ስለ አማርኛ መጽሐፈ ዕውቀት ድረገጽ (ዊኪፔድያ)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ስለ አማርኛ መጽሐፈ ዕውቀት ድረገጽ (ዊኪፔድያ)

Postby ራስ ፈቃደ » Sat Oct 22, 2005 3:50 am

ታድያስ...

http://am.wikipedia.org

ከሁለት ወሮች በፊት ብዙ የአማርኛ ጽሕፈቶች በዊኪፔድያ እየተፃፉ ነበር:: አሁን ግን በጣም ቀስ እያላ ነው የሚያድግ:: እባካችሁ በአማርኛ መጻፍ ከቻላችሁ ኑና መጣጥፎችን ወይም አንዳንድ ዐረፍተ ነገር ወይም ውይይት ቢሆንም ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጨምሩ! በዚሁ ወቅት 48 ጽሑፎች ብቻ ይኖራሉ:: በጣም ቀላልና ነጻ ነው!
http://am.wikipedia.org

አመሰግናለሁ
ፈቃደ
ራስ ፈቃደ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Sun Aug 21, 2005 9:31 pm
Location: united states

Postby ermiasabe » Thu Oct 27, 2005 10:50 am

ውድ ፈቃደ

ዊክፔዲያን ብዙ ጊዜ ተጠቅሜያለሁ በአማርኛ መኖሩን ግን እስካሁን አላውቅም ነበር እኔ በዚህ ነገር ላይ ለመሳተፍ ሙሉ ፈቃደኛ ነኝ ትንሽ ያልገባኝ ነገር ግን ሊንኮቹ በሙሉ የሚመሩት ወደ ሌሎች በእንግሊዝኛ ወደ ተጻፉ ሳይቶች ነው ይሄንንና እንዴት ተሳትፎ ማድረግ እንደምችል ብትገልጽልኝ በጣም ደስ ይለኛል
ermiasabe
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Thu Oct 27, 2005 10:37 am
Location: ethiopia


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests