ስለ ሀገሪችን መሪ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ስለ ሀገሪችን መሪ

Postby ነገርኩ/ዋ » Tue Dec 06, 2005 4:44 pm

ያነበባቹ ግን በናታቹ አስተያየት ስጡኝ !! አመሰግናለው
ይከውላቹ ወንድሜ እድሜው 12 አመት ነው ወንበር ላይ ተቀምጦ የቤት ስራ እየሰራ ነበር እናም አሀገራችን ፕሪዝዳንት ንግግር እያደረጉ ነበር ታዴያ የቲሊቪዥኑ ድምጽ 50 ላይ ነበር እህቴ ቀንሰው የቲቪውን ድምጽ አለችው እሱም እየሰራ እንዳልሰማ ሆኖ ጸጥ አለ ደግማ አንተ ቀንሰው አለችው እርሱም ዝም ብሎ መስራቱን ቀጠለ እሶም መጣችና ቀንስ እኮ ነው ያልኩ ብላ በመናደድ ቀነሰችው እሱም ቀበል አደረገና መቶ(100) ላይም ቢሆኑ አይሰሙም ብሎ አላት እረፋ ነው !!!!
ነገርኩ/ዋ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Thu May 26, 2005 4:53 pm
Location: egypt

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests