ከጦጣ ከጅብ ከዝንጀሮ ወገን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ከጦጣ ከጅብ ከዝንጀሮ ወገን

Postby ዘብሔረ ኢትዮጵ » Mon Nov 07, 2005 12:42 pm

ከጦጣ ከጅብ ከዝንጀሮ ወገን
እንደሆነው ስርአት
ጭፍን ራስወዳድ እንስሳዊ አይነት
ወንበሬን አትንኩት ይላል ያፍሪካ ሰው

ለዛሬም ለነገም ተቀማጭ እኔ ነኝ
እስክሞትም ድረስ እየሞትን እንቆይ
የሞትኩም እንደሆን ለልጄ ስጡልኝ
የሆነ እንደሆን ያልሆነው እንዳይሆን
ዴሞክራሲዬን በጉልበት ነጠቁኝ::
---
ታቦር ከለንደን::
ዘብሔረ ኢትዮጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Mon Oct 31, 2005 12:24 pm
Location: England.An E.Y.Aldada literature,formerly Tabour.Ecitizen. A concern as reflected by an ex EU staff.

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests