በጣም የወደድኩት አዲስ የአማርኛ ግጥም ዌብሳይት

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

በጣም የወደድኩት አዲስ የአማርኛ ግጥም ዌብሳይት

Postby ውበት አድናቂ » Thu Sep 22, 2005 5:28 pm

እናንተዬ: ሌላ የኢትዮጵያውያን ፎረም ላይ የሆነ ዌብሳይት ተመልክቼ በጣም ስለወደድኩት ለእናንተም ላካፍላችሁ:: አይታችሁት ከሆነ በጣም ይቅርታ ካልሆነ ግን http://tewodros.com ሂዱና ተመልከቱት::

ውቢቱ
ውበት አድናቂ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Sep 22, 2005 5:21 pm
Location: ethiopia

ውበት

Postby Ellenie » Thu Sep 22, 2005 5:36 pm

የበኩሌን ሳላመሰግንሽ/ህ አላለፍኩም !
Smile
Ellenie
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1000
Joined: Wed Jul 27, 2005 4:36 am
Location: ethiopia

Postby ዞብልየ » Thu Sep 22, 2005 6:11 pm

ግሩም ዊብ ሳይት ነው

ምስጋናየ ይድረስሽ
ዞብልየ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 52
Joined: Thu Feb 24, 2005 7:22 pm

ታንኪው ውቢቱ

Postby Rick Rider » Thu Sep 22, 2005 7:58 pm

ዋውውውውው!!!!! እንዴት ደስስስስስስ ይላል!!!!!!! አሪፍ ዌብሳይት ነው!!!! እኔም አመሰግንሻለሁ ውበት
Rick Rider
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 73
Joined: Fri Aug 27, 2004 6:44 pm
Location: Monaco

Postby ውበት አድናቂ » Fri Sep 23, 2005 9:32 pm

እሊኒና ዞብልይና ሪክሪደር: እኔ ከቴዲ አፍሮ ፍቅር ያዘኝ ስል ሌላ ቴዲ ደሞ መጣ: ቂቂቂቂቂቂቂቂ..ግን የውነት በጣም አሪፍ ነው: ግጥሞቹን ውድድ ነው ያደረኩለት: ውቢቱ
ውበት አድናቂ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Sep 22, 2005 5:21 pm
Location: ethiopia

Postby የቆሎ_ተማሪ » Fri Sep 23, 2005 10:17 pm

በጣም አሪፍ!
የቆሎ_ተማሪ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Tue Oct 21, 2003 3:52 pm

Postby ወሎ ሠፈር » Mon Sep 26, 2005 1:50 pm

ድንቅ ነው! የት ተደብቆ ነበር እስከዛሬ?! ውበት አድናቂ-- እኔና ጓደኞቼ ከልብ እናመሰግንሻለን/ሀለን
ወሎ ሠፈር
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 59
Joined: Wed Feb 25, 2004 2:51 pm

Postby ለና » Mon Sep 26, 2005 3:34 pm

ውበት አድናቂ wrote:እሊኒና ዞብልይና ሪክሪደር: እኔ ከቴዲ አፍሮ ፍቅር ያዘኝ ስል ሌላ ቴዲ ደሞ መጣ: ቂቂቂቂቂቂቂቂ..ግን የውነት በጣም አሪፍ ነው: ግጥሞቹን ውድድ ነው ያደረኩለት: ውቢቱ


ወራጅ አለ ም ም ን እኮ ቴ ዲ ቅቅቅቅቅቅ ል ቤ መለስ አለ በነገራችን ላይ ደስ የሚሎ ግጥሞች ናቸው::
ለና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Tue May 17, 2005 9:46 pm
Location: ethiopia

Postby ውበት አድናቂ » Thu Sep 29, 2005 11:15 am

ለና አንቺን ለማስደንገጥ ብዬ ሳይሆን የሁለቱም ስም ቴዲ ስለሆነብኝ ነው...............ሁለቱም የሚወደዱ የጥበብ ሰዎች ናቸው አይመስልሽም?
ውቢቱ
ውበት አድናቂ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Sep 22, 2005 5:21 pm
Location: ethiopia

ለውበት አድናቂ....

Postby እቴነሽ » Thu Sep 29, 2005 12:32 pm

ውቢት...እኔም በጣም ላመስግንሽ.......በጣም ወደድኩት ግጥሞቹን....

በድጋሚ ምስጋና...

እቴነሽ
እቴነሽ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 91
Joined: Thu Mar 17, 2005 4:19 am

Postby ውበት አድናቂ » Mon Oct 03, 2005 3:53 pm

እባካችሁ: ስለፕሮግራሙ የሰማ ሰው ካለ ይንገረኝ..........አርብ ነበር የመጽሀፍ ምረቃው: የሄደ ሰው ካለ ቢነግረን አሪፍ ነው:
ውበት አድናቂ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Sep 22, 2005 5:21 pm
Location: ethiopia

Postby ውበት አድናቂ » Wed Oct 05, 2005 4:52 pm

እባካቹ መጽሀፉን ያነበበ ካለ ይንገረኝ
ውበት አድናቂ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Sep 22, 2005 5:21 pm
Location: ethiopia

Postby ለና » Wed Oct 05, 2005 10:45 pm

ውበት አድናቂ wrote:ለና አንቺን ለማስደንገጥ ብዬ ሳይሆን የሁለቱም ስም ቴዲ ስለሆነብኝ ነው...............ሁለቱም የሚወደዱ የጥበብ ሰዎች ናቸው አይመስልሽም?
ውቢቱ


ልክ ነሽ ውቢትዬ 8) እስማማለው :lol: :lol:
ለና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Tue May 17, 2005 9:46 pm
Location: ethiopia

Postby ውበት አድናቂ » Thu Oct 06, 2005 9:43 pm

ለና wrote:
ውበት አድናቂ wrote:ለና አንቺን ለማስደንገጥ ብዬ ሳይሆን የሁለቱም ስም ቴዲ ስለሆነብኝ ነው...............ሁለቱም የሚወደዱ የጥበብ ሰዎች ናቸው አይመስልሽም?
ውቢቱ


ልክ ነሽ ውቢትዬ 8) እስማማለው :lol: :lol:


ያጻጻፍ ስታይሉ ደስ ይላል: ደሞ ጥልቅ ናቸው ግጥሞቹ:......ለመሆኑ ገጣሚው ቴድሮስ ኢትዮጵያ ነው ወይስ ውጭ አገር ነው የሚኖረው?????? መጽሀፉን ወንድሜ ልኮልኝ እያነበብኩት ነው አሁን: መቸም ድንቅ ነው!!!!!!!!!! እንደዚህ ያለ የግጥም መጽህፍ አይቸ አላቅም!!!!!!!
ውበት አድናቂ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Sep 22, 2005 5:21 pm
Location: ethiopia

Postby ወደ ዋርካ ገባ » Fri Oct 07, 2005 4:27 pm

በጣምምምምምምምምምም ደስስስስስስስስስስስስስ የሚል ነው!!!!!!!!!! ሰምቼው የማላውቀው ገጣሚ ነው ቴድሮስ አበበ; ግጥሞቹንና ዌቭሳይቱን በጣም ነው የወደድኩለት;; ውበትአድናቂ እኔም አመሰግንሻለሁ
ወደ ዋርካ ገባ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 83
Joined: Tue Nov 23, 2004 11:11 pm
Location: united states

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests