የተማሪው ደብዳቤ (2)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የተማሪው ደብዳቤ (2)

Postby ዳኒቦይ2002 » Mon Nov 14, 2005 8:48 am

እሺ ወንድሞቼ በስራ ምክንያት ያቓረጥኩት ንባብ የኅውላቹ
ብቻ አሁንም ቢሆን ቁም ነገሩ ተስፋ አለመቁረጡ ላይ ነው::
ስምንተኛው ሺህ ገና አላለቀም አይደል ?
ውድ መምህር :
እዚህ ድረስ ከተስማማን ትንሽ ወደ ኦሪት ዘፍጥረት ልመልስህ : ያኔ ፈጣሪ ምድርን ,ፀሀይን ,ጨረቃን,እጽዋትን,እንስሳትን ፈጥሮ ከጨረሰ በሆዋላ ምድርን ራቅ ብሎ ሲያያት አንድ ነገር እንደጎደለ ታየው ........
No body is Perfect only "PERFECT"
ዳኒቦይ2002
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 7
Joined: Tue Jun 22, 2004 11:11 am
Location: sudan

ዳኒቦይ

Postby dgcom » Tue Nov 15, 2005 8:37 pm

ዳኒልጅ..
<B>ይሄ ከቀን ቅዥት የማይተናነሰው የህልም ድርሰትህን ከቻልክ ከዋርካ ውጪ ባሻገር ሆነህ ከርቀት እንዲሰማን ብታደርገው ተደማጭነት ሊኖረው ይችል ነበር.....
ይሄ ልብ ማንጠልጠል አይሉት በጅምር የቀረ ሀሳብ ይበሉት ትርፊ ድካም መሆኑን ሳትዘነጋ በሌላ እርእስት እስክትመለስ በል ደህና ሰንብት </B>
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 278
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests