በናታቹ እነረዳዳ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

በናታቹ እነረዳዳ

Postby ዶልቹ » Thu Oct 06, 2005 1:07 pm

ይገርማቹሀል ታላቅ ወንድሚ ከ4ቀን ብዉሀላ ይመረቃል እና ከፍምሊያችን የመጀመርያ ስልሆነ ግፐም እንድጽፍ ነበረ እዒ እጀምርለው እናንተ ቀትሉበት

ትምርት አሉት ስሙን አሳንስው
ከድንጋይ ይበልታል ላለፈበት ሰው
ይኒ ማ yonii ........... to be continue

betam tnx if u want to u can come
ዶልቹ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sat Nov 06, 2004 4:47 pm
Location: united states

Postby ትትና » Thu Oct 06, 2005 10:25 pm

የኔማ ዮኒ በርታልኝ ወንድሜ
ኑሮ ሆነና ነው መታገል በእድሜ
ሳለህ አፍላ ወጣት
የቤታችን ኩራት
አስደሰትከን በእውነት
:D :D :D ቀጥሉበት እባካችሁ ብቻ እነ ዳሞት እንዳያነቡት

ቲቴክስ
ትትና
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1253
Joined: Wed Feb 23, 2005 11:26 am
Location: united states

ከፕሎበት

Postby ዶልቹ » Fri Oct 07, 2005 12:50 pm

ትትህ tnx በታም
ዶልቹ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sat Nov 06, 2004 4:47 pm
Location: united states

እሺ ምን እንቀጥል

Postby ወለላዬ » Mon Oct 10, 2005 8:19 pm

መጻፍ ጥሩ ነበር ለወንድምህ ሲባል
እሺ ምን እንበል እሺ ምን እንቀጥል?
ወለላዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 403
Joined: Wed Jan 26, 2005 11:20 am
Location: united states

ሰለ መርቃ

Postby ዶልቹ » Tue Oct 11, 2005 9:43 am

ሰው ሲመረቅ የሚሰማህን እንድምትፈው just rigth about gratuatin that iz alll you don`t hve to writh about my brthere any ways it waz last weak just rigth wut u feel
ዶልቹ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sat Nov 06, 2004 4:47 pm
Location: united states

Postby ጊዮርጊስ » Thu Dec 01, 2005 10:42 pm

ለመሆኑ ከየት ነው የሚመረቀው?......ጊዜ ሳናባክን ንገረን::
ጊዮርጊስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Sun Oct 16, 2005 2:36 pm
Location: ethiopia

ዮኒ ያራዳው ል

Postby ሳምሶን13 » Tue Dec 06, 2005 4:43 pm

ዪኒዪ ዮኒዪ የኒ ታላቅ ወንድም!
የቢታችን አጥር የሆንከው በጽኑ!
ይችን ቀን ነበር ስጠብቅ የኖርኩት!
ባንተ መመረቂያ ቅምቀማን አስቢ!
ይህው ገዝቻለው እምትወደውን
ና እንጎንጨው ያንበሳ ወተቱን (ካቲካላ)
ጋዳም ደብቂያለው የጠጅ ኩርማውን
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest