አንጀት አርሱ የዋርካው "ዘላለማዊ" አይጥፋብን!!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አንጀት አርሱ የዋርካው "ዘላለማዊ" አይጥፋብን!!

Postby ወንዴ_85 » Fri Oct 28, 2005 8:00 pm

በሚጽፋቸው ሀይማኖታዊ ፖስቶች እጅግ ተወዳጅ የሆነው ዘላለማዊ የብዙዎቻችንን ቀልብ የሳበ ሲሆን ከመድረኩ በመጥፋቱ ትንሽ ዋርካ ያንድ ወገን/የኦርቶዶክሶች ዶሚናንስ እየታየባት ነው::

ዘላለማዊ ከሁሉም ትዕግሥተኛ ሲሆን የሚናገራቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ነጥቡን ሳያንዛዛና ዙሪያ ጥምጥም ሳይሄድ ለሁሉም እንደየጣቄው ከመጽሐፍ ቅዱስ ከበቂ ማስረጃ ቁጭ የሚያደርግ በመሆኑ ከአድናቂዎቹ አንዱ ነኝ:: እባክህን ብቅ በልና ደግሞ ካለህ እውቀት ጀባ በለን::
ወንዴ_85
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 360
Joined: Sat Dec 25, 2004 2:20 am
Location: DownTown

Postby ፒስየጂማው » Sat Oct 29, 2005 6:45 pm

ወንዴጥሩ ብለሀል::
እኔም የ ዘላለማዊ አድናቂ ነኝ:: እንደሱ የሚጽፍ ቀርቶ ጫፉን የሚደርስ ዋርካ ውስጥ የለም::

ከነስሙ ዘላለማዊ!!!
Jima new Edgetie
Sheger new Menderie
ፒስየጂማው
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Tue Dec 07, 2004 2:51 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests