አያ ቆርጣኔ ወጣቱ ሽማግሌ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አያ ቆርጣኔ ወጣቱ ሽማግሌ

Postby ዘብሔረ ኢትዮጵ » Mon Nov 07, 2005 3:08 pm

አያ ቆርጣኔ ወጣቱ ሽማግሌ ከአራት ኪሎ ተነስተው ቁልቁል ዳግቱን ከወጡ በሁዋላ ወደ18ኛው ዋሽንግተን ጎዳና አመሩ::
ከዚያ ሁዋላ የት እንደሆን ቆይተው ምን እንደሆነ አድርገው ወደቤታቸው ...
'አንቺ እመት ብሩጡኔ የኔ የኔዋነት?"
'ወዬ አንቱ አያ ቆርጣኔ መጣፈጥ,ጥፍጥና ጣፋጬ?'
'አየሽው ይህን የኛን ህዝብ?'
'ምን አረገ?'
'ወንበር እሻለሁ አለ::እንደ አንድ ሰው::
'እኔ ራሴ እንደ አንድ ሰው እቀመጣለሁ ንጂ ለተቀማጭ መቀመጫ አልሆንም'አለ::"

ተዚያም ሁዋላ ታላቅ የወንበር መንቁዋቁዋት ሆነ::'

'ደሞ በወንበር መጡብኝ ዛሬ?' ብለው እመት ብሩጡኔ የእሳቸውነታቸውን ወንበር ይዘው ገቡ-ወደ ምኝታ ክፍላቸው::
ዘብሔረ ኢትዮጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Mon Oct 31, 2005 12:24 pm
Location: England.An E.Y.Aldada literature,formerly Tabour.Ecitizen. A concern as reflected by an ex EU staff.

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 6 guests