ለማስታወስ ያክል

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ለማስታወስ ያክል

Postby ndave » Fri Oct 28, 2005 7:54 pm

ከንቱ:ከንቱ:የከንቱ:ከንቱ: ሁሉ : ከንቱ ነው ይላል:: ከጸሀይ በታች በሚደገምበት ድካም:
ሁሉ የሰው ልጅ ትርፉ ምንድነው ???

ትውልድ ይሄዳል: ትውልድ ይመጣል:
ምድር ግን ለዘላለም ነው::
ጸሀይ ትወጣለች :ጸሀይም ትገባለች:
ወደምትወጣበትም:ስፍራ:ትቾኩላለች::

ንፋስ ወደደቡብ:ይሄዳል ወደሰሜንም :ይዞራል
ዘውትር:በዙረቱ:ይዞራል:ንፋስም በዙረቱ:ደግሞ
ይመለሳል::
ፈሳሾች:ሁሉ:ወደ:ባህር:ይሄዳሉ:
ባህሩ:ግን:አይሞላም:ፈሳሾች:ወደሚሄዱበት:ስፍራ:
እንደገና:ወደዛው:ይመለሳሉ::

ነገር:ሁሉ:ያደክማል:ሰው ይናገረው:ዘንድ:አይችልም:

አይን:ከማየት:አይጠግብም:ጆሮም:ከመስማት:አይሞላምመጽሀፈ:መክብብ
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am

Postby ሰናይ » Fri Oct 28, 2005 10:59 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሔይይይይይይይይይይይይይይይ ናቻፍዬ ተናፍቀሀል ሰላም ነህ ወይ?
INNER PEACE_Smile in your heart even if others around you are scowling._Give joy.But don't demand joy of others._Peace comes through living fully in the moment,realizing past and future are into cycles of eternity.
ሰናይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 63
Joined: Sun Jan 18, 2004 12:04 am

Postby ndave » Sat Oct 29, 2005 7:04 am

ሄይ ሰኒዬ ታዲያስ ባክሽ አረ እኔም ናፍቄአለሁኝ :: :wink:
ndave
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 256
Joined: Mon Sep 22, 2003 10:29 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests