Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ይወዳል » Wed Nov 09, 2005 8:00 pm
ተለሳልሶ ቀርቦ መስሎ የሚያቀና
እንደ ጥሩሰወች ባዶ ጭንቅላቱን በቃላት ሞላና
ወገኔን ጨረሰው በጥይት በረዶ
የጠቀመ መስሎ
-
ይወዳል
- አዲስ

-
- Posts: 35
- Joined: Mon Aug 01, 2005 8:36 am
- Location: ethiopia
by gola mamo » Wed Nov 09, 2005 8:08 pm
ያልገባህ ነገር አለ ላንተ ያልተረዳህ
መለሰን እወቀው አይደለም ወንድምህ
እሱ ለራሱ እንጅ ባንተ እየሳቀ
የተራረፈውን እያለቃለቀ
ኢትዮጵያን ለማጥፋት የመጣ ቡዳ ነው
ገና ሳቀ ብለህ ልቡን አትመነው
ለምንስ ታምናለህ
ወይስ ትሰማለህ
ቀኝ ገዥህ እንጅ
አይደል ያገርህ ልጅ
እያደባደበ አነተን ካንተ ጋራ
ፈገግ ያለ መስሎ ስቆብህ ሲሰራ
ሞኝ አድርጎህ ቀረ እሱ ተጠቀመ
እናት ሀገሩን ቁሞ እያስታመመ
ይልቅ ነቃ ብለህ አስተውል ተመልከት
የአንተ ሲቆጭህ እናትህ እንዳትሞት::
always be kind
-
gola mamo
- አዲስ

-
- Posts: 17
- Joined: Wed Nov 09, 2005 7:29 pm
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 6 guests