ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በ ኦስሎ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በ ኦስሎ

Postby ሞንክ » Wed Nov 09, 2005 1:34 pm

ኦስሎ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን በትምህርታቸው ለማገዝ እና ተማሪዎቹን በባህል ለማቀራረብ በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሁልጊዜ እሮብ እሮብ ከ 17:30 ጀምሮ በዋና ዋና የትምህርት አይነቶች ላይ የቤት ስራ እገዛ እና ክለሳ ይሰጣል :: ዋና አላማው ተማሪዎቹ የቤት ስራዎቻቸውን በሀገራቸው ቋንቋ እየተግባቡ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመቀራረብ እንዲሰሩ ለማበረታታት ነው ::

እባካችሁ ከኖቬምበር 16 ጀምሮ ዘወትር ረቡእ በየሳምንቱ ከ 17:30 ጀምሮ የኣንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ጽ /ቤት እየመጣችሁ ትምህርቱን እንድትጀመሩ ኮሚቴው በደስታ ይጋብዛል !!


አድራሻ :-'

የኢትዮጵያውያን ማህበር በኖርዌይ
Osterhaus gate 27
0183 oslo

ለበለጠ መረጃ :-

ሀይሉ የሺወንድም
ሞባይል :9137 7163
for all of you ,

pls use the new Google tool bar , to make the POPUPS OKAY . if u have installed the pop up blocker , u can not open the clips . thanks !
ሞንክ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 287
Joined: Thu Feb 17, 2005 8:02 pm
Location: france

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests