ለመላጣ ማበጠርያ ጥቅም አለው ወይ?

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ለመላጣ ማበጠርያ ጥቅም አለው ወይ?

Postby (ቲቲዪ) » Sat Dec 03, 2005 6:28 pm

እስቲ ካሳቃችሁ ትንሽ ተዝናንኑበት

አሰፋና ፈይሳ በአንድ ገጠር የሚኖሩ ጋደኛማቾች ነበሩ.
ሁለቱም መላጣዎች ናቸው.አንድ ቀን ወደ ገበያ እየሄዱ ሳለ
ከሩቅ የሚያብለጨልጭ ነገር አዩ ወድያው አሰፋ ስማ ፈይሳ ያችን የምታብለጨልጭ ነገር በመጀመርያ ያየሃት እኔ ነኝ ብሎ ለኔ ትገባኛለች አለ:

በከባድ ክርክር ላይና ወደ ጸብ በማምራት ላይ እንዳሉ አንድ መንገደኛ ደርሶ ለምን ትጣላላችሁ በመጠየቅና እነሱን ለማስታረቅ በማሰንብ በሉ እስቲ ቆዩ እኔ ሄሌ ልየው አላቸው.ሰውዬው ነገሩን ካየው በሀላ በሉ ሁለታችሁም አትጣሉ ነገሩን እኔ እወስደዋለሁ አላቸው.ሁለቱም ከሰውዬው ጋር ለመጣላት ሲንደረደሩ እኮ ቆዩ መጀመርያ የሚያንጸባርቅ ነገር ሁሉ ወርቅ አለመሆኑ እወቁ በሁለተኛ ደረጃ እቃው ማበጠሪያ ነው,,,,,
ለመላጣዎች ምንም ጥቅም አይሰጥምና እኔ ወስደዋለሁ ብሎ ሲላቸው ሁለቱም በጣም ተገርመው ተስማምተው መላጣቸውን በእጃቸው እያሻሹ መንገዳቸውን ቀጠሉ::
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

Postby ማህደር » Sat Dec 03, 2005 11:02 pm

ምነው ባልሽ ተመለጠብሽ እንዴ የኔ ቆንጆ? ለመላጣ ማበጠርያ አዎ ጌጥ ይሆነዋል ቅቅቅቅቅቅ
ማህደር
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Sun Sep 18, 2005 11:50 am
Location: ethiopia

Postby (ቲቲዪ) » Sun Dec 04, 2005 8:40 pm

ሀይ ማደህር

እንደው ለነገሩ ለማሳቅ ፈልጌ እንጂ ሁሉም ነገር ከአምላክ የመጣ ስጦታ ነው ባሌ ቢመለጥም አልጠላውም ሰውን ከወደዱ ከነ ምናምኑ ነው.
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

Postby እንቁየ » Thu Dec 08, 2005 1:51 pm

እኒምለው

ጠጉር ቁም ነገር ቢኖረው እስር አይበቅልም ነበር !!
እና በመላጣ አ ት ሳቂ!!
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

ግልብ..

Postby dgcom » Thu Dec 08, 2005 7:21 pm

ቀልዱስ አፈ-ታሪክ ይመስላል ብቻ ለሞራል ፈገግ ልበልልሽ የኔ ቱቱየ...
<B> እኔ የማውቃቸው መላጦች ፓንክ ነው እንደሚቆረጡትና የምታውቂው ግልብ እራስ ካለ እስቲ አማክሪው...</B>.
dgcom
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 278
Joined: Thu Jan 20, 2005 4:44 pm
Location: ethiopia

Postby (ቲቲዪ) » Sun Dec 11, 2005 7:08 pm

ሀይ እንቁዬ እና Dgcom መላጣዎች እንዳይነቃባቸው ከነጭራሽ ቱፓክ ይላጫሉ ለዎንዶቹ ችግር የለውም እኔስ የፈራሁት ለኛ ለሴቶቹ ነው,
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

Postby (ቲቲዪ) » Sun Dec 11, 2005 8:07 pm

እንቁዬ ጸጉር የማይበቅልበት ቦታ የለም በተለይ ቀዳዳ እየፈለገ ያለበት ቦታ ሁሉ ይወጣል እስቲ አስቢው/አስበው ለምሳሌ አፍንጫንና ጆሮን ከዛም እያለ ይቀጥላል!!!!
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

Postby እንቁየ » Mon Dec 12, 2005 8:21 am

ነብሲ እኒም እኮ ያልኩት ይኑን ነው ቁም ነገር ቢኖረው ኖሮ የትም ቦታ አይበቅልም እንዳልኩሽ የነበረኝ አልቆ ይመስገን ፊት በፊት ሆኛለሁ

ቸር ያስማን
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

ቲቲዪ

Postby (ቲቲዪ) » Mon Dec 12, 2005 10:50 pm

ሰላም የኔ ቆንጆ እንቁዬ

በናትህ አንድ ነገር ላማክር ስለጸጉሩ ምክንያት ነው.ሁለት ጋደኞች አሉኝ እናም ያው እንደው ሲፈጥራቸው አምላክ ጸጉር አድሏቸዋል እናም አሁን ሁለቱም በጸጉር ብዛት ሲለተቸገሩ አየሀቸውና እንዲ አልካቸው ከምትቸገሩ አዋታችው ለተቀደደ ሳርቤት መድፈኛ ኮንትራት ስጡት አልካቸው ምን ይመስልሀል አሳቤ ጥሩ ወይስ ተሳስቻለው እስቲ ምክር ጨምርበት ምን ልበላቸው?

አክባሪክ ቲቲዬ
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

Re: ቲቲዪ

Postby እንቁየ » Tue Dec 13, 2005 5:03 am

[quote="(ቲቲዪ)"]ሰላም የኔ ቆንጆ እንቁዬ

በናትህ አንድ ነገር ላማክር ስለጸጉሩ ምክንያት ነው.ሁለት ጋደኞች አሉኝ እናም ያው እንደው ሲፈጥራቸው አምላክ ጸጉር አድሏቸዋል እናም አሁን ሁለቱም በጸጉር ብዛት ሲለተቸገሩ አየሀቸውና እንዲ አልካቸው ከምትቸገሩ አዋታችው ለተቀደደ ሳርቤት መድፈኛ ኮንትራት ስጡት አልካቸው ምን ይመስልሀል አሳቤ ጥሩ ወይስ ተሳስቻለው እስቲ ምክር ጨምርበት ምን ልበላቸው?


ቲቲየየየየየየየየየ 8) 8) 8) 8) 8) 8) 8)
አንች ቀበጥ እንዲት ብታስቢ ነው የመላጣ ቆንጆ የምትይኝ በቃ አንች ቆንጆ ካልሽኝ በታም ኩራት ተስማኝ ታድየየየ
... ጋዶኝችሽ ምን አልባት እድገታቸውን ስለአልጨረሱ ይሆናል ወይ... ምን አልባት የዝንጀሮ ዝርያ ካለባቸው ( የስው ዘር ከዝንጀሮ ነው የመታው ይባል የለ))
ነብሲ እንደኒ ጸጉራቸው ቢያልቅ ኖሮ መላጣ ፋሽን ነው እል ነበር እያደገ ካስቸገራቸው 2go take awaye food በብዛት እንዲበሉ ምከሪ አቸው ወይንም የሀበሻ ሻቦ
ይቅርታ ብዙ ቀባጠርኩ
መልካም ቀን

እንቁየ
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

ሀይ

Postby (ቲቲዪ) » Tue Dec 13, 2005 7:37 pm

ሰላም የኔ ውድ የኔ ምን ልበልክ እንቁዬ ነብስስስስስ ነገር

ደሞ እንዲ ስልክ እንደውም መላጣ ነህ ከተረፈህ ጸጉር ላይ ግማሽ ሴንቲ ሜትር እንዳይጨምር መመለጡ!!!!

ሰላም ሁን እወድሀለው!!!!
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

A HEART

Postby (ቲቲዪ) » Tue Dec 13, 2005 9:42 pm

ሀይ ያገር ልጆች መቸስ ይሄን አባባል ሳታውቁት አትቀሩም ነገር ግን በድጋሚ ትንሽ ንድትዝናንኑበት,ብዬ ነው ይመቻችሁ

Once up on a time donkey and a dog were disucssing

their miserable.mistreated lives.and decided to run away

together,After some distance,they decide to spend the

night in a grassy pasture when the night come,the donkey started to graze on the green grass,Finding nothing to eat,the dog curled in to a boll and slept,At mid night the donkey woke,the the dog up and said i am eat to much so please let me shout,the dog said but that is ridculous if u do the hyena will hear you and eat us both.However.The donkey insisted god if he could shout again,The dog said please forget it this time a hyena will surely here you.ut the donkey and did again sure enough a passing hyena heard for a heard the donkey and come running when the rebellious donkey shout of a third time he hyena arrived and kiled her,After satisfing its hunger it tunred araund and saw the dog sleeing.And what are you?asked the hyena. The dog said i am the butcher of my lord,so the hyena ordered him to cut the meat up and serve him,when the dog went into the stomach of the donkey he found the heart and it.The hyena was suspicious and asked the dog for the donkey`s heart, my lord the donkey doesn`t have a heart,replied the dog,Why not?asked the hyena.My lord i can see you are naive,said the dog,If the donkey didn`t a heart she wouldn`t have come here!!!!
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

Re: ሀይ

Postby እንቁየ » Wed Dec 14, 2005 6:25 am

(ቲቲዪ) wrote:ሰላም የኔ ውድ የኔ ምን ልበልክ እንቁዬ ነብስስስስስ ነገር

ደሞ እንዲ ስልክ እንደውም መላጣ ነህ ከተረፈህ ጸጉር ላይ ግማሽ ሴንቲ ሜትር እንዳይጨምር መመለጡ!!!!

ሰላም ሁን እወድሀለው!!!!


ዋውውው ታድየ ከአንጀትሽ ከሆን የወደድሽኝ እንዲት ደስ ይላል በተለይ በሚጥመው በተኮላተፍው አንደበትሽ በቃ እወድህ አለሁ የሚለውን ካየሁ ጀምሮ የጸጉሪ እድገት ከላይ ወደታች ሆኗል በተለይማ ግንባሪላይ ብጽሚኝ በቃ በሳምንት ፓንክ ተስተካክየ ብቅ ነው የምለው

በይስቲ ምርጥ ምርጡ ለአንችቭ ይሁን

ውድ
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

ሀይ

Postby (ቲቲዪ) » Wed Dec 14, 2005 4:46 pm

ሰላም እንቁዬ ህምምምምምምምምም ዩ አር ሶ ስዊት ነህ ግባሬህን እንድስምህ አይደል የጠየከኝ እኔ እንደውም የምስም ከንፈርህን ነው እስቲ ምትሆነውን አያለሁ ግፋ ቢል ያቺ ሚስት መታ ብትጣጣ ነው አልፈራትም ባንተ የመጣ ነገር አልፈራም አሁንም እ ወ ድ ሀ ለ ሁ!!!!

መልካም ቀን
(ቲቲዪ)
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 18
Joined: Thu Dec 30, 2004 11:00 am
Location: united states

Postby እንቁየ » Thu Dec 15, 2005 9:06 am:idea: :idea: :idea: :idea:
ዋው መልካም ቀን
እንቁየ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 111
Joined: Tue Feb 03, 2004 6:49 am

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests