ቴዲ አፍሮ ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ቀና በሉ ባካችሁ...ቅናት ያጎብጣል:: :)

Postby thtna » Wed Dec 28, 2005 2:07 pm

ጃንሜዳ.....ምን አይነት ነገር አመጣህ ደሞ ዛሬ:: እኔ እስከማውቀው ድረስ እንዲያውም ቴዲ ለብዙዎቹ ጉዋደኞቹ ቆንጆ ግጥምና ዜማ በመስራት መታወቁን ነው::

ለዚህ ብዙ ምሳሌ ልጠቅስልህ እችላለሁ:: እውነት ስለሆነ::

ሰላም ዋል
thtna
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Thu Sep 18, 2003 5:43 pm

ቦብ

Postby አዋሳው » Thu Dec 29, 2005 12:10 am

ቴዲ እኛጋ ሾ አለው ደስ አይልም?
አዋሳው
አዋሳው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 646
Joined: Tue Apr 19, 2005 11:03 pm
Location: ethiopia

Postby የጫት ጁስ » Fri Dec 30, 2005 8:07 am

ሾ //// አባባልህ አልገባኝም ቴዲ እናንተ ቤት ፊደሊቷ ሾ ደብቋታል ነው? እነ ሸሹሺሻሼሽ የት አርጎ እኮስ የት አስገብቷቸው እንዲህም አርጎ ዘፋኝ የለ
የጫት ጁስ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Tue Dec 20, 2005 5:21 am

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests