በTV ሲታይ ስንት ሚሊዮን ህዝብ ይሳሳት ?

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

በTV ሲታይ ስንት ሚሊዮን ህዝብ ይሳሳት ?

Postby ሀምሳሳንቲም » Mon Oct 24, 2005 3:55 pm

ሰላም :!:

ከጠፋሁበት ብቅ ብዬ ...ባለፈው ሮብ..oct 19 ምሽት ላይ ነዋሪነቱ ደቡብ አፍሪካ በሆነውና channel o...http://www.channelo.co.zaበተባለው music tv ጣቢያ ስለ አዲስ አበባ አንድ ዝግጅት አቅርበው ነበር....የፕሮግራሙ ርዕስ urban massive ሲሆን ዝግጅቱም የሚመለከተው በተለይ ወጣቶችን ሆኖ በተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች እየተዘዋወረ የየሀገሩን የሙዚቃ ; ፋሽን; መዝናኛዎችንና እንዲሁም night life እንዴት እንደሆነ ለተመልካቾች ማቅረብ ነው.......አዲስ አበባም ተራዋ ነበረና..... ቀረበችልን::
ለዝግጅቱ አቅራቢ ሆስት የነበረችው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ታዋቂ የሆነችውና የኮራ ምስራቅ አፍሪካ ተሸላመ የሆነችው አቀንቃኝ ጸደኒያ ገብረማርቆስ ነበረች...እናም :: አለች ...ተናገረች .....አብራራች...ያደገችበትን ሰፈርና ቤት አሳየች.......ማዘሯንም ጭምር....ውሻቸውም አልቀረም::
..ታዲያ አቅራቢው ወደ ጊቢው ከመግባታቸው በፊት."..what is the name of the street:?: "ብሎ ይጠይቃል....እሷም የምትለው ይጠፋትና."....we don't have street names here...."ብላው እርፍ...
እንዴ ምን ነካት :?: አልን ....ቀጥሎም ባካባቢው ኳስ ምናምን ሲጫወቱ የነበሩትን ጩጬዎች አይቶ .....ልጅነትሽን እንዴት አሳለፍሽው እንደዚህ እየተጫወትሽ ነው:?:...ቢላት "......my parents were verey strict,they didn't let me out to play here...."

ጸደኒያ

:arrow: ከምርሽ ነው ግን ...ስንት ሚሊዮን ሰው ፕሮግራሙን እንደተከታተለው ታውቂያለሽ......አላውቀውም አያሳፍርም......እንደውም ና.. ብለሽ ይህ ደሞ SAUTH AFRICA STREET ይባላል ብለሽ ማስመንጠር ነበረብሽ..
:arrow: ግን እውነት ካካባቢው ልጆች ጋ እዛ ያየነው ቦታ ላይ አንድም ቀን ተጫውትተሽ አላደግሽም...ወይስ የልጆቹ ሁኔታ አሳፍሮሽ የልጅነት ኢሜጅሽ በነሱ አይን እንዳይታይ:?: :?:.......በነገራችን ላይ አንቺ እንደፈለግሽ አድርገሽ ብታቀርቢው.....የሚታመነው ያገራችን ህዝብ በድህነት ስር እንዳለ ነው......አንቺም አታመልጪም.....ሰው ማንን ይመስላል ......አካባቢውን:!:........ሌላው ደሞ ውሻቹ ፊቱ እንዴት ያስፈራል......በዛ ፊቱ ላይ ደሞ ሲጮህ ....አሰብኩት:!:

ቤቲ (ጋይዷ)

:arrow: ስሚኝ ጭሷ; ልጁን ወደገበያ ወስደሽ ያ-ያገር ባህል ዩኒሴክስ ቶፑ ...የሚለበሰው ለኮፊ ሰረሞኒ ብቻ ነው ያልሽው ተጥበርብሮብኛል:!:ወይስ እኛ ሳናውቀው ፋሽኑ ተቀየረ:?: እንዴ እኛ የምንለብሰው ላመትባልና ለቸርች ነዋ:!:..እንዳቺ አባባል እኮ 3ኛ ከተጠጣ በኍላ..ልብሱንም ውልቅ ነዋ:!:.......ሌላም አለ...አንዱን ልብስ እያሳየሽ this is ወላይታ ያልሽው....ወላይታ ፋሽን ዲዛይነር ነው:?: ሌብሉ ነው:?: ወይስ የጨርቁ material ነው:?:...በቃ አንቺ ደስ ያለሽን ተናግረሽ ሳንቲም መቀበል ነው:?:...ዘርዘር ያለ info ለምን አትሰበስቢም....ስንቱን አቅልጠሽ ይሆን...በተሳሳተ መረጃ:?:በጣም የሚገርመው ደሞ ያለችውን ካለች ቡሀላ ትከሻዋን የምትነቀንቀው ነገር አላት::

ዲጄ ኪን

:arrow: ነብሱ ማብራሪያህ አሪፍ ነበር....ራስህን ከፍ አድርገህ... I.......them I.......them I...... ምነው themoቹን ignorant አስመሰልካቸው...ያንተ ቃለ መጠይቅ ላይ ለደረሰ ሰው እኮ አንተም የውጭ ሰው እሱም የውጭ ሰው....ወንድምና እህቶቻችን ....them:?: ሀሜት አይመስልም:?: ወይስ CV ማቅረብህ ነው:?:...ምናልባት ጥሩ የሙዚቃ ሚክስ እየሰራህ ሊሆን ይችላል:: ጥረትህ ይደነቃል::ነገር ግን የሰውን ስሜት ማስገደድ አትችልም::ለዚህም ተወቃሽ ልታረጋቸው አይገባም::

አብዱ ኪያር

:arrow: ያቺ ድድ ጧ ድድ ጧ ያደረካት beat እንዴት ትመቻለች መሰለህ::የሚቀጥለውን ሲዲህን በናፍቆት እየጠበኩኝ ነው:: music ቪዲዮችህ ግን ይቀራቸዋል::

ዳግማዊ

:arrow: በርታ:!:ካንተና ካንተ መሰሎች ገና ብዙ እንጠብቃለን::የሀገራችንን ሙዚቃ ወደአለም አቀፉ የሙዚቃ ገበያ በሰፊው እንደምታስገቡት ተስፋ አለኝ::

የሙዚቃ ቪዲዮ ለምታዘጋጀው

:arrow: ይቅርታ ስምህን አልያዝኩትም::መቼም ከፊምና ሙዚቃ ስራዎች ጀርባ ያሉ ሰዎች ሁሌም አይታወቁም::
በቃለመጠይቁ መጨረሻ ላይ መልስ አመላለስህ አንጀታችንን ነው ያራስከው::
"what do u think of the futur of ethiopian music video?"....ራስህን ቀና ዳድርገህ አየር ሰብሰብ አድርገህ በተማመን .."IT WILL BE AMAZING:!:"
እውነትህን ነው ..ካለን መልክዐ ምድርና የተለያዩ ባህላዊ ቅርሶች ጋ በዘመናዊ የፊልም ቴክኖ ሲታገዝ....አይቀርም:!:በ ኢቲቪ ስቱዲዮ ውስጥ ተገትረው ማይም ሲያደርጉ እየተቀረጹ የባከኑትን ፊልሞችና ጊዜዎች አስቧቸው::

የሞዴል አሰልጣኙ

:arrow: ነብሱ ጥረትህ በጣም አሪፍ ነው ...ነገር ግን በዘመኑ የሞዴሊንግ አካሄድ መልኬ ብቻ በቃኝ አይሰራም::

በተረፈ ዘሪቱ የተባለችው ዘፋኝ በጣም ተመችታኛለች::ድምጽና ስታይል አላት::ጸደኒያም አይዞሽ በርቺ...ዘንድሮም እንዳምናው ኮራ ላይ እንጠብቅሻለን::ደሞም ውድድሩን ማሸነፍ የሚችሉ የተለያዩ የዘፈን ቪዲዮች አሉና እንዲወዳደሩ አበረታቺያቸው::

ባጠቃላይ ፕሮግራሙን ስንመለከተው የኢትዮጵያን ፖዘቲቭ ገጽታ ለማንጽባረቅ ችሏል ብዬ አምናለው::በዚህ አጋጣሚ ለተባበራቹ ሁሉ ምስጋና :!:


ቺርስስስስስስስስስስስስስስስ
Image
ሀምሳሳንቲም
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 33
Joined: Sat Feb 28, 2004 4:54 pm
Location: SoutH AfricA

Postby ሰበቡ » Mon Oct 24, 2005 4:26 pm

አንዳንድ ጊዜ ብዙ ባትጽፉ ምናለ ማንበብ ችግር ነው:: ባጭሩ ሀሳቡን አስተላልፉ
ሰበቡ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 127
Joined: Thu Oct 13, 2005 5:01 pm
Location: UK

ሀምሳሳንቲም

Postby ለና » Mon Oct 24, 2005 11:07 pm

እኛ ላላየነው እንድናየው እድርገ በማቅረብህ ሳላመስግንህ አላልፍም::
ለአርቲስቶቻችን መልካም እድል
ለና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 75
Joined: Tue May 17, 2005 9:46 pm
Location: ethiopia

Postby ቁም ነገር2 » Sat Nov 12, 2005 8:15 am

ማነህ 50cent :) ባላየውም እንዳየሁት ሆኖ ነው የተሰማኝ:: ግን በነገራችን ላይ እኛ ሀገር street name/number ምናምን የሚባል ነገር አለ እንዴ :!: :?: ካለ ሰምቼ አላውቅም እኔም ብጠየቅ ተመሳሳይ መልስ ነበር የምሰጠው:: ባለፈው ሰሞን መንገዶች ባአፍሪካ ሀገሮች ስም ሲሰየም ቆየና አለፈልን ስንል ከስንት ጊዜ በኍላ ደግሞ አብዛኛው በአርበኞች ስም ተተክቶ አየነው::

ከልጆች ጋር ጨዋታ ላልከው ከተማ ውስጥ ልጆቻቸው ከቤት እንዳይወጡ የሚያግቱ ወላጆች ቀላል አይደሉም :lol: :lol:

የውሻው ነገር በህልምህ ሁላ ሳይመጣብህ አልቀረም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ቁም ነገር2
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 451
Joined: Wed Sep 07, 2005 7:24 am
Location: ethiopia


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests