ስለ ፍቅር

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ስለ ፍቅር

Postby ዘብሔረ ኢትዮጵ » Tue Nov 15, 2005 9:49 am

ምን ያህል ይሆን ብዬ አስባለሁ
ስለ ፍቅር ብጀምር
በሱ እንኩዋን ብዙኃን ይገዛሉ
የሴት ፍቅር
እሱዋም ስታስብ ትበለው
በወንድ ሰው ትቀይር

ይኖር ይሆን የሚተርክ
ስንት እንዲፈጅ የፍቅር ልክ
እንላለን ንጹህ አየር እንዲመስል
ረቀቅ ብሎ ራቅ እንዳለ የሰማይ መልክ

የተቆጣ ይቅር እንዲል
ያልተቆጣ ፈገግ ሲል
የወደደም እንዲቀጥል
ፈቅደናል:: :( 8)
ዘብሔረ ኢትዮጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Mon Oct 31, 2005 12:24 pm
Location: England.An E.Y.Aldada literature,formerly Tabour.Ecitizen. A concern as reflected by an ex EU staff.

Postby ምርቃና » Tue Nov 15, 2005 4:31 pm

ክክክክክክክክክክክክክክክ አቤት ቤት መምታት አይደለም ጠፍጥፈህዋል ነው የሚባለው

በርታ እስቲ
ምርቃና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 211
Joined: Tue Feb 24, 2004 7:23 am

አጋሜው

Postby dgcom » Wed Nov 16, 2005 7:34 pm

<B>አጋሜው ድራር(ምርቃና) ምነው ግጥሙ እንኩዋን ቤት መዝጊያውን ባይመታ እንዲመታ አድረገህ ብታነብለት ለእርሱም ትልቅ የአይምሮ ብርታት ይሰጠው ነበር</B>
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 278
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 2 guests