ታፈቅራለህ አንድ አፍቅር

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ታፈቅራለህ አንድ አፍቅር

Postby ቃልኪዳን1 » Sat Dec 03, 2005 9:35 pm

ታፈቅራለህ አንድ አፍቅር.
በእሳ ላይ ግን ሌላ አታፍቅር.
እሳ ግን በአንተላይ ልታፈቅር ስለምትችል.
ስለእሳ ማፍቀርም ሆነ መፈቀር አትደነቅ.
ምክንያቱም እሳ ለወደፊቱ
ቆንጆ ተፈቃሪም ሆነ ተፈቃሪ
ልትሆን አትችልምና:
ስለሳ ማፍቀር አትደነቅ::
ቃልኪዳን1
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sat Dec 03, 2005 9:12 pm
Location: USA

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests