎ (በሃይል እና በንዴት- እያሳዩ ነው ) ግንጥል አድርጎ መሬቱ ላይ .... ሲጥለው ሳይ .... 'መከራችን ገና ነው፡፡' .... አልኩኝ አሉ፡፡ I liked his expression: 'መከራችን ገና ነው፡፡' ... ከዛ ቀጠል አድርገው ..... ኬንያ ብትሄድ ወይ ጅቡቲ ብትሄድ ያን ባንዲራ ቢያዩ 'ከኢትዮጵያ የመጡ ናቸው ብሎ የሚነግር ምልክት ነው - .... ሌላ አይደለም' .... ሲሉ አሳቁኝ ..... ፈታሹ ሰውዬ እንደዛ አልገባውማ፡፡ ችግር ነው ......
ዘርዐይ ደረስ - ለምን እንደሆነ አላውቅልህም .... ብቻ ግን ሳይህ 'ደመ-መራር' የሚባሉ ሰዎች አይነት ነው የምትመስለኝ .... ከምር ..... . But still, I wanted to ask you በጻፍከው ላይ ....."ራስን ቀይሮ የሃይል አሰላለፍን ማስተካከል ብቻ ነው የሚያዋጣው" ያልከው ላይ ..... How can one change himself? እንዴት ነው ሰው ማንነቱን የሚቀይረው? ወይስ አልገባኝም?
ክቡራን - ጽሁፍህ አዝናንቶኛል ..... ሰካራም ስውዬዋን በእንክብካቤ ስላስቀመጠችው እና ደሞ በኋላም እሱኑ ይዛው ስለሄደችው ሴት ..... አንድ ነገር ለማለት ፈለኩ በዛ ላይ ...... እንደገና ደሞ ለማለት አልፈለኩም ..... እንዲህ አይነት paradox አይገጥምህም አንዳንዴ ከራስህ ጋር?
ወይኔ ጉዴ ..... አሁን ላይ የማነበው መጽሃፍ ላይ ያለው ልጅ አንጀቴን በልቶ ሊገለኝ ነው ...... ምን ላርገው?
መጽሃፉን አንብቤ ልጨርሰው ነው .... ትንሽ ብቻ .... may be tonight .... እና እንደፍርሃት ፍርሃት እያለኝ ነው ያለው፡፡ What is this?