ሥራዎን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ሥራዎን

Postby ማህቡብ » Tue Nov 29, 2005 7:57 am

--------------ሥራዎን-----------

ያክብሩት--------ካልሰሩ መብላት አይቻልምና

ይኩሩበት-------ክብርዎን መጠበቂያ ነውና

ያፍቅሩት-------የእድገትዎ ምንጭ ነውና

ቼል አይበሉት-----ለምርት ግንኙነት መሰላል ነውና

የይስሙላ አያድርጉት------በሀላፊነት ይጠየቁበታልና

መታያ አያድርጉት------መለያው ተግባር ነውና
ማህቡብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 264
Joined: Thu Aug 18, 2005 3:17 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests