ቴዲ አፍሮ ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የቴዲ አፍሮ ተቃዋሚ የኢትዮጵያ አንድነት መንፈስ ተቃዋሚ ነው

Postby ዲጎኔ » Mon Dec 12, 2005 10:35 am

ድንቁ ከያኒ ቴዲ አፍሮን የሚቃወም የኢትዮጵያ አንድነትን የማይወድ ወያኒያዊ ብቻ ነው::
እንኩዋን በኪነጥበበ በስነመለኮትና በተፈጥሮ እንክብካቤ የተዋጣለት ቴዲ ስለአብ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ህብረትና ፍቅር ያቀረበውና ስለትርፍ ጊዜው የተፈጥሮ እንክብካቤ አስተያየቱ በጣም ብልህ ብላቴና መሆኑን አስመስክሯል::

በቪኦኤ ቃለመጠይቁ በአድማጮች ጥያቄ ብዛት ከሳምንት ባነሰ ጊዜ የተደገመለት ቴዲ ብቻ ነው!!!
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby hodya » Mon Dec 12, 2005 3:31 pm

ቦብማርሊ ና ሹቅ እሚሉዋቹ ልጆች... መፈጥራቹን እንኩዋን በውል ስለማያውቅ ሰው ማንነትና ክብር መጥበቅ ስትሉ የራሳቹን ክብርና የናታቹን ክብር ማጣቱ ያሳፍራል...መሰዳደዳቹ ሳያንስ እንናታቹንም ታሰድባላ :shock: :!: ማፈርያዎች.ሊላ ቁም ነገር አውሩ በናታቹ.
hodya
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Thu Apr 01, 2004 1:31 pm

Postby ሳምሶን13 » Mon Dec 12, 2005 4:11 pm

ስማ ቦብ ባርሊ ቴዲ አፍሮ እኮ አንተን አያቅህም ዝም ብለህ ለምን ትደክማለህ በግድ እወቀኝ ነው እንዲ የሆንክ ለሀጫም ነገር ከነመፈጠርህ አያቅህም እውነቱን ነው ሹቅ ያለህ አርፈህ የራስን ስራ ዝም ብለ ስራ የምን መንጠባረር ነው የት አባህ ነው የምታቀው ቲዲ አፍሮን የሆንክ ለንቦጫም ነገር አርፈህ ቢተሰብህ ባወጡልህ ስም አትገባው የምን ቦብ ባርሊ ነው የት ታቀዋለህ በዘር አትገናኞም ከረሳህው ላስታውስህ ብዪ ነው አንተ ምን ታደርግ (ኩችብሊ) ሲል ሰማህ የሆንክ ነገር አታፍርም ደግሞ ትንሽ እፍር በል
ሳምሶን13
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Wed Sep 15, 2004 3:48 pm
Location: sudan

Postby Saybela Aysek » Mon Dec 12, 2005 4:28 pm

አንተ የእርጎ ዝንብ ሹቅ ያርግህና ልጁ የፈለገውን ማለት መብቱ ነው ::ምን ቦሀቃ አፍህን ትከፍታልህ ክፍት አፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምነው ቴዲ ሲባል አይንህ ቀላ ሀድጊ ወያኔ
Saybela Aysek
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 30
Joined: Fri Nov 11, 2005 12:49 pm
Location: EZIHU

Postby ድራኮላ7 » Mon Dec 12, 2005 10:01 pm

ደሞ ! ለአዝማሪ ብርቅዬ ልጅ ምናምን ስንቱ ለሚወዳት አገሩ በጥይት እየተቀላ ብርቅዬ አልተባለም
ድራኮላ7
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 116
Joined: Wed May 25, 2005 10:19 pm
Location: ethiopia

የዘመኑ ከያኒ

Postby Getsh » Wed Dec 14, 2005 12:37 am

ሰላም ሰላምን ለምትወዱ - በሰላም ለምታምኑ - የምትጽፉትን ለምታውቁና ለቴዲ አፍሮ ፍሁን

የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ የሚጽፉትን ለማያውቁት ይቅር በላቸው ማስተዋልንም ስጣቸው::

Getsh ከኮልፈ
Getsh
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 64
Joined: Sat Aug 09, 2003 1:14 pm

እባካችሁ

Postby manche » Wed Dec 14, 2005 4:36 am

ይድረስ ለውድ የዚህ ርእስ ታዳሚዎች:: በውነቱ ይህን ስድድብ ሳይ በጣሙን ነው ያዘንኩት:: ትላንት መንግስታችን ሊከፋፍለን ነው እኛ አንድ ኢትዮጵያን ነን ስንል ቆይተን ዛሬ እርስበራሳችን መናከስ ምን ይባላል በውነቱ ከሆነ ያሳፍራል:: መሪዎቻችንም እኮ ይህን ድድብናችንን እያዩ ነው ተስፋ ቆርጠው ለራሳቸው ጥቅም ህዝባቸውን ሲሸጡ የምናየው:: እባካችሁ እስቲ ለውጥ እናምጣ:: እዚህ አምድ ላይ ሰው የፈለገውን ማለት ይችላል ተሳስተን ስንገኝ እርስበርሳችን በመማማር እናሳምን መሳደብ እንደሆነ ማንም ማድረግ የሚችለው ሰለሆነ ሽልማት የለውም:: ያለንን እውቀት (ስድብ ያልሆነ) ለሌላው እናካፍል::

ለውጥ ማምጣት የሚጀመረው ከራስ ነው::
manche
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 98
Joined: Tue Nov 04, 2003 4:52 pm

ቴዲ አፍሮ

Postby ቦብ ማርሊ » Thu Dec 15, 2005 1:17 am

ሰላም!!!!!ይህ አምድ/ዋርካ ባህልና ስነ ጽሁፍ/የተከፈተው በዚህ ሙያ ጥሩ ስራ ስለሰሩት ሰዎችና ስራቸው እንድንወያይ ነው..ታዲያ በዚህ ሙያ አድናቆትን ስላገኝው ቴዲ ማውራት ያሰድባል????????
ቦብ ማርሊ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 52
Joined: Fri Dec 09, 2005 12:37 am
Location: DEJACH WUBE SEFER

ተዲ አፍሮ የዘመናችን ድንቅ አርቲስት

Postby ፍቅር* » Fri Dec 16, 2005 1:29 pm

ሰላም ለሁላችሁ
ቴዲ አፍሮ እውነትም የዘመናችን ድንቅ አርቲስት!! ዲጎኔ ባለው ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ...
ውድ እንቁዬ እንደሚመስለኝ ቦብ ማርሊ የነጥላሁንን ስራ ለማኮሰስ/ለማሳነስ/ አስቦ ሳይሆን በዘመናችን ካሉት ኢትዮጵያዊ ዘፋኞች በወቅታዊ ጉዳይ... እንደ የሀገር ጉዳይ ኤች አይ ቪ ኤድስ.. እንዲሁም ስለሌሎች ብዙ ጉዳዮች በመዝፈን የ አድማጭን ጆሮ ና ልቦና መግዛት በመቻሉ ሊቸረው የሚገባውን አድናቆት ለመግለጽ ይመስለኛል...እናም በዚ መልኩ ስናየው እውነትም ቴዲ አፍሮ ብርቅዬ ቢባል አይበዛበትም እላለሁ!! አይመስልህም??
ወንድሜ ድራኮላ7 ሁሉም ኢትዮጵያዊ ላገሩ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ የሚችለውን ካረገ ብርቅዬ መባል ይበዛል ትላለህ?? ልክ በጥይት እንደተቀላው ኢትዮጵያዊ ወታደር??
ለማንኛውም ቴዲ አፍሮ ድንቅ እና ብርቅ የዘመናችን ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው በሚለው እስማማለሁ!!
ቸር እንሰንብት

ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል!
ፍቅር*
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Wed Oct 19, 2005 6:53 am
Location: ethiopia

Postby ቦብ ማርሊ » Sat Dec 17, 2005 3:07 am

THANK U የኔ ፍቅር!!!ያራዳ ልጅ.
ቦብ ማርሊ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 52
Joined: Fri Dec 09, 2005 12:37 am
Location: DEJACH WUBE SEFER

Postby ጃንሚዳ » Sat Dec 17, 2005 7:29 am

:lol: :lol: :lol: ወይ ቦብ ማርሊ :lol: ሰው ስላደነቀው ነው?ወይንስ ወደህው ነው ቴዲ አፍሮን:;ደሞስ ሀገር ፍቅር ስሜት ዕና ቴዲ አፍሮን ምን አገናኘው በናትህ? ለምሳሌ:''አንተ እንዳልከው ሰው የቴዲን ዘፈን ካልወደደ ኢትዮጲያዊ አይደለም ማለት ነው ወይ? ለምን ነገሮችን ሁሉ twist ዕንደምናደርጋቸው ነው ያልገባኝ:;
ወይንም እኛ የምንወደውን ነገር ሰው ይሄ የኔ taste አይደለም ካለ በቃ ዘለን ታርጋ ቁጥር እንሰጠዋለን:;ምሳሌ:''አንዱ ተነስቶ ቴዲ አይጥመኝም ካለ:'' ኦ እርሱማ ወያኔ ስለሆነ ነው?ምናምንም ምናምን እያልን ሰውን መወንጀል አይገባኝም::አንድ የሚገርም ታሪክ ልንገርህ;''አንድ የመጨረሻ አክራሪ ሻቢያ የማውቀው ኢትዮጲያን የሚጠላ ሰው አለ:''የሚገርመው ግን ቴዲን አፍሮን ነፍሱ እስክትወጣ ይወደዋል::ዕናም በቃ ይሄ ሰውዬ ኢትዮጲያን ይወዳል ማለት ነው?አይመስለኝም!
እንደሚገባኝ ሙዚቃ የአለማችን ቁኣንቁኣ ስለሆነ የሙዚቃ ስሜታችን ይለያያል:: ቴዲ ባሁኑ አልበሙ የሬጌን የሙዚቃ ስልት በመልቀቁ ብዙ የሬጌ አፍቃሪዎች ወደውታል::ይህ ማለት ግን የራሳቸውን ሁኔታ ዕና ፖለቲካዊ አቁአም እግዜር ይወቀው እንጂ ሰዎችን በቴዲ ሙዚቃ መገምገም አይቻልም::
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

Postby BRUKYIRGA » Mon Dec 19, 2005 1:23 am

ባብ ማርሊ
ይህንን ያለእድመው የበሰለ ድንቅ አርቲስት እወደዋለሁ የሙዚቃን ጥበብ የተላበሰ ነው ትህትናም ይታይበታል በቅርቡ ወደ ሚኒሶታ ሰለሚመጣም እድለኞች ነን ቻው
BRUKYIRGA
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 218
Joined: Sat Nov 26, 2005 12:36 am
Location: minnesota/usa

Postby hlm » Tue Dec 20, 2005 12:14 am

ቴዲ ጎበዝ አርቲስት ስለመሆኑ ከዘመኑ አሉ ከሚባሉት ዘፋኞች አንዱ ለመሆኑ እስማማለሁ:: ግን ልክ እንደ አገራችን ብርቅዬ አራዊት ከ$80 በላይ ለሁለት ሰአት ኮንሰርት መጠየቁ አልበዛም
Music is life...
hlm
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 57
Joined: Fri May 13, 2005 11:28 pm
Location: United States

Postby thtna » Tue Dec 27, 2005 7:37 pm

ወይ ጣጣ

እና አሁን ይሄ ሁሉ ነገር ምንድነው? የግል ጥላቻ ካላችሁ ለምን የሆነ ቦታ ተቀጣጥራችሁ አትደባደቡም? ( ስቀልድ ነው) :) ቴዲን ምክንያት አታድርጉት....እሱ የሚጠበቅብትን እየሰራ ነው:: እኔና እናንተስ? ብቻ እዚህ ስንተራረብ ዘመናችን እንዳያልቅ::

አኔ ግን ቴዲን አደንቃለሁ....ሌሎችም ብዙ አሉ የማደንቃቸው...አሁን ስለሱ ነው የተነሳው ብየ ነው....አንዱ ምክንያቴ.....ቴዲ በዘፈኑ ሁሉንም ነገር ይዳስሳል:: ከፍቅር ባሻገር ማለቴ ነው::

ሰዎችን (ጥሩ ሰሩ የሚላቸውን) ያደንቃል:: ይሄ እኮ ትልቅ ነገር ነው:: ዛሬ እኮ ለሁላችንም ያስቸገረን ነገር ይሄ ነው:: ሌላውን ማድነቅ የኛን ባዶነት የሚያሳይ ስለሚመስለን..አናደርገውም:: አይደል? ባካችሁ እስኪ ከቴዲ ትምህርት እንውሰድ:: እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ::

በሉ ሰላም ዋሉ.....እንዋደድ....
thtna
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Thu Sep 18, 2003 5:43 pm

Postby ጃንሚዳ » Wed Dec 28, 2005 7:14 am

ቴዲ አፍሮ እኮ ጎበዝ እንዲሁ በመተት ጓደኛውን አሳብዶ
በጓደኛው ስራ ለዚህ የበቃ ዘመን ያፈራው የመጨረሻ ሰይጣን ልጅ ነው: :twisted:
ጃንሚዳ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 414
Joined: Tue Apr 06, 2004 10:19 am
Location: sao tome and principe

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests