በጣም የወደድኩት አዲስ የአማርኛ ግጥም ዌብሳይት

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ዌልካም ሆም

Postby ሳምቻው » Fri Nov 11, 2005 1:14 pm

ቴድ

በኢሜይል በተነጋገረነው መሰረት , አሁን የሳይበሩን የ ሊትሬቼር ፓናል ያገኝኽው ይመስለኘል :: ቀላል ግምት የማትሰጣቸው ብዙ ጥሩ ጸሓፍት ታገኘለህ እዚህ :: ከሴት ከወንድ !!

በዙ እድናቂዎች ስላሉሕ እራስህ ስትጽፍ ማየት እንፈልጋለን ::ዋርካ ላይ ሬጅስተር አድርገህ ተቀላቀል :: በተለይ ሰለሚደረገው / ወይም ኦልረዲ ሰልተደረገው ኢንግተርቪዩ ጉዳይ እና መጸሀፉን ከገበያ ላይ ስለማግኘቱ ጉዳይ ከመጸሀፉ ይዘት እና ቅርጽ ጋር አያይዘህ ሰፋ ያለ ትንታኔ እንድትሰጥ እንጠብቃለን ::በዚያውም it is a book Campaign for you !!

i hope የሳይበር አድሚንስሬሽን ካምፔይኑን እንደ ጉዱ ዊል እንደሚወስደው , ኣለ አይደል , for non commercial purpose .... ምናምን ....

ዌልካም ሆም ብለነናል ቴዶ !!
ሳምቻው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 197
Joined: Wed Jun 02, 2004 2:03 pm
Location: Germany

Postby Rick Rider » Fri Nov 11, 2005 5:25 pm

ውበት አድናቂ wrote:ሪክ ሪደርና ወሎ ሰፈር...............ሁለታቹም በምትሉት እስማማለሁኝ ግን ይሄ ቦታው ስላልሆነ ለምን ዋርካ ፖለቲካ መድረክ ላይ አንገናኝም????????? እወዳቹዋለሁ


በጣም የሚያናድደኝ የወያኔ ነገር ሲነሳ ፖለቲካ የምትሉ ሰዎች ነው!!!!!!!! ስሚ!!!!!! ወያኔ ህዝብ እየጨፈጨፈ ባለበት ሰአት ፖለቲካ ምናምን ታያለሽ?????? ስሚ!!!!!!! አሁንኮ ጊዜው ፖለቲካ ምናምን የምንልበት አይደለም!!!!!!!!! ወገኖቻችን በወያኔ እየተጨፈጨፉ ነውኮ!!!!!!!!! ወያኔ ይደምሰስ!!!!!!!!!!!!
Rick Rider
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 73
Joined: Fri Aug 27, 2004 6:44 pm
Location: Monaco

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests