ትግሬ ሲተርት......

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ትግሬ ሲተርት......

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Dec 05, 2005 9:23 pm

ከትግርኛም ተረቶች እንዲሁ

1)ዓሻስ ዝተኽሎ ልባም ዘይነቕሎ(ሞኝ የተከለውን ብልህ አይነቅለውም)

2)ክትሕሱ ንጽባሕ ዝድገም ሓሱ(ስትዋሽ ነገ የምትደግመውን ውሸት ዋሽ::)

እዚህም ላይ ትግርኛ ተናጋሪዎች እርማት ካስፈለገ ቢሰጡበት::
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1032
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby yodit24 » Mon Dec 05, 2005 9:35 pm

ሰላም ዘርዐይ ጥሩ ጅምር ነው ቅቅቅቅቅ


ፈራሕስ'ያ 10 በትሩ---

ዝአኽለን'ያ ጥሒነን በአለ ማሪያም ይብላ---

ከብዲ ከምዘልመድካዮ ሕልሚ ከምዝፈታሕካዮ---


:lol:
yodit24
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Thu Sep 25, 2003 4:32 pm
Location: Mekelle

Postby matrix » Mon Dec 05, 2005 10:17 pm

ሰላም ለናንተ ይሁን ወገኖች በተረታቹህ ደስ ነው ያለኝ በርቱበት . ቅቅቅቅቅቅ እህቴ ዪዲት ቆንጆ ተርተሻል ግን ለምን ትርጉም ወደ አማርኛ ብተረጉሚው በጣም ደስ ይል ነበር . ብቻ እኔም .የበኩሌን .በትርጉም . ልገባበት ቅቅቅቅ 1 ፈራሕስያ _10 በትሩ .... ፈሪ 10 ዱላው 2 ዝአክለን ያ ጥሕነን በአለ ማርያም ይብላ _... የሚበቃትን ፈጭታ በአለ ማርያም ትላለች 3 . ከብዲ ከምዘልመድካዪ ሕልሚ ከምዘፈታሕካዪ .... ሆድ እንዳሰለመደከው ሕልም እንደፈቺው..... ይላል ያገሬ ሰው ከተሳሳተኩ እርምት እቀበላለው ሰላም ለናንተ ይሁን አሜን !
matrix
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Sat Oct 23, 2004 5:58 pm
Location: united states

Postby yodit24 » Tue Dec 06, 2005 12:32 am

ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም Matrix እንደምነህ

ቅቅቅቅቅ በጣም ቆንጆ አተረጋገም ነው የሰጠከው ኤድያያያያ እንዳው ከኔሳትሻል አትቀርም ቅቅቅቅ
ለማንኛው ለሰጠከው የትርጉም ትብብር ሳላመሰግንህ አላልፍም
በርታ..
አክባሪህ ዮዲት
oslo city :lol:
matrix wrote:ሰላም ለናንተ ይሁን ወገኖች በተረታቹህ ደስ ነው ያለኝ በርቱበት . ቅቅቅቅቅቅ እህቴ ዪዲት ቆንጆ ተርተሻል ግን ለምን ትርጉም ወደ አማርኛ ብተረጉሚው በጣም ደስ ይል ነበር . ብቻ እኔም .የበኩሌን .በትርጉም . ልገባበት ቅቅቅቅ 1 ፈራሕስያ _10 በትሩ .... ፈሪ 10 ዱላው 2 ዝአክለን ያ ጥሕነን በአለ ማርያም ይብላ _... የሚበቃትን ፈጭታ በአለ ማርያም ትላለች 3 . ከብዲ ከምዘልመድካዪ ሕልሚ ከምዘፈታሕካዪ .... ሆድ እንዳሰለመደከው ሕልም እንደፈቺው..... ይላል ያገሬ ሰው ከተሳሳተኩ እርምት እቀበላለው ሰላም ለናንተ ይሁን አሜን !
yodit24
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Thu Sep 25, 2003 4:32 pm
Location: Mekelle

Postby 1ዮ4ና3ስ » Tue Dec 06, 2005 4:18 am

ዘ የሀፍር ድሙ ገረማርያም ሽሙ !
1ዮ4ና3ስ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Wed Nov 24, 2004 5:35 am
Location: united states

Postby ኦኑፈያሮ » Tue Dec 06, 2005 8:13 am

አደየ አደየ መዳቅስት አቦየ::

ወይ ጎቦ ኩን ወይ ናብ ጎቦ ተጸጋእ::
ኦኑፈያሮ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 170
Joined: Thu Aug 04, 2005 1:52 pm

ሰላም ደቂ ኣደይ ብሓበራ

Postby ይከአሎ » Tue Dec 06, 2005 6:05 pm

ሰላም ዮዲት ዋላ ዝተረፍኩም

ስለቲ ዝጸሀፍክሙዎ ደስ እሉኒ ስለዚ ናተይ ዘይፍትን

* ዝተደጎለ ሀዊ ዝጠፋአ ይመስል:: አስተውእል
* ዘይወግሕ መሲሉዋ አብ ቦክራ ትሓርእ::

የቀንየለይ
ሐውኩም ይከአሎ ወዲ ሀንታ
ታህታይ ቆራሮ
ባድመ
Long live to tsion !!!!
ይከአሎ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Wed May 18, 2005 8:16 am

Postby ቀብራራው » Tue Dec 06, 2005 6:12 pm

ከዚህ በፊት አንዱ ...እዚሁ ዋርካ ውስጥ... "እወድሻለሁ" በትግሪኛ እንዴት ነው የሚባለው
ተብሎ ሲጠየቅ, "ምጥሪ ሀበኒ" ብሎ እንደመለሰ አስታውሳለሁ:: ቅቅቅቅ... እንደዛን ቀን
ስቄ የማውቅ አይመስለኝም:: ለነገሩ አባባሉ እስከዛሬም ያስቀኛል::
peace for all
ቀብራራው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 397
Joined: Sun Dec 05, 2004 10:00 am

Postby Jossy1 » Wed Dec 07, 2005 9:58 am

ልምብላእ ልምብላእ ደቅ አድና ይብልአዮ

ለመብላት ለመብላት ያገራችን ልጅ ይብላው

ተረቷ እንካ የሆዳሞች ነ :lol:
Freewill
Jossy1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 215
Joined: Sun Aug 28, 2005 6:37 am
Location: qatar

Postby yodit24 » Thu Dec 08, 2005 5:32 pm

Image
yodit24
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Thu Sep 25, 2003 4:32 pm
Location: Mekelle

qqqqqqqqq አደገኛ ወያኔ

Postby kebi » Thu Dec 08, 2005 9:18 pm

ካአደገኛ ወያኔዎች እንጠንቀቅ::
kebi
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 95
Joined: Mon Feb 14, 2005 6:29 am
Location: sweden

ከትግሬ ተረቶች..................

Postby ሞልጨው » Mon Dec 12, 2005 8:11 am

"" ትግሬ እና ፍየል እየተረገመ ይረባል"" ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እስኪ በትግርኛ በመተርጎም ተባበሩኝ ታዲያ::
selam le sew lijoch hulu
ሞልጨው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Fri Feb 11, 2005 10:36 am
Location: finland

መልስ

Postby በጉ » Thu Dec 15, 2005 7:39 pm

ትግሬ እና ቅጫም እይደራ ይጫጫል ( ኦሮሞዎች)
በጉ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 28
Joined: Mon Feb 21, 2005 12:02 am
Location: united states

Postby maki » Thu Dec 15, 2005 11:32 pm

አንተ በግ ኦሮሞ በዘር አይቀልድም እንደዚም አይነት ተረት የለውም, በኦሮሞ ስም አትምጣ አንተ የፈለከውን ማለት ትችላለህ
maki
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Sun May 02, 2004 1:12 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests