ፊልምና ሙዚቃ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ፊልምና ሙዚቃ

Postby እሾህ » Sat Nov 12, 2005 11:31 pm

ዘፈን ፊልም የምትወዱ ጣል ጣል አድርጉባት::
እሾህ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 74
Joined: Fri Oct 28, 2005 11:04 pm
Location: ethiopia

Re: ፊልምና ሙዚቃ

Postby አልምጠው ጀለሴ » Mon Nov 14, 2005 10:44 am

እሾህ wrote:ዘፈን ፊልም የምትወዱ ጣል ጣል አድርጉባት::


<B>ጣል ጣል አናደርግባትም አንተው ጣልባት</B>
አልምጠው ጀለሴ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Wed Jul 27, 2005 3:49 pm

Postby ዞብል2 » Tue Nov 15, 2005 1:15 am

ስማ ለማጣው_ጀለሴ አንተ ዘፈን የምታውቀው የጥምቀት እለት ሲዘፈን :P ፊልም ደግሞ መለሰ ዜናዊ(ድራኩላው) ኢንተርቪው ሲያደርግ በቲቪ ስታይ ፊልም ነው የሚመስልህ :lol: :lol:
በል ሰላም ሁን

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1988
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby እሾህ » Tue Nov 15, 2005 2:25 am

አልምጠው እረ ተው አንተ ባላገር? የባላገር ችኩል ኮምፒተር ይነክሳል ሲሉ አንተንእንደሆነ አልገባህም? አልሰማህም? ላንተ ፊልምህ እዛ ጎንደር በአምቦውሀ ጠርሙስ ስባሪ(አረንጓዴ አሊያም ቀይ) ወደሰማይ አንጋጠህ የምታይበት ነበር አይደል? ሙዚቃ ደግሞ የምታግዳት ጉንፋን የጨረሳት በግ ሳል ነበር::
እሾህ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 74
Joined: Fri Oct 28, 2005 11:04 pm
Location: ethiopia

Postby ምርቃና » Tue Nov 15, 2005 4:38 pm

እኔ የምወደው ፊልም ሲኒማ አምፔር ሳይቃጠል በፊት ወጥቶ የነበረውን እሱን ፊልም ለማየት 3 ተመለካች የሞተበትን..
<B>1. ዘ ስታሪንግ ኦፍ አዱኬኛ ..........ካም ቱ ሰላሌ!!
2. ቱሉ ኤቼ ዴምቴ...... እና ከዘፈን ደግሞ ማሽላዬን ወማ በላው እንክዋን ወማ የብላው ነጎዴ......... </B>

<B>አቦ ደበርን ሰዎችች ቻት ሩሙን አሰሩት
በምድሀኒያለም ወይም በአላህዋ .</B>
ሰላም ለኔ
ምርቃና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 211
Joined: Tue Feb 24, 2004 7:23 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests