Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ማህቡብ » Thu Mar 24, 2022 7:34 pm
ሠላም! አማን ናችሑ
SELAM + FIKR MINGIZEAM LENANTE YIHUN
-
ማህቡብ
- ኮትኳች

-
- Posts: 266
- Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm
by ጌታ » Sat Mar 26, 2022 3:56 pm
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
-
ጌታ
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 3148
- Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
- Location: ዶሮ ተራ
-
by ክቡራን » Sat Mar 26, 2022 5:39 pm
አሁን የገባኝ ነገር ናፍቆት እንድትጽፍ ከፈለግን እኛ ለሷ የሚመጥን በቂ ምላሽ መስጠት ይጠበቅብናል፣ ይሄ እንግዲ ፣መጻፍ ለምትችሉ ማለቴ ነው ፣ ዝም ብሎ ከጠጅ ቤት አግዳሚ ወንበር ላይ ተነስታቹ ምትጽፉትን አይመለክትም. ቂቂቂቂ ፣ ሰላም ነው ግን ጌታ ሎል፡፡ እኔ ሰሞኑን ለናፍቆት ልጽፍላት እያሰብኩ ጊዜ አጣሁ ዩጋንዳዋ ጏደናዬ ያስተማረችኝ እንጊሊዝኛ አለ ፣ እሱን እንድትተነትልኝ እፈልግ ነበር እና ናፍቆት ጊዜ ሲኖርሽ እስኪ ተመጣጣኝ ትርጉሚአቸውን ንገሪኝ... አንዴ ምን አለችኝ መሰለሽ ሞቅ ደመቅ እያለ ጨዋታችን ሲበዛ ( ኢት ወዝ ኢንሳይድ ማይ ካር ፣ ዶ' ቴል ቱ ኤኒ ዋን ፕሊስ...ሎል ) ፣ ሴንስቲቪ የሆነውን ፓርቷን ስንካካ ( መቼም ወንድ ነኝና ተፈተንኩልሽ)፣ከዛ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው ? Why you turn on me? what does that mean ? and the other day , after I got a full pleasure which I believe she did , she told me that , I didn't get my portion yet !! lol እንዴ ምንድነው የሷ ፖርሽን?? ሎል ከዚህ በላይ ምን ልሰጣት እችላለሁ >? እስኪ አብራሪወ ከቻልሽ፣ ናፍቆት ፣ አይ ይሄን አደባባይ አላወጣውም ካልሽኝ በግል ማኪያቶ ይዘን መጫወትም ኮ' እንችላለን፡፡ ጌታ እንዳይሰማ አደራሽን ፣ እኔ ከሱ ጋር መጣላት አልፈልግም፡፡ ቂቂቂ፡፡ ብቅ በይ ለማንኛውም፡፡
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 9275
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 2 guests