እኔ የማይገባኝ ነገር ስለዋርካ ሽልማት

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

እኔ የማይገባኝ ነገር ስለዋርካ ሽልማት

Postby ONLINE ጠንቆይ » Mon Oct 10, 2005 8:31 pm

መቼም ጥሩ አይምሮ ካላቹህ ዋርካዎች ይህንን ስድብ ነው ብላቹህ እንደማታባሩኝ ተስፋ አለኝ አንድ የማይገባኝ ነገር ዋርካ በዚህ አመት ብቻ በአለም አቀፍ ታወቁ በሚባሉ ድርጂቶች ተሸለምኩ ተደነቁ ይላል ይህ ሽልማት በምንስ ተንስቶ ነው ወይስ ዋርካ
CNN AND BBC AS WELL INTERNATIONAL NEWS አጄንሲ HONO NEW? ለማወቅ ብቻ ፈልጌ ነው ብዙ ሽልማቶች ስለቆጠርቁኝ ነው?
የጠንቆዪ ልጅ
ከነማምዬ ሰፈር
ONLINE ጠንቆይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Mon Oct 10, 2005 7:25 pm
Location: gibraltar

Postby መልአክ » Mon Oct 10, 2005 11:36 pm

ጠንቁዋይ ነኝ ብለህ ደንፍተህ ይህ ከጠፋህማ የላሽኝን ልጅ ቅማል በላት ሆነ ነገሩ
Melkam sra hulgze kemeqabr belay ynoral
መልአክ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 14
Joined: Wed Aug 17, 2005 7:15 pm
Location: ethiopia

Postby ጩጉዳ » Tue Oct 11, 2005 12:03 am

አንተ ቀሺም !
ሳይበር-ኢትዮጵያ ተመስክሮላት በአፍሪቃ ብዙሐን መገናኛ ማሕበር/ AISI የታወቀ ሽልማት ማግኘቷ ሁላችንንም ያኮራናል:: በሚቀጥለው ደሞ 'የኖቤል' ሽልማት እንድታገኝ እያደርግን ነው:;
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby 4get.this » Tue Oct 11, 2005 12:07 pm

ጥያቄው ለኔ ስላልሆነ አልመልስልህ(ሽ)ም! እላይ ያለውን መጠቆሚያ (ሊንክ) በመጫን ግን ትንሽ መረጃ ማግኘት የሚቻል ይመስለኛል::

ወደ አማሪካና እንግሊዝ ያሉቱ እንዲተረጉሙ ያስፈልግ ይሆን?
ተመለስኩ ማለት ነው? :-?
4get.this
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 505
Joined: Wed Feb 16, 2005 7:37 pm
Location: escaped from nursing home

Postby ቀብራራው » Tue Oct 11, 2005 7:01 pm

ጩጉዳ wrote:በሚቀጥለው ደሞ 'የኖቤል' ሽልማትእንድታገኝ እያደርግን ነው:;


ቅቅቅቅ....ስንት አይነት ገዳይ አለ ባካቹ :P ...በጣም የሚያስቅ አባባል ነው....ቅቅቅቅ:: አይ ጨጉዳ, እውነትም ጨጉዳ :)
peace for all
ቀብራራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 397
Joined: Sun Dec 05, 2004 10:00 am

Postby ናኦድ » Tue Oct 11, 2005 7:19 pm

ቀብራራው wrote:
ጩጉዳ wrote:በሚቀጥለው ደሞ 'የኖቤል' ሽልማትእንድታገኝ እያደርግን ነው:;


ቅቅቅቅ....ስንት አይነት ገዳይ አለ ባካቹ :P ...በጣም የሚያስቅ አባባል ነው....ቅቅቅቅ:: አይ ጨጉዳ, እውነትም ጨጉዳ :)


:lol: :lol: :lol: ጩግዳ ጠንቋይ ኮ ነው :lol: :lol: :lol:
ናኦድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 156
Joined: Fri Dec 10, 2004 5:03 am
Location: የተባበሩት የአሜሪካ ግዛት :


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 2 guests