በኢትዬጵያ አስደናቂው የደቡብ ባህል!!!!!!!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

በኢትዬጵያ አስደናቂው የደቡብ ባህል!!!!!!!

Postby dgcom » Mon Nov 14, 2005 8:20 am

በባህል አካያ ኢትርዬጵያ ባለ ብዙ ባህል ባለቤት ናት ከእነዚህም ውስጥ ያስገረመኝ.. በአኝዋር ብሄረሰብ ግብረ ስጋ ወይም ወሲብ የሚፈጽሙት ዛፍ ላይ መሆኑ ሲሆን
* በመዥንገር ደግሞ ባለትዳሩዋ ባሉዋ ሲሞትባት ሀዘን ተቀምጣ የሚያጽናኑዋት አንድ በአንድ ወሲብ ከእርሱዋ ጋ በመፈጸም ነው.
* በደቡብ አካባቢ ባል ከስራ ሲመለስ እቤቱ ሚስቱ ከሌላ ሰው ጋር ወሲብ ስትፈጽም ቢያይ በኩራት ተፈላጊነቱዋ እንደጨመረ ለጛደኞቹ ይነግራል በተጨማሪም ላደረጋት ሰው ትልቅ ምስጋና ያቀርባል..
ጎበዝ እንግዲህ ሚስት ሳታገቡ ደቡብን ለመቃኘት ሞክሩ!
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 278
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia

Postby ምርቃና » Mon Nov 14, 2005 3:15 pm

<B> ቅቅቅ ደጀኔ እንደዚህ ነው ንቃተ ህሊና ይልሁል!!
ከዘረኝነት ተላቀህ ከ ማሞህ ጋር መጫወት መጀመርህ!!
ለነገሩ ምንም ቁም ነገር የለውም ፅሁፍህ ግን እስቲ እኔ ገብቼ ላሙቅልህ ብዬ አልፍ ስል እንቺን ልናገር ብዬ እንጂ!! </B>

<B> የቺቺኒያህን ውሎና አዳር ትተህ ወደ ደቡብ ለማቅናት ያሰብከው መንገድ እጅግ የሚደነቅ ነው
በዙም ገንዘብ እንደምትቆጥብ ያሳያል ፅሁፍህ >> አፈር ብላና .... ለህይወትህ አለማሰብህ በጣም አስደስቶኛል ወዳጄ እስኪ ደርሰህ ተሰልበህ እስከምትመጣ ናፍቆኛል!! </B>

ሰላም ለኔ!! አንተን ሰላም ይንሳህ ደጀኔ አሉህ አዬ ስም አወጣጥጥ ዲጂኖ
Just chat, dont consider it>>>> Love 4 all>>
figaww.
ምርቃና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 211
Joined: Tue Feb 24, 2004 7:23 am

ድራር

Postby dgcom » Mon Nov 14, 2005 7:14 pm

<B>አናሳን ከሌላው ብሄር ለይቶ አለማየት ትልቁ የእኛ በዜግነት የሚጠበቅብን አስተዋጾ በመሆኑ አገራችንን ከሰሜን እስከ ደቡብ እንዲሁም ከምስራቅ እስከ ምእራብ ባህልና ወጉን መመርመር ለወደፊቱዋ ኢትዬጵያ ግንባታ ትልቅ እገዛ ይኖረዋል...
ድራር(ምርቃና) በገባሁበት እየገባህ ከምጽፈው ትልቅ ትምህርት እየወሰድክ በመሆኑ የዋርካ ቦርድ ሊቀ-መንበር አድንቆታል ካንተ የምፈልገው የጸዳ አይምሮ በመሆኑ ልትከፍለኝ ያሰብከውን ሪያል ለቤተሰብህ ላዳ ታክሲ ግዛበት</B>
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 278
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia

Postby ምርቃና » Tue Nov 15, 2005 7:33 am

ደጀኔ>>> አሁን ሰው ካንተ ምን ይማራል መደበሪያዬ ጠፍተህብኝ ነው እንጂ እስቲ ስለእውነት ግን የምትፅፈውን በደንብ አንብበው 10 ጊዜ እራስህ የደከምክ!!
ሰላም ለኔ
Just chat, dont consider it>>>> Love 4 all>>
figaww.
ምርቃና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 211
Joined: Tue Feb 24, 2004 7:23 am

ይድረስ ለተጎዳው ትውልድ

Postby dgcom » Fri Nov 18, 2005 10:58 am

<B>ድራር
አንተን መቀጣጫ ለማድረግ ልቤ ባይፈልገውም ነገር ግን ለማድረግ ግን እገደዳለሁ...እኔ በባህሉ በፓለቲካና በፍቅሩ ዘርፍ ገብቼ ለማስተማር የማረገው ጥረት ለአንተና አንተን ለመሳሰሉ ሀዲጊዬች ነበር እናም አሁን ይሄን ተገንዝበህ የተጻፈውን ለእኔ ነው ብለህ ልቦናህ ውስጥ ለመቅረጽ ሞክር መቼም እንደ ቃጭል ካልወዘወዙህ ወይ ፍንክች...
የማገናዘብ ብቃት ይጎልሻል
ድራር ምን ይሻልሻል</B>
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 278
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests