ያለውን ቅኔ የተቃኘ መንግስተ ሰማያት ይገባል

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ያለውን ቅኔ የተቃኘ መንግስተ ሰማያት ይገባል

Postby ሾተል » Mon Dec 12, 2005 11:58 am

ቤተክስያን ሄደሽ ታመሽ ተኝተሽ
አድናለሁ ብለው አባባሱብሽ
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ያለውን ቅኔ የተቃኘ መንግስተ ሰማያት ይገባል

Postby ዋኖስ » Mon Dec 12, 2005 3:12 pm

:roll: [quote="ሾተል"]


ቤተክስያን ሄደሽ ታመሽ ተኝተሽ


አድናለሁ ብለው <U>አባ-ባሱብሽ</U>

መንግሥተ-ሠማያት ለመግባት ሳይሆን የምሞክረዉ ቅቅ

ከማልፈው ነዉ:: ከአሁን በኋላ ቀላል ይመስላል::

ልተወዉ::
ዋኖስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1552
Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
Location: Mars


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests